@lisaffit: #fyp #addisababa #habeshatiktok

Lisaf 🦺🥼👕🧥
Lisaf 🦺🥼👕🧥
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 13:29:33 GMT
2770213
377079
6137
43018

Music

Download

Comments

feysaluse
ሀማስ🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸💪 :
የምን ቲጂ አገልግል ነው እንዲህ ሚያሳዝን በሞላበት አገሬ
2025-08-27 03:42:13
9723
habib.ali.yesuf
ወዲ ወሎ :
ቻሌንጅ ብንጀምርላቸው ደስ ይለኛል
2025-08-26 18:27:56
5910
mesizaki1219gmail.com
Mesii :
ልጁን ፈልጉልኝ በማርያም
2025-08-27 05:29:11
1953
user8712745307282
ቢራቢሮ 🦋🦋 :
ህይወት ግን ታዳላለች አይደል🥺
2025-08-26 20:38:50
1712
daniasefa851
🕸🕸🕸 :
ማሳደግ የማይችሉ ሰዎች ምናለ ባይወልዱ
2025-08-27 05:06:23
556
hanansofi983
ሀኒ አዮብ 💖ሱአድ :
እሱም ልጅነቱን ሳይኖር 🥺🥺 ትንሹን እያሳደገ 😭ኡፍ ልጄን
2025-08-27 06:40:33
679
husennega
Husen nega :
የት ነው ያሉት ቦታውን ወይም ካወቃቸው ብነግረኝ
2025-08-26 18:01:32
345
ruhama.jemal
Ruhama Jemal :
ሴቶች ከዚህ መማር ያለብን ሀብታም ባል መግባት ካልሆነም ለትዳር መቸኮል እንደሌለብን እናም ራሳችንን ሳንችል ትዳር ውስጥ ስንገባ ልጅ ሚባል ነገር አለ
2025-08-27 09:46:07
183
nardi_emn
Nardi*emn :
እባካችሁ የኢትዮጲያ ህዝቦች ድህነት መጀመራያ ሳይቀየር ልጅ አቱለድ እባካችሁ ስለምትወልድት ልጅ አስብ አረ ውውውውዎ
2025-08-27 07:36:59
36
teferi120
beki :
ሰው ግን እንዴት ነው ምዋጥለት
2025-08-27 11:54:26
48
gaza77746
@esat 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪 :
ታዋቂን ልምርዳት ክምሮጥ እድነዚህ አይንቱን ብንረዳ እድዚህ አይሆኑም ነበር ክፍጣሪም እናግኝበት ነበር🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-27 05:05:46
27
danayitsolomon
𝓭𝓪𝓷𝓪𝔂𝓲𝓽🦋 :
this life is not fair😥
2025-08-27 09:06:33
9
user480141195
ማርካን ኢትዮዸያ :
ግን እኮ ያልፋል ይቆያል እጂ እኔ ያሳለፍኩት ነው ክብር ለመዳህንያለም
2025-08-27 11:33:43
58
tsegaye813
ብቸኛው :
መራራ ቅጣት😥😥😥😥
2025-08-27 04:31:28
57
papi707
papi🥷 :
አንጀቴን በላዉ የኔ አባት challenge ይጀመር የምትሉ 🥺🥺
2025-08-26 22:19:35
40
little_12_21
ሚ ካኤ ላ🐼 :
🥺ለራሱ እኮ ልጅ ነው
2025-08-26 21:38:13
32
wiz_ahmish
Wiz Ahmish🤴❤️‍🩹 :
እንባዬ መጣ አልቻልኩም🥺😥 ልጁን አፈላልገን ቻለንጅ እናስጀምርለት🙏
2025-08-27 09:15:40
23
berekpdgxfo
Wedi ወንዲ :
ክብር ለታላቅ ወንድምና እህቶች 💪💪🥰🥰
2025-08-27 11:09:59
9
amrilove3
ami :
ቻሌንጅ አንጀምርለት በአልላህ 🥺🥰
2025-08-27 10:34:37
5
user6981490544721
user6981490544721ወይዘድሮ :
ሰው ጨክኖል አንዱ እየበላ ሌላው ጦሙን የሚኖሩባት ሀገር ኧረተጨካከን ወገን አያዋጣንም
2025-08-27 03:21:23
12
fevi0601
Fevi cosmetics 👩‍💼🛍️🛒 :
እንዲ አይነት መረዳት ያለባቸው ሰዎች እያሉ 🥺
2025-08-27 08:49:03
7
mattona0
Matt :
እባክህ ማግኘት ከቻልክ ብንረዳቸው ደስስ ይለኛል
2025-08-27 08:27:24
28
gemina911
ማርያ💞👑 :
🥺 የሚታዘል ሲያዝል
2025-08-26 14:59:31
25
z.kbath
z k🌺bath :
አጀቴን ነው የበላኝ የኔውድ
2025-08-26 15:12:51
24
betlhem221
betyy :
የኔ ጌታ ለራሱ አላደገ ሀላፊነት መሸከም ከባድ ነው
2025-08-27 05:50:56
8
To see more videos from user @lisaffit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About