@suziadenano: Chicken 🍗mendi 😋😋😋 1/2 ፓፕሪካ 1/2እርድ 1/2 መንዲ ቅመም 1 ማንኪያ ዘይት 1 ማንኪያ olive oil 2 ሾርባ ማንኪያ እርጎ 1 ማንኪያ ጨዉ በደንብ መደባለቅ ንፁህ የታጠበ fresh የዶሮ ስጋ መቀመም እሩዝበለመስራት ደቆ የተፈጨ ሽንኩርት የላዉሮ ቅጠል ወይም ወራጋር የደረቀ 2 ሎሚ 5 ፍሬ ቁሩንፉድ በዘይት መጥበስ ሳይቀላ ሳያር የታጠበ እሩዙን መጨመርና በትንሹ መጥበስ በፎይል መጠቅለልና ማብሰል ለ 1:20 ደይቃ
Mekdi Nutella 🧑🍳😍
Region: ET
Sunday 24 August 2025 17:48:18 GMT
Music
Download
Comments
✌️Peace :
ኮመንት እየመጣን የምንሠጥበት መንገድ ቢመቻችልን 😁😁
2025-08-24 18:21:06
362
liuu 1989 :
መቅዲ እርጉዝ ነኝ ወላሂ አማረኝ
2025-08-24 18:21:44
11
frdi :
በጣም ነው ምወድሽ ውዴ ልበ ቀና ሰው ነሽ አላህ ይጠብቅሽ🤗🤗🤗
2025-08-24 18:40:16
28
anony :
ለምግብ ዝግጅት የተፈጠርሽ ባለሙያ ነሽ በርቺ
2025-08-25 06:40:14
9
نحن قوم أعزنا الله بالإسلام :
እንዳንቺ ዛሬ ልሰራ ነዉ ብቻ ወይ ያርና ወይ ጥሬ ይሆንና አስር ቤተሰብ ጦም አንዳታዉይብኝ 😂😂😂😂የጀራ ገመድም ያበቃለታል😂😂😂
2025-11-30 09:17:28
4
beti_dire_27 ⚡️ :
እጅሽ ይባረክ ❤❤
2025-08-25 06:20:52
1
ፅኑ ሴት♥ :
ሲያምር🥰ጎበዝ ነሽ
2025-08-25 14:12:35
5
... :
ዉዴ አድናቂሽ ነኝ ስትበይ በነብዩ ሱና ይሁን አፎን
2025-08-24 18:01:59
14
chriel :
ምርጥ ነሽ
2025-09-08 09:20:50
1
Zainab🍫 :
ሲጀመር ምግቡን ላንቺ ያሽቃብጣል እንጂ አንድ ሰአት ተጥዶ ሩዝ እንዴት አያርም?
2025-08-25 07:10:45
34
ታሪኬን ቀይረው :
አሪፍ ነው ግን ጋት ብትለብሽ ይመረጣል
2026-01-22 08:41:23
1
ጀሚላ ነኝ አይናማዋ :
በረች በነፃ ተማሩ ውዶቸ
2025-08-24 17:53:42
26
husen :
muya kene temelalash atibelichim 🤣🤣🤣🤣 gn mashalah 🤣
2025-08-27 17:16:28
2
Nebihat Seid :
የመንዲ ሀላል ዶሮ የት ነው የምትገዢው ?
2025-08-24 18:26:57
8
ሜ_ሎ_ና ✝️💒💒 :
ከዛኛውም ጉረሽ ሶስ እረስተሻል
2025-08-24 18:13:49
41
user8156692174184 :
መንዲ ስወድ አመሰግናለሁ 👌
2025-08-25 13:12:39
3
Tsega :
ሰታሰተመሪ ጠደፍ ጠድፍ አተበይ በእረጋታ አሰተምሪ
2025-08-24 18:47:40
6
blackdiamond27.13 :
ልብላ ነው እንብላ?
2026-01-09 04:47:43
0
ኩን ፈየኩን :
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
2025-09-02 13:56:20
0
Betty :
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ ልበ ቀና🥰🥰🥰
2025-08-25 06:37:52
3
Mechagena Addis 12 :
ስወድሽ🥰🥰🥰
2025-08-26 00:08:01
2
ኤጭ :
እኔንም እዳትበይኝ
2025-08-26 17:07:28
0
titi21 :
ስልጠና ብታጀምሪን ባይ ነኝ ማለቴ በአካል
2025-11-06 13:08:08
1
ማይቲ የታቢዬ ልጅ :
ማሻአላህ ታስጎመጃለሽ
2025-08-25 15:12:37
0
user2142402504057 :
እሩዝ በአትክልት ከሰላጣ ጋር እና የሰላጣ ሶስ አብረሽ እስቲ አንድ ቀን ስሪልን ውዴ
2025-10-06 17:35:57
2
To see more videos from user @suziadenano, please go to the Tikwm
homepage.