@sigma.boy11110: Replying to @user6571572248704

𝐂𝐨𝐦𝐦𝐚𝐧𝐝𝐨
𝐂𝐨𝐦𝐦𝐚𝐧𝐝𝐨
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 26 August 2025 16:03:39 GMT
123767
1774
224
328

Music

Download

Comments

user8159580844131
የምሽቱ አድማቂ😹🦋 :
ወድሜ በፈጠረህ አድስ ስልክ ነው ገና ግን በጎኑ አይቆልፍም😭😥
2025-09-24 12:05:21
3
allahmidulilah
Allahmidulilah :
በእናትህ ወንድሜ ያስልኬ እስክርን በራሱ ግዜ ያበራ ይጣፈል ሚን ለድርግ
2025-11-13 08:17:17
0
yaallahgivemesabiir
𝑓🦋 :
ልክ እንደዚህ ተሥተካክሏል ግን በራሡ ጊዜ ይዘጋል ለምን???
2025-09-18 17:53:45
0
user7775396852618
አገሩቦረና የጎረምሳው አገር :
አላህይሥጥልኝ ሀቢቢ ወላሂ እየዘጋ እቢብሎኝ በራሡ አተ ባሳየህኝልክ ተሥተካከለልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-15 05:12:51
1
inaate1215
Arsiitii Lixaa ❤️ :
ባ ፋጣሪ እስት Whatsp ባ አሻራ ብቻ አስሬ ራስቼሎ አሳየኝ 😭
2025-10-19 16:55:12
0
.adbu093
➲➵ደ➚فا◇Ru➰🏌🏼‍♀️ :
ሌላ መፍትሄ ካለህ አሳየኝ ይሄ አልሰራልኝም🥰አሁንም ይገፍልብኛል
2026-02-06 05:03:06
1
sloveevting0
✡🎼ያባቷንስር🎼🔐 :
ቆይግንሠውለምንትመርጣለህ?
2025-08-26 16:17:17
0
.169213
ኪዳነ ምህረት እናቴ 16 ✝️💒🕊🇨🇬 :
ለመጀመሪያ ግዜ ስጠይቅ ቴሌግራምአልከፍት አለኝእንደዚህእያለ የምታቁንገሩኝ😢😢😢😢
2025-11-05 11:38:30
0
hiwan.ababu
eyu yemaryam :
ሰልኬ ቨይሰም ቴክሰትም ሳደርግ እራሱ ባክ ብሎ ምሰሎችን እያመጣ እረበሸኝ
2026-03-03 04:57:55
0
a......0990
ሕይወት ግን😫 :
የኔ ስልክ የለውም አንተ ያረከውን🥺 ግን በዬ ደይቃው ነው እዬጠፋ ያስቸገረኝ😩🥺
2025-09-04 21:31:30
1
aa980280
ያለመኖር ቢኖር እሱን ነበር መኖር :
አረ ወድሜ ስልኬ ፎሎ ጠላደርግል አለ
2025-08-28 16:45:28
1
mekdi2756
😥m🦋ሕርርቲ ጓል ግዜ🔐🪫 :
ሰውትመርጣለኽ ማለትነው😥
2025-09-03 13:35:06
1
ruqee.quree
❤የናቷናፋቂ❤ :
እኔምለዉ ስተየ አለፍከኝ አረበናትህ ዛሬኳንመልስ ዋይፊይእደትማስተካከልይቻላል
2025-09-02 18:09:31
0
user6565377713373
ስናይፐሩ የዳሌሽ ምርኮኞ :
አረ በናትህ ወዲም በመስመር እያወራሁ ሌላሰው ሲደውል በራሁ እያነሳ ሸገረኚ
2025-08-30 09:41:17
0
huuuuuujujjjjjuuii
👭👭 :
በናትህ የኔ ምንም መጠቀም አልቻልኩም ሁሉም ማስታወቂያ ሆነብኝ ከቻልክ አትለፈኝ 😥😥😥😥
2025-09-03 17:23:07
0
.athe45
꧁ማ★᭄ꦿ᭄ꦿአ❥❧❦ዛ❥●─────────── :
ወድሜ ለቤትህ እድስነኝ ስልኬ ስልክ እያወራው ጎኑን ስነካው እየዘጋብኝ ተቸገርኩኝ መላበለኝ🌺🌺🌺
2025-08-28 12:22:11
0
tarike.yaresema
tarike yaresema :
አረወድሜ አትለፈኝ በእናት የስልኬ ባትሪ ቶሎ እያለቀ አስቸገረኝመላ በለኝ
2025-08-27 19:41:06
0
kmg.648216
𝕪𝕠𝕣𝕕𝕚 የቦረናዋ💚💛❤ :
ወድምየ ከይቅርታጋር ካላሰቸገርኩህ ቲክቶክ ላይቨ መግባት እቢ አለኝ ሲቲግ እያመጣ ብኝ ከቻልክ አሳየኝ አድሰነኝ😍😍😍😍😍😍😍😍
2025-08-26 16:25:05
1
user98048473702961
ዜድ ነኝ የራያዋ🌾🌷 :
ዋይፍይ እያለ ስልኬ ግን ያቆርጣል place😢😢🙏
2025-09-04 22:23:26
1
tini666l
የበረሀዉ እሰት🇯🇴💸🕌⚔️ :
ለኔ በዉስጥ ኒገረኝ ኢሞ መጣለፍ😭💕
2025-08-31 14:58:14
1
user6660792181283
ያልተፈታዉ ህልሜ ታሪኩ ብዙ ነዉ :
2026-01-18 13:04:14
0
user6660792181283
ያልተፈታዉ ህልሜ ታሪኩ ብዙ ነዉ :
ድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ በአላህ እዳታልፈኝ ስልኬ እደዝህ አምጥቶብኝ አልጠፋም አለኝ
2026-01-18 13:04:59
0
m8255741
ቻልየ አትሙትብኝ😭😭 :
እኔም😢😢
2026-06-02 19:01:00
0
my778585
እርግብ 🕊የክርስቶስ አገልጋይ✝️😇 :
ማርያምን ሰው ትመርጣለህ🥺
2025-08-26 17:01:09
0
To see more videos from user @sigma.boy11110, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About