@melektegnaw_: አይታችሁ ሼር ማድረጋችሁም እርዳታ ነው

Melektegnaw_
Melektegnaw_
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 08:49:14 GMT
531298
81877
1805
21294

Music

Download

Comments

gerume.d.hero
Girum🏹 :
tiktok ላይ ማየው ረጅም video ያንተ ነው ✌️
2025-08-26 09:04:03
1678
bal81628
bal :
እኔ ብቻ ነኝ እንባዬ የሚመጣው?
2025-08-26 08:59:28
720
melikitat_22
መልዕክታት 🗨️ :
ሰጠህኝ ማለት ነው ለመድኃኔዓለም ሄጄ ነው አሁን ስምህን የምነግረው እውይ🥺
2025-08-26 10:26:12
607
tnshu368
ye B D. lji 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 :
የዘመናችን ትልቅ ሰው መልዕክተኛው 🥰🥰 እስኪ አንዴ ለመልዕክተኛው 🙌👏👏
2025-08-26 12:03:10
278
trytry486
DANI hope :
ሰጠህኝ ማለት ነው 🥺😔
2025-08-26 17:16:20
30
bsri774
Bsre♠️ :
ሰጠሃኝ ማለት ነው🥺🥺😥
2025-08-27 18:28:23
11
1990enat
ሔኖክ ወርቁ (ሐምሌ: 17😭😭😭) :
ለሚሰጡ እጆች ፈጣሪ ይስጣቸው ይጨምርላቸው 🙏🙏
2025-08-26 17:21:03
34
kingamen4
አሜን♒ :
ሰጠህኝ ማለት ነው 😥😥😥
2025-10-27 09:16:32
8
user5397517705162lisa
Lalisa Is My Happiness🦋💛💥 :
በምድር ሆኖ የሰማይ ቤቱን እየሰራ ያለ ድንቅ ሰዉ🥰🥰🥰🥰
2025-08-27 07:24:42
34
ayder_mude
𝑨𝒚𝒅𝒆𝒓 ነኝ :
እድሜ ይስጥልኝ ባለአደራው🥰🥰
2025-08-26 08:57:42
14
genet707
Geni habesha :
ሁፍ የእኔ አባት ሲያሳዝኑ
2025-09-04 19:35:35
6
abel.kiyaaa
abel kiya :
ፈጣሪዬ ሆይ ሰውን ለመርዳት አብቃኝ
2025-10-29 16:06:10
11
samuelworkeya2524
ሳሚ :
ቲክቶክ ላይ የማየው ረጅም ቪዲዮ ያንተ ብቻ ነው
2025-08-26 18:35:06
11
redina23212
redina23 :
የምር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ደረጃ በጣም እየተለያየ ነው ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ህልሜ ተሳክቶ የተቸገሩ ሰዎችን ብረዳ ደስ ይለኛል
2025-08-29 21:22:33
5
adamtilgetachew
adamtilgetachew :
የሚገርመኝ በስዎቹ ሀዘን አለቅስና ያንተ ደስታ ደሞ እንደገና ያስለቅሰኛል መልሼ ደሞ እስቃለሁ እራሰህን ዝቅ ማረግህ ላንተ ቃላት የለኝም
2025-08-29 11:09:55
5
mekdi1219
maki❤ :
ኡፍ እኔ ማርያምን ቃል አጣሁ🥰
2025-08-26 19:40:41
7
emuyaalemu
Emuye💞ቤስት Family 💙🐝🐝 :
መባረክ እኮ ነው መስጠት🙈❤❤❤❤🥺
2025-08-26 15:01:47
10
kal.baba10
kalbaba :
Eweyyy😭
2025-08-27 07:32:23
14
buzayewbirara
ℎ 𝑦𝑒 𝓪𝓫𝓪𝓽𝓾𝓪 𝓵𝓲𝓳𝓲🥰 :
አተ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
2025-09-01 12:01:26
6
mesi656292
mesi💕 :
uffff yena abate🥺🥺🥺🥺🥺
2025-08-28 18:21:37
5
teweke2
ሁን ያለው ይሆናል :
እናቴን አሞብኛል ወገኖቸ መድሀኒት ግዙልኝ በፈጣሪ😥🙏
2025-08-26 18:23:14
9
abrsh56
Âbřę ጣጣ :
Yemeche 😎😎😎
2025-08-26 08:55:05
10
yoo70423
Nini :
እንዴት ነው የመቶ ብር ቻሌንጅ እንዴት ነው የምንቀላቀለው።
2025-08-28 02:28:45
10
tewodros_12_12
Teda :
ሰዎችን ማስደሰት ራሱ ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል። መልክተኛው በዚህ የታደለ ነዉ 🙏🙏🙏
2025-11-17 10:30:30
2
sami.eten
ሳሚ እቴን :
ስነ ዓይኔ አንድ ነገር ቢሆን ባንተ ነው
2025-11-19 15:46:48
2
To see more videos from user @melektegnaw_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About