@baladeraw: በህመሜ ምክንያት የ19 አመት ትዳሬ ፈረሰብኝ ምንም ገንዘብ የለኝም 🥹 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ethiopian_tik_tok #kindness

Baladeraw
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 23 August 2025 08:48:48 GMT
146683
14907
477
9641

Music

Download

Comments

user3969943832767
አቅሌስያ :
አምላኬሆይ በሕመም ውስጥ ያሉ ወገኖ"ቼ"ን ተመልከት ምሕረትን አውርድ
2025-08-23 09:35:14
91
.gech.te
coach getahun :
በማርያም ስውሯ ማርያም ትሂድ ትድናለች የትራንስፖርት እኔ እሰጣታለሁ ከሂደች እኔ አደርሳታለሁ ስልክ 0910712749
2025-08-24 03:39:35
66
aymen_jossy
Natwa_jossy :
እድሜ ና ይስጥህ ወንድሜ😔
2025-08-23 08:53:42
124
muridu000
muridu™🔇 :
ምሰጠው የለኝ ምን ላርግ እንባ ተናነቀኝ😥
2025-08-23 12:40:51
66
yabu.yeab
Yabu Yeab :
ኪዳነምሕረት ትማርሽ
2025-08-23 11:47:26
23
israelzeresenay
Israel Zeresenay :
ባላደራው ወንድማችን ከ100 ብር ጀምሮ challenge አዘጋጅና የምንችለውንእናግዛት
2025-08-23 09:13:57
41
mekdshamelese
Mekdse Melese :
ሰውሯ ሂጂ ትድኛለሸ አይዞሸ
2025-08-24 04:08:14
22
tennet3118
ቆፍጣናው ጎጃም :
አተ ደግሰው ተባረክ አቦ🥰🥰
2025-08-23 09:39:14
28
aemrobelete0
Aemro Belete :
እግዚአብሔር ይባርክሕ ባላደራዉ እባክሕ 50 ቻሌንጁን አስገባኝ እባክሕ
2025-08-23 15:38:43
6
q2gpop
DEFINITELY 👉 ✝️ 🇺🇸 :
ወላዲተ አመልክ ትከተልሽ ባመንሻት ልክ በምልጇዋ አትለይሽ
2025-08-23 21:59:21
7
biscuit.shiferaw
Tejitu Niguse :
እግዚአብሔር ይማርሸ
2025-08-23 16:23:33
10
sabatadesse19
sabii@16 :
ሰውሯ ሂጂ ትድኛለሸ አይዞሸ
2025-08-23 20:36:04
18
werkestifanos
worke Estifanos :
በናትሽ ስውሯ ማሪያም ገዳም ሒጂ ትድኛለሽ
2025-08-23 20:02:00
9
user61043909596978
ሚስጥር ሞላ :
አይ ባለአደራው አንዳንተ አይነት 10 ሰው ቢኖር ጥሩ ነበረ
2025-08-23 10:56:07
7
fiker6720
fiker :
ኡፍፍፍ ዲያሌሲሱ እንዳለ ሆኖ ለምን ፀበል አትሔድም እመ አምላክ ትድረስልሽ
2025-08-24 16:39:44
8
ye__mariamlej21
Azebwenda :
ሰው ጤና እያለው ብዙ ነገር ይመኛል።ጤናውን ያጣ ቀን ግን በጤና መኖር ብቻ ነው የሚያምረው።እና በጤና ያላችሁ አመስግኑ።ፈጣሪ ይማርሽ🙏
2025-08-23 11:10:14
6
alazaryoni
alye :
egzabher yakberek maryamn ante nur ye feker abat nek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-23 08:54:45
9
gion2421
abrsh@24 :
እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🥰🥰 እናቶቻችን ሁሌም ደስተኛ ና ጤነኛ ይሁኑ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
2025-08-23 09:04:44
5
asteraraya7
Aster :
የኔ እናት ምትወጃትን እመብርን ትማርሸ
2025-08-23 13:52:19
6
kalkidandemeke846
Kalkidan Demeke :
ወንድሜ እንዴት ነው መቀላቀል የሚቻለው ቻሌንጁን
2025-10-02 19:48:59
3
mikimiki4156
prime craft furniture :
እባክሽ ስዉሯ ማርያም ሂጂ ትድኛለሽ
2025-10-19 14:34:01
3
eferatahailu
Eferata Hailu :
ሰውሩዎ ማርያም ሂጂ እናቴ እርገጠኛ ነኝ ትድኛለሽ
2025-08-29 21:54:44
3
azebyonas
azeb :
የምትወጂያት ኪዳነ ምህረት ምህረቱን ትላክልሸ የኔ እናት
2025-10-04 16:29:24
2
rahel.5677
Rahel g/m :
ጭንቅ አማላጂቱ የሙጥኝ በያት ከአንጅትሽ ተማጰኝ🥰🥰🥰
2025-08-24 16:44:26
4
yerosen669
Yerosen :
ተባረክ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-03 07:20:55
2
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About