@melegnaa: ልዩ ፈጢራ @Melegna መለኛ አይብ ወጥ @Melegna መለኛ ጥብስ በቺፕስ Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ማባያ ስልሱን ባርቢኪው ሶሱን ለማዘጋጀት ፡ - 1 ኩባያ ኬች አፕ - 1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ - 1 የሾርባ ማንኪያ ቡኒ ስኳር - 1 የቡና ማንኪያ ጨው - 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ማርወለላ ማር - ትንሽ የቀይ ቃሪያ ዱቄት የቀይ ቃሪያ ዱቄት ድንች ጥብሱን ለማዘጋጀት - 2 ተለቅ ያለ ድንች ድንቹን በሚገባ በብሩሽ አጥባችሁ በቁመቱ መክተፍ እና አንዴ አለቅልቃችሁ - በውሃ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው እና 2 የሾርባ ማንኪያ አቸቶ ወይም የሎሚ ጭማቂ ገንፈል ማድረግ ድንቹን ለመቀመም እና ለማብሰል - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይ - 1 የቡና ማንኪያ ጨው - 1 የቡና ማንኪያ የቀይ ቃሪያ ዱቄት - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ ጦስኝ ከላይ ከተዘረዘሩት ቅመሞች በተጨማሪ በራሳችሁ የምትወዱትን የተለያዩ ቅመሞች መጨመር ይቻለል አበሳሰል - የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ የላይኛውንም የታችኛውንም አብርታችሁ በ200 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ለ45 ደቂቃ ማብሰል - መሃል ላይ ቢያንስ ከ2-3 ጊዜ እያወጡ ማገላበጥ ጥብሱን ለመጥበስ - 500ግራም የጭቅና ስጋ - 1 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት ብረት ምጣዱን ለማሟሸት - የምትፈልጉትን ያህል ጨው - 1 ከነልጣጩ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ወይም የተነጠረ ቂቤ - 1 የቡና ማንኪያ የበሶ ብላ ዱቄት - የሮዝሜሪ ቅጠል - 1 የሾርባ ማንኪያ የባርቢኪው ሶስ - 1 ራስ በቀጭኑ የተከተፈ ሽንኩርት - 1 ደቆ የተከተፈ ቃሪያ #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok #creatorsearchinsights
Melegna መለኛ
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 08:44:21 GMT
Music
Download
Comments
عمران :
ችብሱን ብገዛዉስ
2025-08-26 17:37:17
71
Rob :
ድንች ከሌለንስ ምን እንጠቀም?💀💀😭😭
2025-08-26 11:02:30
32
Elsa gezz 🧜🏼 :
እኔ በቃኝ
2025-08-26 12:25:59
14
Abbs :
Is it paid partnership with the Ketcheup brand?
2025-08-27 01:00:24
13
#Fekadu_Be :
እርጥብ እንዴት እንዴ ምሰራ በVedio አሳዩኝ ?
2025-09-24 09:07:28
0
Niqabi🥷🏼💕 :
yale soyasouce yehonal?
2025-08-28 12:59:21
1
rahel_tewahido :
እኔን የመረረኝ ካችአፑን ለማውጣት መጫኑ እቃው አዛ ነው
2025-08-26 17:14:39
4
Mechagena Addis 12 :
የቀይ ቃሪያ ዱቄት አልገባኝም🙏🙏🙏
2025-08-27 20:00:05
2
☠︎︎ 𝐿 𝑈 𝐹 𝐹 𝑌 ☠︎︎ :
አንሰካከስ😁😁😁
2025-08-27 09:38:49
2
moonlight 🌙 :
አንድ ቀን ጋብዘኝ በናትህ
2025-08-30 16:13:55
1
ኮል_ፓልመር :
dachi ካቻፕ አይሻልምን እንደሃሳብ
2025-10-16 15:40:20
2
Abubeker Ahmed :
ምንፐማለት ነው ድንች ጥብሱን ለመጥበስ ምንም አይነት ዘይት አንጠቀምም አሉ ከዛ ደሞ ድንቹ ላይ ትንሽ ዘይት አረገን ኦቭን ውስጥ እናስገባዋለን ማለት
ክላሽ ነው ክላሺንኮቭ ነው የሚያረገው ጋሼ 🤔🤔🤔
2025-08-26 11:59:28
7
ermª :
ከ ኦቭኑማ ዘይቱ ይረክሳል እኮ 😭
2025-08-27 09:44:25
5
Amir⚜️Iconique Diversity⚜️ :
ዳይ ወደ ብጠራው መንደር ማነው እንደኔ በኮሜንት ለመዝናናት የመጣ😜
2025-08-26 09:16:20
11
ye amiratel muimenen :
ነሽንኩርት ፈጭተን ፍሪድ ቢገባ ችግር ይኖረው ይሁን አይመከርም ስላሉኝ ነው
2025-09-25 11:22:04
1
SAMI :
Zare yhe sew adeb geza bzu sew saysadeb des yilal👍🏻
2025-08-27 22:56:20
1
Muna :
kalesiga .siga tips endet endemisera biyasayun
2025-08-27 14:55:47
1
ye amiratel muimenen :
enegda lemeta nw sebal wede melgn merotew .meserawm sat wede melegn ewenetm melegn nachu ☺️😊
2025-09-17 12:22:34
1
Tiny 🎤 :
ቺፕሱ አንሷል 😭😭
2025-08-27 08:45:13
1
Hemanary Ibm🌳 :
thank you melegna🙏 ye oche cathup kelelaw lemn endemilgn gebagn
2025-08-26 19:27:17
2
EVANA :
selkehin endat enegegnew
2025-08-26 21:56:56
1
New Heaven :
እባክህ ለልጆች ምሳ እቃ ስራልን
2025-08-27 09:00:57
1
ናርዲ :
ሲይምር🥰
2025-08-26 10:14:41
2
Ephrem :
ምግብ በግጥም
2025-08-28 08:47:12
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.