Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@biruk19216: #fikiradisnekatibeb #newamharicmusic
Biruk Man United
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 21:00:04 GMT
461250
22653
503
3561
Music
Download
No Watermark .mp4 (
18.36MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
17.64MB
)
Watermark .mp4 (
34.84MB
)
Music .mp3
Comments
Dires :
ሰላም ለኪ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ነው ሌላው ላይ አያምርም እውነቱን ንገረኝ ካላችሁኝ ደንገጥ ብያለው
2025-08-27 06:06:29
207
𝑦𝑜𝑚🦋⚡️ :
ሙሉውን ለምን ትለቃላቹ ዩትዩብ ሠው ገበቶ ይይላት አጥፉላት አትሠግጡ
2025-08-27 14:08:52
11
Samuel Abebe :
ፍቅርዬ የኛ ሸበላ ይመችሽ
2025-08-27 17:47:59
0
@leyonel messi :
ሰላም ለኪ አይባልም
2025-08-27 07:25:35
81
Debre tabor Gonder :
ተወደደም ተጠላም ግራም ነፈሰ ቀኝ ትናንትም ሆነ ዛሬ ነገም ሆነ ወደፊት ማንም ሊክደዉ የማይችለዉ የታሪክ እና የአንድነት ፊታዉራሪዎች ነን
2025-08-27 07:35:26
37
𝓼𝓮𝓫𝓵𝓮 :
ነውር ነው ኦርቶዶክሳዊያን ምን ትላላችሁ እኔ ሰላም ለኪ ይውጣ ከሙዚቃው ባይ ነኝ
2025-08-27 11:01:08
17
@mekdes122 :
ሰላም ለኪ አይወጣም ሰላም ያለችዉ ለጎንደር ነዉ ጎንደር ደግሞ ሀይማኖት ጀግንነት ታሪክ ብዙ ነገር ናት እሽ መስሚያችን ጥጥ ነዉ
2025-08-27 13:05:17
13
Boni :
ሰላምለኪ ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏
2025-08-27 09:03:31
42
Jo naaki :
ቴዲ አፍሮ አራራይ ብሎ ዘፍኖ የለ
2025-08-27 17:51:56
0
Eyasu :
ለጎጃም ሲዘፈን ጎጠኝነት የሚለው ታወቀ…ምነው ታድያ እዚህ ጋ የት አላችሁ 🤣🤣😂
2025-08-27 06:37:32
1
@ Haset 19 :
ጎንደር በአንች አንደበት ይበልጥ ታምራለች
2025-08-27 04:48:03
39
#Beza :
የምን ሰላም ለኪ ነው አረጉድ መጣብን
2025-08-27 11:48:23
2
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 :
አሁን የፍቅር አዲስ ሙዚቃ ጉጠኝነት ነው ብለን እንቃወም ወይስ እንስማው ! እኔ ለምን ጎጃም ተብሎ ተዘፈነ ተብሎ ዘመቻ እንደተከፈተ ራሱ እስካሁን እየገረመኝ ነው ።
2025-08-27 05:14:15
15
elsialmu :
ተይ ፍቅራዲስ አቺም ሊነሳብሽ ነው እንደሌሎቹ
2025-08-27 10:17:18
1
Zemedkun :
ሰላም ለኪ ርእሱ ባይሆን ጥሩ ነበር ሰላም ለኪ ሲባል ደስ የሚለው ለድንግል ማርያም ገበርኤል ሲላት ነው
2025-08-27 05:44:52
2
Manayesh Yihune :
ሰላም ለኪ አይባልም
2025-08-27 17:24:14
2
በለኝ ያንድ ለናቱ :
ጎንደር ወይዘሪት😘😘😘😘😘 ጎንደሬዎች የት ናቹህ
2025-08-27 05:26:58
23
GT :
ግጥሙ ብዙም አይመስጥም ግን ይሁን።
2025-08-27 04:16:36
31
pop :
ጎደር መልክቱን በደብ አዳምጥ መልክቱን በተዋበ ዜማ ውስጥ ያለውን
2025-08-27 01:22:39
12
eleniberhanu605 :
መንፈሳዊ ቅድስና ላላቸው ነው 'ሰላም ለኪ 'እሚባለው ይህ ግን ዘፈን ነው እና መቀላቀሉ ምን ታስቦ ይሆን ?ምናልባት ከሀሙሱ ፈረስ የቀጠለ ይሆን ?
2025-08-27 08:40:42
1
አዲስ ምላስ :
ጴነጠጠች እንዴ
2025-08-27 03:48:29
3
selam@06 :
ሠላም ለኪ ለድንግል ማርያም ብቻ ነው
2025-08-27 11:05:56
1
የድንግል ማርያም ልጅ :
አንቺ ሰላም እለኪ ታውቆሻል ጌን???
2025-08-27 11:38:35
0
የምድርጉድብዙነው :
የታምራትገለታካዳሚናውሽማ
2025-08-27 07:40:39
1
G-mart :
አድናቅሽ ብሆንም አሁን ባለዉ ወቅታዊ ሁኔታ ግን ዘፈንሽ ወድቋል።ይህ ዘፈን ጊዜዉ አልፎበታል።አሁን ጀግና ከሆንሽ"አማራ"የሚል ዘፈን ነዉ የምንፈልገዉ።ከዚህ ዉጭ "የሰፈር ዘፈን"በዚህ ወቅት ዉዳቂ ነዉ።
2025-08-27 08:20:50
1
To see more videos from user @biruk19216, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp
#fypシ゚😘
♾️
Chegou a queridaaaa! Minha penteadeira nova que vai ficar aqui no ap do meu namorado, ele me deu de presente para eu ter meu espaço e guardar minhas makes 🥹❤️😭 obrigada amorrr!! #penteadeira #penteadeiradossonhos #penteadeiracheck #maquiagem #makeup #makeuporganization #organization #organização #girl #meninas #foryoupage
j4nd4 m4ndvl#drama #viral #fypシ゚
#menhmongvamcodong #binhyen #mientay
About
Robot
Legal
Privacy Policy