@schoolofhabeshaz: They say every “no” brings you one step closer to the next “yes.” In my recent interview with Sisay 🤯, I asked him three key questions: 1️⃣ How can today’s generation start from zero and create something meaningful? 2️⃣ Is it truly possible to balance school responsibilities with side hustles? 3️⃣ And lastly, I asked him what is the most amount of money that he has made in a single year ? His insights were not only powerful but also deeply thought-provoking. #schoolofhabeshaz#escapethematricsethiopia#ethiopianlegends#wisdomtalks#habeshatiktok
School of Habesha
Region: ET
Friday 22 August 2025 13:57:27 GMT
Music
Download
Comments
CIA :
ጥሮ ግሮ ያመጣ ሰው እንደ ሁለተኛው ያስተምራል😎
ሰርቆ ያመጣ ሰው እንደመጀመርያው ይወጠራል😏
2025-08-22 14:29:47
2650
henzo :
የመጀመሪያው ሹፌር እኮ ነው😂
2025-08-23 06:20:02
1168
jhonnyshash :
No ካሉህ ፎቷቸውን ማሳየት የለብህም ያስጠይቃል
ያለ መልካም ፈቃዳቸው ከሆነ ያስጠይቃል::
2025-08-22 15:25:14
443
wiz_tomas :
የመጀመሪያው ባለ*ዜ እንደሆነ ያስታውቃል
ሁለተኛው ግን በጣም humble ነው. አናመሰግናለን 👌👌
2025-08-22 15:11:30
467
Hana Azmeraw :
የኔ ጀግና ወንድም 👌👌👌 የኔ አስተማሪ ,የኔ መሪ ,የኔ ኩራት,የሰው ነገር የማይፈልግ በራሱ ለፍቶ ስኬታማ የሆንክ የኔ ምርጥ ወንድ በጣም ነው የምወድክ።🥰🥰🥰 የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-22 14:54:25
39
fullman kg :
ከመጀመሪያው ሰውየ ከሁለተኛው የበለጠ መማር አለብን።
2025-08-22 14:15:39
534
ናታኔም :
አንዴ ከፍ ካልክ ለመውረድ ትፈራለህ ስለዚ ትታገላሀህ👏
2025-08-23 09:35:16
64
ARSII KING👑🇱🇷🦅 :
ሰርቆ ያመጣ ሰው ለማውራት ፍቃደኛ አይደለም
2025-08-23 11:33:21
42
ted@keano :
The Bottom Is Crowded, Just Get To The Top 💪.
2025-08-24 04:28:36
28
melu🧚♀️ :
የመጀመሪያው ምናባቱ ነው ሚበጣጠሰው ከርከሮ ሰርቆ ስላመጣው ምንም የሚመክረን ነገር የለም።😏
2025-08-22 14:31:18
124
AT :
in the first place success is relative, life is not only about millions it's about saving lifes here in Ethiopia. this is purely promo channel
2025-09-01 09:01:04
0
abrish :
ገና ትክክለኛ ሰው አገኛቹ 👍👍👍
2025-08-30 16:49:17
1
hntsa hanna :
ሁለተኛው ማርያምን ትህትናውና ትምህርቱ እናመሰግናለን
2025-09-01 14:45:50
0
@Pąpá :
የመጀመሪያው ሠውዬ ሰርቆ ስላመጣ ኢንተርቪ ማድረጉን የፈራው😂
2025-08-28 18:02:33
2
Seblina :
ምሳሌ መሆን ያለባቸዎ ያየናቸው አይነት ሰዎች ነበሩ ግን ምሳሌ እንኳን መሆን አልቻሉም ማን ምሳሌ ይሁን አይ ሀገሬ
2025-08-31 19:35:42
0
Lielt 👣 :
z 2nd one✌️🥰🥰🥰🥰
2025-09-01 10:38:27
0
Never give up🇸🇦🇬🇧🇫🇷 :
የመጀመሪያው ሰው በጣም የሚጠቅም መልክት ነው ያስተላለፈልን የማይጠቅሙ ነገሮችን እንደዚህ ቺላ ማለት እንዳለብን
2025-08-22 15:05:41
256
ⒶⓃⓉⒾⒸⒶ 🗣 ➨🫰✌️💯 :
i like the second person
👌👌👌
2025-09-03 23:34:24
0
kb....2003 :
hulum leba selhon ayemerlsem ለዚ ነው ህይወት የማላምናት
2025-09-01 21:30:25
0
Yeabsira Sitota :
ሁሉንም ሰው በራሷቹ ማንነት ልክ አትገምቱ
2025-09-02 00:37:30
0
semir :
የኛ ሀገር ባለሀብት 99% ከጀርባው ጥሩ ነገር የለውም ምን ብለው ይንገሩክ
2025-09-02 13:15:35
0
ጉዱ ካሳ :
ካድሬ እኮ ለወጣቱ ምን ትመክራለህ አይባልም
2025-09-01 08:08:17
0
ስለ መኖር ... :
የተማረ yes ያልተማረ no 😂
2025-08-27 18:45:39
0
ያረብ አንተ ታውቃለህ :
እባካችሁ ልጀን አሳክሙልኝ ወገኖቸ🙏😥
2025-08-23 14:13:34
10
Nathan yesihaq :
ትፍጥናል አታስደንግጣቸዋ ብሮ😅😂🤣
2025-09-01 07:34:25
0
To see more videos from user @schoolofhabeshaz, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.