@suadcurry: ጀግና ሽሂድ አራጋው ማን ነው ? #ለነብዩ_ሰ_ዐ_ወ_ክብር_ሲዋደቅ_ገለው_ያቃጠሉት_እንደ_ሰንደቅ_ደምቆ_የሚታየው_ያ_ጀግና_ሸሂድ_አራጋው_ማን_ነው❓ ==================================== አራጋው ከንጉስ ሚካኤል የቅርብ ዘመድ ከሆኑት ከአቶ በለው ነጋሽ በወረሂመኑ የተወለደ ሲሆን ልጁ ፈጣንና ቀልጣፋ በመሆኑ አባቱ ባለስልጣን ይሆንላቸው ዘንድ በመመኘት ለንጉስ ራስ ሚካኤል ያሳድጉት ዘንድ ሰጡት ራስ ሚካኤልና ቀሳውስቱም አራጋውን ወደ ክርስትና ለማስገባት ብዙ ሞከሩ እሱ ግን ከእስልምናየ ወይ ፍንክች አለ በዚህም ምክንያት የተለያዩ ዕድገትና የመሬት ጥቅማ ጥቅም ለሌሎች ቢሰጣቸውም እሱ ግን ሙስሊም በመሆኑ ከለከሉት ሆኖም ግን የንጉሱ ቤተሰብ ከመሆኑ አንፃርና በቅልጥፍናው የራስ ሚካኤል ጦር ውስጥ ተቀላቅሎ ትንሽ መሬት ተሰጥቶት ለንጉሱ ጃንጥላ ያዥ በመሆን አገልግሏል ። በነገራችን ላይ ንጉስ ሚካኤል ማለት ለስልጣን ሲል አላህን ክዶ በክርስትና የተጠመቀ #ሙርተድ የልጅ ኢያሱ አባት, የዕቴጌ መነን አያትና የአፄ ሚኒልክ አማች የወሎን ሙስሊም ለ30 ዓመት ሲያሰቃይ የኖረ ግፈኛ ሰው ነው ። በ1912 ራስ ሚካኤል በአጃቢወቻቸው ተከበው ወደ ቢለን አካባቢ ለጊዮርጊስ ቤተክርስትያን የመሠረት ድንጋይ ጥለው ሲመለሱ ቀሳውስቱ ኢስላምን #ይሳደቡ ጀመር ነቢዩ መሐመድን ሰ.ዐ.ወ #ያንቋሽሻሉ ይህ ንግግራቸው አራጋው በለውን አናደደው ነብዩ ሰ.ዐ.ወ እንደዚያ በመሰደባቸው ውስጡ ታወከ ፊቱ ልውጥውጥ አለ በራስ ሚካኤል አናት ላይ የያዘውን ጃንጥላ ለሌላ ሰው ሰጥቶ በአቅራቢያው ወደ ነበረው ጫካ ይገባል ነቢዩ መሐመድ ሰ.ዐ.ወ እንደዚያ በመሰደባቸው ምርር ብሎት አለቀሰ ማድረግ ያለበትን ሁሉ አሰበ ራስ ሚካኤል አራጋው ሙስሊም ስለሆነ ተሰምቶት ነው አለ ከዚያም ወደ ደሴ የራስ ሚካኤል ቤተ መንግሥት አብሯቸው ተመለሰ በዚያ ሥፍራና ሥራ መቀጠል እንደሌለበት ወሰነ ዘመዶቼን እጠይቃለሁ በማለት እራስ ሚካኤልን አስፈቅዶ ወደ ወረሂመኑ-ጋተራ ሄደ ። የነበረውን ሃብትና ንብረት ለዘመዶቹ በሶደቃነት አከፋፈለ ቀሳውስቱ በዚያ መልኩ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ መሳደባቸው እስካሁን ውስጡን ረብሾታል በጋተራ በቆየበት የመጨረሻ ሌሊት ሶደቃ አዘጋጀ በዝግጅቱ ላይም ነቢዩን ሰ.ዐ.