@ziyad_strong_iman: #<ከወሬ ቀንስ ! ለ5 ለ 10 ሰው ሼር ኮፒ ሊንክ ያጀመዓ

☆ZiYAD Strong iman✔️
☆ZiYAD Strong iman✔️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 19:39:15 GMT
360993
33781
523
17432

Music

Download

Comments

alhamdulilahe1
እውነታ Haq Tube :
የት መስጊድ ናቸው ልሂድ ንገሩኝ ስወዳቸው አደባቸው ለዛቸው ማሻአላህ
2025-08-27 18:38:38
199
oilfield198711
Chris oilfield :
ኢንሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን
2025-08-26 19:46:06
109
azebortasnim
Azeb :
የኢስላም ወንድምና እህቶች ዱአ አድርጉልኝ ከጎንሽ ነን በሉኝ ዝም ብላችሁ❤
2025-09-15 20:20:32
10
fatuma2850
Fatuma :
የኡስታዝ ስም ንገሩኝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
2025-08-27 15:40:05
13
muhamed5e
Mohamed 😊 :
በየመስጊዱ እንደነዚህ አይነት እማሞች ቢኖሩ ምን ያማረ ትውልድ ይመጣ ::አሁን ላይ እኮ ብዙ መስጊዶች መስገድ ብቻ እንጂ ዳእዋ እሚያደርግ እማም የለም 🥺 ቀልብ ደሞ እንደዚህ አይነት አስታዋሽ ትፈልጋለች!!
2025-09-11 18:12:15
15
lina.sz3
🦋lina 🦋 :
ይዊይ የኔ አባት ስወዶት እኮ ወላሂ
2025-08-27 08:20:33
24
user6997881724002
ሚስ ኮሎ :
ረጅም እድሜ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
2025-08-27 23:06:14
6
umerediris0
I'm Muslim alhamdulilah :
ያሰላም ስነመግባር ማሻአላህ ❤ ኡስታዝዬ
2025-08-27 20:53:20
8
7apple32
@apple7 :
ምንም የሚጣል ቃል የሌለው ዳአዋ 😊🤲
2025-08-27 20:07:11
8
ferhan858
Ferhan Jemil :
ለነዛ መስጂዱን horror cinema ለሚያረጉት ላኩላቸው
2025-09-01 14:40:38
10
mamex263
Amoxcacilin🤴 :
ደአዋ ሲደረግ እንዲህ በተረጋጋና በሰከን መልኩ መሆኑን ሌሎቹም ቢማሩ ይበጃል!! በጣም ከልክ በላይ እሪሪሪ የሚሉ አሉ
2025-08-28 06:46:24
11
aaaaasddrsfgggh
iiiiiuuu :
ወለህ ኡስተዝ የእርሶ ንግግር ከሰመው በኋለ ድኔ ጨምሮልኛል
2025-08-27 06:23:47
19
mubarekgeremew
Muu :
የዚህ አይነት ትምህርት ሚሰጡ ሰዎት ጠፍተውኮ ነው ሰዎ ከራሱ ማይግባባው
2025-08-27 19:44:57
5
sufran.kecho
Sufran Kecho :
መልካም ንግግር ሷዳቃ ነው ኡስተዝዬ አላህ ራጅም ዓመት የኑሮት
2025-08-27 15:27:20
10
z_zz2222
..... :
ኢንሻ አላህ
2025-08-27 09:19:08
5
t.t16807
T T :
🥰🥰በሰማነዉ እምንሰራ ያድርገን🥰🥰ኡሰታዝዬ 🥰🥰ሃያትትትትትት🥰🥰
2025-08-26 21:02:10
29
mer.im.2727
Mer Im 2727 :
አላህ ያስተካክለን
2025-08-27 07:22:08
6
rhmet34
Rhemet saleh :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋው ምርጥ ምክር
2025-08-27 18:11:52
7
125678sule
Emran :
አላህ ያቆዮት ውስታዜ
2025-08-27 07:25:58
9
yu_mom1
𝐡𝐚𝐝𝐫𝐢-𝐲𝐚𝐧𝐚 :
allah ywefken አዑስታዝ allah ሀያት ይስጦት
2025-08-27 13:05:44
5
misramusema
Misra Musema :
ኢንሸላህ🥰🥰🥰
2025-08-27 08:13:40
5
sebrinase
susu hina 🦋🌸 :
ሀያት🥰🤲
2025-08-26 19:59:28
5
user2359906658077
Daru selam :
ምርጥ የሚቀነሱ ምክሮች ናቸዉና ጀዛከሏህ ያሃቢቢ ።
2025-10-17 16:50:25
3
user2359906658077
Daru selam :
ያ ሼኽ ተቀበል ኣሏህ ምርጥ ዳዕዋ ነዉ በሰማነዉ ለመሥራት ኣላህ ይወፍቀን ።
2025-10-17 16:57:11
3
fatiyafati269
fatiyafati269 :
ማሻ አላህ ዳዋቸዉ በጣም ልብ ያረጋጋል አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸዉ 🥰🥰🥰
2025-08-30 13:33:15
3
To see more videos from user @ziyad_strong_iman, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About