@selams351: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ኢርትራ🇪🇷🇪🇷🇪❤🇪🇹🇪🇹🇪

አሜን 16  💃♥️
አሜን 16 💃♥️
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 24 August 2025 18:11:57 GMT
110300
2752
341
420

Music

Download

Comments

timeisgold150
ጊዜ ወርቅ :
ትዳር እኮ ነው ሀቤባ ግን ትዳር እያፈረሰች ነው ያውም በቁርባን የተጋቡትን
2025-08-25 05:05:54
20
kimemua25
kimemua2 :
ከዚች ጀግና እህታችን ማርያምን መማር አለብን👌👌👌👌👌👌👌👌 ጀግና
2025-08-24 19:57:38
68
nieen2g
ሁሌም ተስፋ አለኝ። :
😅😅ሲጀመር ሰውየው ሱሰኛ እደሆነ ያስታውቃል
2025-08-25 02:45:36
44
zimam105
꧁•✚•♡•ያልገደለኝ መከራ ያበረታኛል•♡•✚•꧂ :
ጎበዝ ለወንድ ልጅ ማዘን እራሱ አያሰፈልግም
2025-08-24 21:50:33
235
nidarba794
ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ :
ጀግና ሴት በመጀመርያ ጊዜ የወንድ ውሽምጥ የሰበረችሁ 🥰🥰🥰🥰
2025-08-24 19:35:04
166
tsiyon.eyasu
Tsiyon Eyasu :
መቸም ብሆን እዉነት ሴትጋ ነዉ
2025-08-25 04:21:00
8
sol.man76
SOLOMON AMEN :
አትዋሺ ውሸት ጥሩ አይደለም
2025-08-25 04:04:57
4
user5122582409101
እታግነኝ ተስፈኛዋ 💗 :
ቲክቶክ ትዳር አይሆንሽም እህቴ በእግዚአብሔር ፊት ቃል መግባትሽን አትርሽ
2025-08-26 14:52:04
0
selinayeanamieal
እልፍኝ መጋረጃ :
ሲጀመር በሀይማኖት ሰበብ ሊበላ ነበር
2025-08-25 05:45:44
41
mekide.21
Mekide ራያ(21💒) :
እሱ ያወራው ሌላ እሷ እምታውራው ሌላ እዴት እዳ ገባን እኔ እሱን ደግፌ ነበር አሁን ደግሞ ወደሷ ልሆነው ሲጀመር አያገባኝም እደፈለጋቺሁ ሆ😏😂
2025-08-25 00:24:18
26
samri2307
samri :
የባልን ገበና እራሱ ማውጣት አንድ ክብር ማጣት ነው ከከዳሽ ዝብለሽ መክዳት ነው 🙃🙃🙃🙃
2025-08-25 08:58:20
0
truedevo
man12 :
ታረቁ ሌላ ከባድ ቃል አለባችሁ
2025-08-25 04:32:47
8
mekdi.mekdi25
Mekdi Mekdi :
ጀግና ሴት
2025-08-25 05:06:40
3
bjhtii
hemza :
አይ ኦርቶ ተልከሰከሰች
2025-08-25 03:41:50
4
1.23503
ENANY♥♥ :
ልጅቷ አድውሸት አላወራችም ከምር🥺🥺🥺🥺
2025-08-25 07:13:09
6
tssssssssss5
¶ቲቲሻ ነኝ ያቧቷ ቅምጥል¶ :
አቦ ሺ አመት ኑሪ😳😳😳😳👌👌👌👌👌👌
2025-08-25 01:37:00
20
ki542586
ወሽመጤ ብጥስአለ :
በይአሁን ወሽመጡን ግጠሚለት😂😂
2025-08-24 21:22:52
21
leensiinaanii
leensii naanii :
indawum beltoshal iko😳
2025-08-24 22:17:43
1
davegizaw
dav27💝💪 :
ተመስገን ለአንድ ለሁለት ወር እርፍ አልኩ ደስ ይላል😂
2025-08-25 01:25:49
14
user8708712682390
@as2016 :
እና ባልሽ አይደል ለባልሽ ያልሆንሽ ለማን ልትሆኚ ነው
2025-08-25 04:47:14
1
d888i0
የራያዋ እመቤት :
ጀግና
2025-08-24 21:36:57
1
aregusesay
ቸሩ መድሀኒ አለም አባቴ ጠብቅኝ :
አቤት ወሬ አሁን ይህንሁነገር መለፈለፉ አሰፈለገ 😂😂😂😂😂
2025-08-27 02:21:34
0
merema718
Merema718 :
ጉድነው,አይ,ሰው,ዝብለው,ሀቡ,ላይ,ይፈርዳሉ
2025-08-27 09:25:20
0
engineeresubalew
Esubie :
የቤታችሁን ገመና አታውሪ ነገ ምን እንደሚገጥምሽ አታውቂም
2025-08-27 06:38:12
0
user8125518245836
እዳለመታደል ሁኖኖ :
ሀቡ የምትባል ሙስሊም ነች ክርስቲያን
2025-08-25 02:06:40
1
To see more videos from user @selams351, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About