ወ የሚያወድሱ ነሺዳና መንዙማዎች ተባሉ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ አወደሱ በአካባቢው በመውሊድ ላይ ስለ #ጂሐድ ይባሉ የነበሩ መንዙማዎችም ተባሉ በማግስቱ ሰይፉን አስልቶ(ሞርዶ) እና ጦሩን ይዞ በፈረስ ወደ ደሴ አቀና ነብዩን እንደዚያ በተሳደቡት ቀሳውስት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ቆራጥ ውሳኔ ለራሱ ወስኗል ጉዞው በራስ ሚካኤል በዚያው ዓመት ወደ ተሠራው መድኃኒዓለም ቤተክርስትያን መዞ ወደ ቅጥር ጊቢ ገባ ቀሳውስቱን በሰይፉ አንገታቸውን እየቀላ ረፈረፋቸው በአቅራቢያው ወደነበረው አይጠየፍ ጊቢ(ቤተመንግሥት) ራስ ሚካኤልን ለማግኘት ወደ ውስጥ መዝለቅን ፈልጓል ግን እልፍኝ ወታደሮች ከበው አቆሰሉት አራጋው ከዚያም ተያዘ ራስ ሚካኤል ቀሳውስቱ ላይ በፈጸመው ግድያ የሞት ፍርድ ፈረዱበት:: ሼህ ዑመር ቀኝ እጃቸውን በተቆረጡበትና በርካታ ሙስሊሞች ሲቀጡበት በነበሩበት ሥፍራ ላይ የአራጋው ስቅላት እንዲፈጸም አዘዘ አራጋው በለው ነጋሽ የነቢዩ መሐመድን ሰ.ዐ.ወ ክብር የተዳፈሩትን ቀሳውስት በመግደሉ በሕዝብ ፊት ሙስሊሙ ዳግም እንደዚህ ዓይነት ነገር እንዳያስብ ለማስተማርያነት አስከሬኑ ለሦስት ቀናትና ለሊት ተሰቅሎ በዚያው እንዲቆይ ጠባቂዎች ተመደቡ በመጠበቅ ላይ ሳለ በመጀመርያው ሌሊት የብርሃን ብልጭታ(መብረቅ) ጠባቂዎቹን አስደነገጣቸው በሁለተኛው ሌሊትም ተደገመ ጠባቂዎቹ ጉዳዩን ለራስ ሚካኤል ነገሩ ራስ ሚካኤልም ይህን የጅል ንግግራችሁን ተዉና አውርዳችሁ ሲል አዘዘ አስከሬኑን አውርደው በሻማ(ጨርቅ) ጠቀለሉ በሰምም ነከሩ በስፍራው ፈርሶ ከነበረ ጎጆ ላይ እንጨት ወስደው አስቀመጡበት የአራጋው አስክሬን እንደ ደመራ በእሳት ተለኮሰ አቃጠሉት በስፍራው የነበሩ ሙስሊሞች ምንም ማድረግ ሳይችሉ ቆመው ይመለከታሉ በስፍራው የነበሩ አባቶች በአራጋው ጀግንነትና መስዋዕትነት እንደ ሙጃሂድና ሸሂድ ቆጠሩት ወልይ ነውም አሉት ሲቃጠል የተመለከቱ ሙስሊም አባቶች እንደ ሻማ ቀልጦ እንደ ሻማ ያበራ ሲሉ ይናገሩ ነበር በዚያ ጭቆናና ግፍ በበዛበት ኢስላምን መማርና ማስተማር አስቸጋሪ በነበረብት ዘመን ጸረ-ኢስላም አቋም ባለው የራስ ሚካኤል ቤት ያደገው አራጋው ለነቢ ሰ,ዐ,ወ የነበረው ፍቅር ወደር አልነበረውም ነብዩን ሰ,ዐ,ወ መውደድ ማለት ይህ ነው። ደሴ የሸዋበር መስጂድ አራጋው በተሰቀለበትና ጀናዛው በተቃጠለበት ሥፍራ ላይ ተገነባ ስቅላቱ የተፈፀመው በመስጂዱ ቅጥር ግቢ የመስጂዱ (ጉልላት) በቆመበት ሥፍራ ላይ ነው በእርግጥም አራጋው እንደ ሰንደቅ ከፍ ብሎና ደምቆ የሚታይ ሸሂድ ነው ። አላህ ሸሂድነቱን ይቀበለው‼ ጀማሪ አንባብያንን ከግምት ውስጥ በማስገባት ባጭሩ የቀረበ። @mensur @Comedian Mame OFFICIAL @ታኩር @Aloushi Akmel @Tofik Mohammed (አቡ አይሰር) @Ab habesha @Abdurahman Seid /ሜጢ/ @Feysel.jr @Asmamaw Ahmed በ @Ibrahim Mohammed 📍Dessi Wollo Ethiopia

