@dr_addistsega_shimelis: ሴት ወይም ወንድ ለመውለድ የሚጠቅሙ ዘዴዎች?#tiktoklive #livehighlights #dr_addistsega

Dr Addistsega/ Sexual Wellness
Dr Addistsega/ Sexual Wellness
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 24 August 2025 20:27:33 GMT
1154456
31447
578
7090

Music

Download

Comments

83betelhem
betisho :
ልጅንም ፆታንም የሚሰጠው እ/ር ነው
2025-08-25 15:53:03
734
hu_net
عبدالرحمان شيخ آدم :
በአማርኛ ይሰራልን የምትሉ
2025-08-25 06:46:54
224
ethiopi047
SUZI :
ወንድ የሚያስወልደኝ እፈልጋለሁ
2025-08-31 22:23:41
14
yabuuu1219
ያቡ 🇦🇹💪👌 :
ኧረ በፈጣሪ ስራ አትግቢ እባክሽ
2025-08-25 03:09:13
84
freedom7938
freedom (Bilisummaa) :
ኦቭሌት ምን እንደሆነ ለማያውቁ በአማርኛ አድርጊላቸው😁
2025-08-24 22:12:42
36
4ermiacademy
4ermiacademy :
ኦቪሌት. . .? ይብራራ
2025-08-25 04:02:02
9
aman_fire
Aman🫆 :
የ Maths ''x'' & ''y'' ሲመረኝ Biology ላይ መጣ ጉድ ነው ዘንድሮ 😭😭🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
2025-08-26 09:51:00
20
joni20344
joni 🦂 2014 :
ጥያቄ በሰለጠኑ አንዳንድ የአዉሮፓ አገሮች ላይ የወንድ እጥረት በጣም አለ ይባላል ያዉም በ አሳሳቢ ሁኔታ አሁን አንቺ የምትይዉን አያቁትም ወይስ ገና አልደረሱበትም ?
2025-08-29 16:30:25
3
arayazeraye
Araya Zeraye :
የፈጣሪ ስጦታ ቀረ ማለትነዉ
2025-08-25 12:07:05
12
drdabessa
Dr Dhabessa :
Thank you doc 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-25 03:34:26
7
sador016
Abi :
በፀሎት ፈጣሪን መጠየቅ ነው።ማነኝ እያልሽ ነው አንቺ
2025-08-25 08:49:36
6
adismilas
አዲሥ ምላስ :
ovulation ±2 happens peregenant -2 will have a chance F and +2 will have a chance M But depends on the strength of either x or y chromosome
2025-08-25 02:29:55
9
b382251113
I የዘመኑ ሰው :
ብዙ አትመራመሪ ሁሉም የእግዚአብሔር ሥራነው
2025-08-25 07:35:31
14
bisrat_77
Think Thank/✍️/ :
በእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚወሰነው
2025-08-25 05:08:54
7
fitse7774
Fitse777 :
ልጅንም ፆታንም የሚሰጠው እ/ር ነው
2025-08-25 18:55:52
5
user4499638996366
ያኪ የኛ :
አይባልም የፈጣሪ ስጦታ ነዉ
2025-08-25 02:37:58
5
user187910218002
simegnew mulualem :
ሴት እየወለድኩ ተቸገርኩ እንዴት ልሞክር ው
2025-08-25 06:25:00
5
bini21hb
#BINATA :
እውነት ነው ገብቶኛል ገብቶኛል ,ግን ምንድን ነው ያልሽው ይሄ ብቻ ያልገባኝ 🤔
2025-08-25 08:48:38
5
user485739469
መቅደስ :
ሰው እራሱ የሚጥር ቢሆንማ ሁሉም እንደምርጫው ይሆን ነበር ደግነቱ ችሎቻ የለውም ከፈጣሪ በስተቀር
2025-09-29 22:10:28
2
gate.arc
G architect mikiyas :
ወንድ ነው ሚወስነው ብለሽ ስለሴት አወራሽ ምንድነው አብራሪዋ
2025-08-30 13:30:56
0
daagneshifa
Daኜ💎 :
ፆታ የሚወሰነው በፈጣሪ ነው 🤝አለቀ
2025-08-30 06:05:58
2
kaseshesew
ksseshe mobile :
አትዘባርቂ በአምላክ ስራ አትግቢ
2025-09-03 15:48:07
2
krubelbelay
krubel belay :
ከፈጣሪ ቀጥሎ ያው የምንወስነው እኛ ወንዶች ነን
2025-10-04 02:28:22
1
kemalfenta
kemal fenta :
የዘር ፈሳሽ መጠን የበዛው ነው ጾታን የሚወስነው
2025-09-25 19:20:20
1
To see more videos from user @dr_addistsega_shimelis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About