@teddy_shewa: ምሳውን 😂😂 Share , Copylink and repost my family 🙌🙏🏻🥰✌️😜❤️😂 #ethiopian_tik_tok #viralvideotiktok #funnytiktok #habeshatiktok #comedyvideo

teddy_Shewa
teddy_Shewa
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 24 August 2025 04:31:52 GMT
2521165
169695
2808
36096

Music

Download

Comments

abel.tadese1
Abel :
ከንሮ በላይ የሚያታግለኝ አልፈልግም😂😂
2025-08-24 05:02:31
3607
eyobfnan
eyoba :
ኧረ አጨብጭብ 😂
2025-08-24 07:04:57
3004
fuad789782
fuad ታማኝ አርሰናል አክቲቪስት 🤫 :
ንቀት ነው ማቶጋት 🤭🤣🤣🤣
2025-09-02 17:57:37
704
mahil882
🕷 α.м.f н.є.я.α.и.ι 🕸 :
ቤብ ቤት ማፅዳት አሎድሞ he side:ቤታችን ሲቆሽሽ አዲስ ቤት እንገዛለን እንደዚ አይነት ባል ይስጥሽ😂🙏
2025-08-24 13:37:47
755
user60226294360772
H G :
ኢየሱስ ሊመጣ ነው
2025-08-24 18:06:23
647
joshuamediaa
Joshua Media :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2025-08-24 15:29:54
573
hayu.fkir4
𝙮𝙪𝙩𝙞 𝙮𝙚 𝙖𝙧𝙨𝙚 💞👸 :
ሴቶችዬ እንዲህ አይነት ባል ይስጣቹ አሚን በሉ
2025-08-24 09:41:08
275
lellas39
lellas39 :
የወንዶች ጉዳይ የሚኮራበት አንደኛ አባላችን😂😂😂
2025-08-24 06:27:45
321
yonas927
@yonas :
ና ግባለት በቃ ይሄ ነው ሚያስፈልገው😂
2025-08-24 06:42:15
136
alhamdulillah123411
🦋 :
ከኑሮ በላይ የሚያታግለኝ ነገር አልፈልግም😳😂👌
2025-08-26 16:19:19
120
unique7_7
ᵁᴺᴵQᵁᴱ :
ብዙ አጫጭር ሚለቀቁ የ TikTok Videoዎችን እያሳለፍኩ አንተ ጋር ስደርስ ገና ሳላይህ ምስቀው ነገር ነው ሚገርመኝ እውነት ትችላለህ ወንድሜ😂😂😂😂👏👏 ቀኔን ነው ምታሳምርልኝ🌟⭐️
2025-08-24 07:31:32
158
paul_hope_music
PAULOS_PH :
የወንዶች ጉዳይ የሚኮራብህ አባላችን ማለት ያለብህ አሁን ነው😂😂😂
2025-08-24 08:17:11
126
eskeabreeo6
Eske/abreeo6 :
የወንዶች ጉዳይ አባል ሊቀ ልቃውንት አርገን ሾመንሀል😎😎
2025-08-24 09:32:24
60
saronamilav
Saron Amiilav❤️ :
የዘንድሮ ወንድ ኳሱን እንኳን ከሚስቱ ከህይወቱም የሚያስቀድም ይመስለኛል😂
2025-08-24 18:55:25
6
edemialem7
ሞት እያለ ክፋት :
የአመቱ ምርጥ ተሸላሚ ይሁን የምትሉ
2025-08-26 11:42:33
14
libehd
LH :
በዓይናችን መጣች👀⚽️⚽️
2025-08-24 17:52:56
25
endalk867
Endalk (HDC) :
ይሄን ሁሉ ነገር በኳስ ለመርሳት ሊሞክር ነበር 😂😂 በሱም ስትመጣበት ከነቸራት 🤣🤣🤣🤣
2025-08-24 14:03:10
22
user8282787018529
ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ❤አላ ዲኒክ☝️Ⓩ✍️ :
ቤታችን ሲቆሽ ሌላ ቤት እቀይራለን🤣🤣
2025-08-24 09:17:34
27
e18m10e62m72y2017
ℍ𝕒𝕓𝕥𝕚𝕖💔🖤☝️ :
መጨረሻው 🤭🤣
2025-08-24 19:19:29
8
suraja116
ኢትኤል :
ከኑሮ በላይ የሚያታግል🤣🤣🤣
2025-08-24 13:21:15
105
banchi4050
banchi :
ምኑን ተረዳሀት አረዳሀት እንጂ🤣😂
2025-08-24 06:48:20
76
beti5578
ВєТαВ🖤✝️ :
እየሱስ ሊመጣ ነው
2025-09-22 06:52:43
14
user2620959338588
ķ¥ä💫💞🩵 :
jesus is lord☺️
2025-08-29 07:37:25
18
misge1248
Misganaw :
ኳስ ጨዋታ የገበው like😂😂
2025-08-24 09:45:05
8
soll10524
BOB MARLEY :
አንተ አትገድላትም እንዴ😂
2025-08-26 17:40:18
24
To see more videos from user @teddy_shewa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About