Sa’ad Al Habshi
Sa’ad Al Habshi
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 16:43:41 GMT
72419
7717
188
800

Music

Download

Comments

aladlu12
Adel😎 :
የደሴ ልጆች አለን በሉኝ🥰
2025-08-27 03:32:02
161
zatelhabib
Ab habesha :
አራጋዉ እንደ ሻማ ቀልጦ እንደ ሻማ ያበራል💚
2025-08-26 16:59:01
84
nas66946
nas :
ትዝታየ መጣ
2025-09-11 14:08:41
0
hafeedalialhabeshi
𐩭𐩳𐩧 𐩱𐩡𐩢𐩨𐩦𐩺 :
እውን እኛ ወሎዬዎች ያባቶቻችን ልጆች ነን?
2025-08-27 11:40:17
7
mohammadseid332
ማሜ ዶላር :
የኛ ዉዷ ሃገራችን ደሴ የደሴ ልጆች አላችሁ
2025-08-27 07:38:25
27
amirosthought
@amiroyedrow :
አራጋዉ ሲባል
2025-08-27 03:50:34
17
seni31910
seni :
ከአሰብ መልስ የመጀመሪያው ሰፈሬ አባቴ ደሞ እዚህ መስጊድ አሰጋጅ ነበረ አላህ ይራህመው😭
2025-08-27 14:42:42
3
yedarilij
🇪🇹 ኩኒስ-ኒደርባ 🇵🇸 :
ጊዜ በሰጠው ባለምዋይ ስቅላት ቢሆን የእርሱ እጣ ሰንደቅ ነው ከሩቅ የሚታይ አራጋው ባንቱ ለመጣ 💪💪🥺🥺
2025-08-27 06:15:37
8
hanbabam36
حانون|Hanoon💫 :
የዉዴታ፣ የጀግንነት፣ የመስዋትነት ተምሳሌት አራጋው ❤
2025-08-26 18:23:54
31
www.husam
husamudin 💚 :
አራጋው ማለት የጀግንነት ጥግ ናቸው 🥺የፍቅር ተምሳሌት እኛን ለማስተማር አንገታቸውን የደፋ ናቸው 🥺
2025-08-27 04:37:51
26
nesru9632
Nesredin Muhammed :
Alen
2025-08-27 04:45:25
3
nathanejamse
Nathan Jamse :
እስልምና ከነፍሳችን በላይ ውድ መሆኑን በተግባር ካሳዩን መካከል አራጋው በለው አንዱ ነው🙏🙏🙏
2025-08-26 21:32:17
6
miftah2624
Be + :
ይህን ሰፈር በረመዳን ምሽቶች ያየ♥️♥️♥️
2025-08-27 07:39:21
1
user973251683
mila ሚላ :
ሰንደቅነው ከሩቅ የሚታይ አራጋው በአንቱ ለመጣ🙏🙏🙏🙏
2025-08-26 23:10:53
8
ahmiiiii19
𝚊𝚑𝚖𝚒𝚝𝚝𝚢✌️ :
😍
2025-08-27 05:53:14
4
hind6900
Meryam :
ሸዋ በሬ የአራጋው ማስታወሻችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-27 07:23:46
10
muba86mb
Genuine Man :
አራጋው በለው😢
2025-08-27 05:30:18
0
mohamedd9677
brightness ☀️☀️5G :
አረጋው🥰🥰🥰
2025-08-27 03:58:50
1
inamayarabisayahdn
ferdy modesty 🇵🇸 🍉 :
tsega birhane👌 aragaw balew🥰
2025-08-26 19:47:48
1
nassmasse2
Nesredin wollo 🦅🇹🇷 :
አራጋው🥺❤
2025-08-27 05:24:32
3
.aesha.sani
Akiz :
የሸዋ በር ትዝታ ያሰላም...
2025-08-27 05:54:11
1
shemse_din417
shemsedin muhammed 🇵🇸 :
aragaw💪💪💪💪
2025-08-27 03:06:26
1
mare68729
Mare የልጅ Rich :
My Dessie 🫶🫶
2025-08-27 07:29:41
1
abdurahamanabdela
abdurahamanabdal9 :
As wr wb. masha allaah ❤❤❤❤❤❤
2025-08-26 21:36:21
1
ahmedseid468
Ahmedin ዘ_ብሔረ ወሎ :
አህመዲንጀበል ባይኖር አራጋውን አላውቀውም ነበር ጀበሎ ውለታው በዝቶብናል
2025-08-28 23:04:22
2
To see more videos from user @suadcurry, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About