Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alpha_1980: #ethiopia_tiktok #african_tiktok #foryou #ኢትዮጵያ #habesha
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 25 August 2025 09:23:39 GMT
956485
43957
1749
10766
Music
Download
No Watermark .mp4 (
134.53MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
64.57MB
)
Watermark .mp4 (
137.4MB
)
Music .mp3
Comments
Æ :
ግን እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ሰውየ እሚናገረው ነገር እሚገባኝ እና ጨብጥ ያለው ነር ምቀስም ብቻ እግዜር ይስጥልን እውቀትህን ያብዛው🙏
2025-08-25 09:41:16
1088
ashu man✅ :
ፋይዳ ያለው ፋራ ነው 😁
2025-08-25 18:59:17
194
@sura-vibes :
አንተ ሰዉየ ተዉ አትጥፋ ተዉ ግን 🙏
2025-08-25 09:34:06
964
IMO :
ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም መንግስት ሲለውጥ አብሮ ይለውጣል አፍሪካ ውስጥ ምንም አይስፈራም 😏😏😏
2025-08-25 12:09:29
260
ጊዜ :
ባንካችን ,ብራችንን,ምን እንደገዛን,ምን ሀኪም ቤት እንደታከምን ሁሉን ነገር መንግስት ቢያቀዉ ምንድን ነዉ ችግሩ ህጋዊ እስከሆነ ድረስ?
2025-08-25 14:34:40
41
SamG :
የግሪኩ ቅዱስ St Paisios ዲጂታል መታወቂያ ወደፊት በ666 ለሚመጣው ቺፕ ጥርጊያ መንገድ ህዝቡን ማለማመጃ ነው ብለው በ2020 ተንብየው ነበር አሁን እውነት ሆኖ እየኖርንበት ነው። ህዝቡን ለማንቃት የምታቀርባቸው መረጃዎች አሪፍ ናቸው በርታ 🫡
2025-08-25 13:37:50
139
Abenezer :
በጣም እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ነገር ነዉ ምንማረዉ
2025-08-25 09:37:31
236
ቃልkidan :
ወይ ወንድሜ ጀርመን ሀገር የምንኖር እኮ ምንም ሚስጥር የለንም በተጠንቀቅ ነዉ የምንኖረዉ።
2025-08-25 12:38:45
46
Santa 🔍 :
ሁሌም ሳደምጥህ አዲስ ነገር አውቄ ነው የምወጣው እናመሠግናለን ።
2025-08-25 10:16:21
157
sami ab :
ለምን ላይቭ አትገባም? ብዙ ሰው ጥያቄ አለው
2025-08-25 10:42:06
112
dedamodeka :
እኔ የምገርመኝ tiktok ላይ የሆነ ነገር መቶ ሳዳምጥ ምንም interesting እንኳን ብሆን ነገሩ ከ1 ደቂቃ በላይ አላየዉም ይሰለቸኛል አንተ ግን የምር ምን እንዳስነካሄኝ አላዉቅም ለምን 10 ደቃቂ አይሆንም ጨርሼ ነዉ ምሰማህ የምር። እኔ አድስ ነገር ለማወቅ ካለኝ ጉጉት የተነሳ ይሁን ያንተ አቀራረብ ይሁን video ዉን ጨርሼ እንዳይ የምያረገኝ ባይገባኝም ግን አንድም ቀን ያንተን video ሳልጨርስ scroll አድርጌ አላዉቅም ኤረ አንዳንዴ ያየሁትን ሁሉ ደግሜ አየዋለሁ። ለማንኛዉም ይመችህ keep it up bro.
2025-08-30 20:10:03
11
MM214 :
ሊባ ነዉ ሚፈራዉ እኛ ምን አገባን
2025-08-26 11:04:00
16
mili :
በደንብ ገብቶሃል ብሮ ለማለት የፈለከውም ገብቶኛል 👍
2025-08-25 11:20:22
101
MENSUER MD :
አንተ ትለያለህ ተገድጄ ነው ማዳምጥህ
2025-08-25 13:27:12
38
geleta :
ህዝቤ ችግር ውስጥ እየገባ እንደሆነ አላወቀም
2025-08-25 10:15:17
64
netsy16 :
ሁሉም ያልከው ትክክል ሆኖ ግን ሰው ወደ እንግሊዝ ሚሰደደው በ ID ምክኒያት ሳይሆን ጀርመን ቶሎ ወረቀት ስለማትሰጥ ነው
2025-08-25 13:00:28
21
kingdom>>🇬🇧 :
ሳልጨርስ የማላሳልፈው ብቸኛ ሰው 😁👍✌
2025-08-25 10:30:17
39
𝐃𝐞𝐯♡𝖍𝖆𝖇𝖊𝖘𝖍𝖆🇪🇹 :
ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
2025-08-25 16:52:34
6
yetu :
ውነት ነው ጀርመናች ጠንካራ ሕግነው ያላቸው ሸፋጣ ማጭበር በር የለም ወንድሜ ግን እኛ ተመችቶናል ብዙም መልካም ነገርም አላቸው እሱንም ጠቆም እያረክ
2025-08-25 18:32:58
18
MySeason1 :
Digital IDው ላይ በጀርባው በኩል ያለው "ፋይዳ ልዩ ቁጥር" ለሌላ ሰው አታጋሩ የሚል በምዝገባ ወቅት ሜሴጅ ተልኳል፣ ነገር ግን አገልግሎት ሰጪ አካላት ከፊትና ከኃላ ኮፒ ካላደረጋችሁ ይላሉ፣ እዚህ ላይ ምን ትላለክ?? መልስልን
2025-08-25 13:27:55
159
Clean BDR 💚💛❤️ :
ለዚ እኮ ነዉ ራሳቸዉ ብዙ ጀርመኖች ሀብት ንብረታቸዉን ሽጠዉ ሀገራቸዉን ለቀዉ ወደ ሌላ ሀገር የሚሰደዱት
2025-08-25 21:55:52
19
Seglelit :
ዲጂታል አይዲ: እድሜ ልክ እስራት ነው!
2025-08-25 17:19:56
9
kasongo :
እንዴት እንደምወደወት😂😂😂🙏🙏🙏
2025-08-25 09:58:33
25
Ashu :
ከጥቅሙ ጉዳቱ የከፋ ነው እንደ ግለሰብ
2025-08-26 04:34:15
6
mg mg 💎💞💬 :
Day 7 በደብ አስተምሩነል ግን እንዴት ነው የምንከላከለው😔
2025-08-25 10:08:25
79
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Replying to @Allison Oliver
Em xây lại kênh từ đầu, thành tâm xin vía 1000 folo để gắn được giỏ hàng liên kết.
নেশাও করি না কিছু আবদারও করি নাহ তার পরেও পরিবারের কাছে আমিই খারাপ..!😊🖤#viralvideo #viral #foryou #foryoupage #tiktok
no te voy a dejar 🗣 #hoodtrap #remix #merengue #viral #elvis
Đèn ốp trần năng lượng mặt trời dùng lắp trong nhà chống chói mắt #đènoptrannangluongmattroichinhhang #đènoptrannangluonattroi500w #đènoptrannangluongmattroilaptrongnha #đènnangluongmatroichinhhang
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy