@ethio_music.habesha: #ኤርሚያስ_አስፋዉ #ልረሳሽ_አልቻልኩም #ethiopianmusic🇪🇹 #90smusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹

Habesha_classic
Habesha_classic
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 23 August 2025 19:31:16 GMT
598541
25325
625
4310

Music

Download

Comments

i.am.descendant.o
"Thank,s god for every thing." :
ኦፍፍፍ😢😢😢 ይህ ሙዚቃ እንደኔ የሚወደው💔💔💔 ካለ እስኪ 💔💔💔💔
2025-08-24 14:32:07
360
melat.melumelu
Melat🖤 :
ለምን አናብድም🤔🤔
2025-08-24 16:57:12
160
e7o34
ትንሹ ነኝ ተስፈኛው :
ይሀን ሙዚቃ ስሰሙ ልባችሁ የሚረበሽ ላይክ🥰🥰🥰
2025-08-26 13:41:36
138
hale299
haile anu :
ናዝሬት ያፈለቀችው ምርጥ ዘፋኝ 12 ቀበሌ በድገት አጣችው
2025-08-24 17:16:59
63
yordi.gide
ዮርዲ :
አንድ ዘፈን እንዴት ሙሉ አልበም ይሆናል !❤
2025-10-24 06:14:20
49
yenejemal
yene :
ፋርማሲ ላይ መሸጠት ያለበት ዘፈን ነዉ ወገን
2025-10-11 21:18:06
22
add23235
user 2301 :
መቼም የማይረሳ ዘፈን የ 90 ምርጥ ነፍስህን ይማረው
2025-08-24 16:13:48
78
sami_kampala_online_ekub
Sami ye mekina ekub holeta :
እኔ ማርያምን ለዚ ዘፈን ቃላት የለኝም🤩🤩
2025-08-29 06:26:20
30
estifjop
estif :
ብቻውን አልበም የሆነ ዘፈን 🔥🔥
2025-10-21 13:33:59
23
yerosan219
Tg Nazyans 🦋🦋🦋🦋🦋🦋 :
የሰፈሬ ልጅ 😔😔ነብስህ ይማር😢😢
2025-08-26 14:43:45
9
my730743
ምትኳ🦅🤎{ሙሉ ሸዋ} :
ሙዚቃው ግን 🥺💔
2025-08-24 11:52:12
42
natal.genet.natal6
Natal genet Natal genet :
ነብስ ይማር ኤርሚ የሀገሬ ልጅ
2025-10-20 21:53:25
12
hssn.mohamed7
Hssn mohamed :
ሙታል እንዴ😳😳
2025-08-24 17:03:33
17
zeybazeyba0
nafkote :
እየ ሙዚቃ ስስማዉ በልጀነቴ ስሰማዉ እራሱ ዉስጤ ይረበሻል ለምን ይሆን🥺🤔🤔🤔🤔
2025-08-24 14:23:54
15
hassensultan5
ወሬ በቃኝ :
ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ማለት ይሄ ዘፈን ነው
2025-08-24 19:14:55
26
endrisseid11
chukuvera :
የሙዚቃውን ታሪክ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት
2025-08-25 18:45:28
12
batiy78
ቤቲ 🕊❤ :
ያልተኖረዉ ልጅነት🥺💔
2025-08-24 13:33:19
25
abewaadem
ገቢ :
እውነተኛ አፍቃሪ ነበር ለፍቅርም ብዙ መሰዋትነት የከፈለ ጀግና ሰው ነው
2025-08-29 20:07:26
9
saadaayale
ተዘከረኒ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ 🤲 :
በዚህ ሙዚቃ ሽንት ቤት ውስጥ ሁኜ ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩት አይረሳኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-08-28 19:59:25
7
imam20200p
A G :
ስሜን ሳታነቡ እዳትሞቱ🙄🙄🙄
2025-08-24 20:26:02
8
user5759466247312
user5759466247312 ያድኤል :
በጣም ከመውደዴ የተነሳ መንገድ ላይ ስሰማው ዘፈኑ እስኪያልቅ ቀስ እያልኩ ነው የምራመደው
2025-08-26 15:05:41
15
centayehu.befeker
sintayehu Befeker :
🥰🥰🥰እንደ አፍቃሪ ግን የዋህ ቅን ሰው አለ???መላ በይኝ እቱ
2025-08-24 14:00:45
21
jbggjjg
𝔹𝕖𝕟𝕛𝕒𝕞𝕚𝕟{Gunners}💪🏼 :
ይሄንን ዘፈን ስሰማው ለምንድነው እንባ ሚ ቀድመኝ
2025-08-29 07:12:39
7
user17810457076020
"አዲስ💔ባልሽ" :
ራሴን ላጠፋበት የነበረ ዘፈን ይህ ሙዚቃ ከባድ ነዉ አሁን ግን 💔ፈጣሪ ይመስገን 💔እዛ ሀሳብ ውስጥ የለውም🥰🥰🥰
2025-10-19 10:41:07
7
fasikahailugebre12
❤️Fasika❤️ :
90ዎቹ😘 የማይደገም ምርጥ ዘመን😘❤❤❤
2025-08-24 13:26:35
20
To see more videos from user @ethio_music.habesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About