@terazzo_kelem: የቴራዞ ቀለም ቅብ እና የቴራዞ ቀለም ሽያጭ! 0915207556 // 0915207556 የቴራዞ ወለልዎን አዲስ፣ ዘመናዊና አንጸባራቂ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ብዙን የቴራዞ አምራቾች ዋጋን ለመቀነስ ሲሉ ለቴራዞ ትክክለኛውን ቀለም አይጠቀሙለትም። ይህ ደግሞ ወለልዎ በፍጥነት እንዲደበዝዝ ያደርገዋል። እኛ ይህንን ችግር ለመፍታት ነው የመጣነው! እኛ ያረጀውንና የደበዘዘውን የቴራዞ ወለልዎን በሚያምርና ዘላቂ በሆነ ቀለም በመቀባት፣ የቤትዎን የንግድዎንና የጊቢዎን ውበት እንመልስልዎታለን። አገልግሎታችን: * የቴራዞ ቀለም ቅብ: አዲስ አበባ ውስጥ ዳር እስከ ዳር ለምትገኙ ደንበኞች፣ በያላችሁበት መጥተው የቴራዞ ወለልዎን አሳምረው እንቀባሎታለን አልያም እራሴው ባለኝ ትርፍ ጊዜ እቀባለው ካሉም ቀለሙን አዘጋጅተን በያላችሁበት እንልካለን * የቴራዞ ቀለም ሽያጭ: ክፍለ ሀገር ውስጥ አልያም እዚሁ ለምትገኙ ደንበኞቻችን፣ በቀላሉ እንዲጠቀሙበት አድርገን ቀለሙን አዘጋጅተን በያሉበት እንልክልዎታለን። እንዴት መቀባት እንዳለብዎ የሚያሳይ ቪዲዮ መመሪያ እና ነጻ የባለሙያ ምክር በቴሌግራም ላይ እንልክሎታለን። ልዩ ቅናሽ! አንድ ጋሎን ጥቁር (3.5kg) እና አንድ ጋሎን ቀይ (3.5kg) ቀለም ሁለቱ (ከ40 - 45 ካሬ ሜትር የሚሸፍነውን) በጠቅላላው በ4,000 ብር ብቻ ከእኛ ይውሰዱ! --- ዛሬውኑ ይደውሉልን: 📞 0915207556 // 0915207556

የቴራዞ ቀለም ቅብ እና የቴራዞ ቀለም ሽያጭ
የቴራዞ ቀለም ቅብ እና የቴራዞ ቀለም ሽያጭ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 25 August 2025 16:09:01 GMT
22154
268
14
130

Music

Download

Comments

userrrr63942
User6394 :
ለቻይናዉ ይሆናል
2025-11-09 21:43:48
1
hanutigadisa
hanutiglow🫧 :
ቅጠሩኝ ስራ ፈልጋለም pls
2026-03-10 07:02:09
1
lulusmart3
Lulu’s Cake Boutique :
le teranite yihonal
2026-07-26 14:57:55
0
libesmasch
ዘመናዊ ልብስ ማስጫ እና በግ ማረጃ :
🥰🥰🥰
2025-09-28 15:44:12
1
tv_wall_mount
YES የእጅ ስራ ባለሙያ :
🥰🥰🥰
2025-08-25 18:11:24
1
tsigered21
Tsige :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-29 16:46:02
1
hayet496
@Hayet 12 :
❤❤❤❤
2025-08-27 02:27:56
1
meronmillion71
Merry ሂዳያ :
🥰🥰🥰
2025-08-25 18:54:31
1
ethiopan_wallpapers
3D Foam Wallpeper :
🥰🥰🥰
2025-08-25 16:58:40
1
lifeisshoort2
💰💰💰💰💰 :
shiyach snt new bagalon 4 galon falge nw
2025-10-25 10:43:29
1
To see more videos from user @terazzo_kelem, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About