@comedianyasino: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #hbeshatiktok🇪🇹 #@mok746 #habshatiktok🇪🇹ሀበሻethiopia @Comedian Yasino 🤣

comedian yasino
comedian yasino
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 11:41:00 GMT
1709185
117676
2752
19007

Music

Download

Comments

mame12wit2
Mame :
የሙስሊም ለቅሶ ላይ ኳዬር ከየት መጣ🥰
2025-08-27 10:13:03
27
adukbro
Adu :
አዋርዱ ለ ያሲኖ ይገባዋል ምትሉ ብቻ 👍
2025-08-26 11:58:59
3906
yitembaltena
ይተም ቆጮ :
ሁሌም የያሲኖን ስራዎች ስመለከት በጣም የሚገርመኝ ከሚያነሳቸው ሃሳቦችና ከትወናው ብቃት ውጪ ለስራው የሚያደርገው ዝግጅት ይደንቀኛል እንኳንም የኛ ትውልድ ሆንክ የእድሜ ልክ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሃል በርታልን ❤🙏
2025-08-26 19:59:00
777
aymen_jossy
aymen_jossy :
እኔ ያሲኖ ይመቸኛል እናንተስ😂😂
2025-08-26 11:48:32
2186
lifeofmoter
ሞተረኛው 🏍 :
አዋርዱን ሄዶ ሳይሆን እቤቱ አምጥተው ይስጡልን
2025-08-26 15:58:38
601
abdu_58z
ÄBĐŮ :
ጎረቤት ዘመዱን ሁልጊዜ ቢንቅም ትንባሆ ከአፉ ወቶ ግን አያቅም 😅😅
2025-08-26 12:48:01
299
user54900309819922
dril lyrics :
ተስፋነሽ ውሽማው ነበርሽ አላለም🤣🤣
2025-08-26 11:58:35
254
user7952754069082
አልቡራክ አልባግዳዲ :
የአንዳን ሰው የህይወት ታሪክ እንዲ እንቅጭዋ ሊነገር ይገባል🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂
2025-08-26 12:40:00
177
wabefeyisel
Fєyisel Wᴀʙᴇ :
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እናታችሁ ሺህ ዓመት ትኑርላችሁ
2025-08-26 12:49:10
91
shamsu_harar1
👻Shamsu_Harar. :
😔 ጌታሆይ ኮመንት የሚያነብትን ሁሉ ሀብታም አርጋቸው🙏
2025-08-26 12:15:34
155
d1616168
Ĥøpē Ⓗ🤗🇪🇹 :
የቲክቶክ አዋርዱን አንተ ካላገኘኸዉ ቲክታክ ይዘጋ 🙏
2025-08-27 16:46:45
45
mesha1849
ራሄል :
ያሲኖ የሀገራችን አንደኛ ኮሜዳ🤣🤣🤣
2025-08-27 08:07:45
14
user2727244016545
Trudy :
ኳየሮች በቃ🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-26 11:51:48
58
mikaelsosenagmail.com
Sos :
ሰው ሞቶ ለመጀመሪያ ጊዜ እውነት ሲነበብ🥰🥰
2025-08-27 18:40:33
28
dagid559
HARMEE :
ቪዲዮ ሳይጨርስ ወደ comment የገባ😛😋
2025-10-04 09:20:58
6
natiye_yene
👑ንግስቷ ነኝ የአለፈዋ👑👑 :
ኖሮ ምን ይጠቅማል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-02 08:31:21
5
adikebede7
ሙዚቃ ቤት :
ኳየሮች እረፉ 😀😀😀
2025-10-03 09:12:45
5
nuru_habib_
نورو :
ጎረቤት ዘመዱን ሁልጊዜ ቢንቅም ትንባሆ ከአፉ ወቶ ግን አያቅም 😅😅 Ere yasino tmechegnalek 🥰
2025-08-26 12:11:56
18
mareflower3
Mare :
ማነው ቆጨማ ነው የሞተው😁😁😁
2025-08-26 17:40:58
17
itisworkingtime
bahri :
ይችላል ምትሉ እስኪ😁
2025-08-26 16:07:25
10
ye.nani
ye nani :
ኳየሮች😀😀
2025-08-26 13:33:59
23
samira.samira0380
Semuti🧕☪️💫 :
አፈምሱኝ 😭
2025-08-26 11:44:54
10
sufiyan6185
1+1+1=3 :
awardu endisetew wesinenal::
2025-08-26 12:09:23
18
emuti1627
Emu🌴🌻 :
ያሲኖ ይችላል👌🥰🥰
2025-10-20 18:12:08
3
mesaylolmes
Mesay Hassen🍫 :
አዋርዱ የያሲኖ መሆን አለበት.
2025-10-06 12:02:27
3
To see more videos from user @comedianyasino, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About