@kis_m12: ውዳሴ ማርያም ዜማ ዘሐሙስ #motherdaughter #ethiopian_tik_tok #fyp #wdasemaryam #fypシ゚

Kisanet Meles
Kisanet Meles
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 27 August 2025 15:14:05 GMT
999056
193692
3256
16317

Music

Download

Comments

solomon.asmera1
soll :
ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች 2018 እመቤቴ ማርያም ህይወታችንን ትቀይርልን
2025-08-28 10:25:02
1809
user2104869744229
moges :
🥰:“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።” — ምሳሌ 31፥10
2025-08-28 05:30:46
1638
beyenechala
Beyene🌻Chala🌻News :
wowwww Teziii alegn
2025-08-28 19:57:14
1
orthodoxawit24
ኦርቶዶክሳዊት :
🥰🥰🥰 አቦ በጥበብ በፀጋ ያሳድግልሽ አንቺንም ትጋትሽን አይቀይርብሽ
2025-08-27 15:18:51
5399
abelfana
Abel Fana :
ምን ዓይነት የታደለ ልጅ ነው እግዚያብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ አንቺንም ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
2025-08-27 16:28:44
1928
abusha.king.12
abusha :
የአመቱ ምርጥ እናት
2025-08-28 03:46:52
383
fishenku0
🅵︎🅸︎🆂︎🅷︎ 🅴︎🅽︎🅺︎🆄︎ :
ባልሽ በምን አይነት ጸሎት ነው ያገኝሽ ❓
2025-08-28 09:16:01
158
efi.efi040
መ/ር ኤፍሬም :
ቲክቶክ በጎውንም ክፉንም ያሳየናል ከፊሉ ይዘፍናል ሌላው ደግሞ ይሳደባል ለማነኛውም እህታችን በገና ብቻ አይደለም ዜማውንም አሳመረችው እርግጠኛ ነኝ ልጅሽም በዚሁ ይቀጥላል ደስ ስትይ
2025-08-27 17:37:54
751
feven.sisay6
Feven Sisay :
ምርጥ እናት ምሳሌያችን
2025-08-28 19:04:15
0
deliyana322
jpge :
መላ ሠዉነቴን ነው የነዘረኝ ወይ መታደል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ይኑር 🥰🥰🥰🥰
2025-08-27 19:48:35
320
dmcouple1
DagimLive :
ለሴት አይፈቀድም like ፉለጋ ምንሰራውን ብናቅ
2025-08-27 17:04:07
56
josede8
yoseph_de :
My two biggest blessings ❤️👩‍👦
2025-08-27 15:36:31
1914
anumatadese
Chala T Hundera :
2 ጢሞቴዎስ 4:4፤ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
2025-08-28 13:14:46
1
user9245102319470
tewahdo :
ሰራ ፈትነሽ እንዴ
2025-08-28 11:26:12
3
mehareneab
K mar :
በቃል ነው የሚባል መጀመሪያ በቃል ዘሩን መያዝ ይገባል ለወደፊቱ
2025-08-28 13:46:39
2
user479132495620
maki19 :
እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 🥰🥰🥰
2025-08-27 15:45:36
251
kessahun.aynalem
Kessahun Aynalem :
እግዚአብሔር ልጅሽን የሰድግልሽ እህቴ
2025-08-27 15:28:16
191
ephi0021
ephi0021 :
ወንድ ሁሉ ሚስት አገባው ይላል ከሚስትም ምትበልጥ ሚስት አለች
2025-08-28 19:13:31
2
user5140027591384
user5140027591384 :
አመሰግናለው ጠዋቴን አሳመርሽው ቀጥይበት
2025-08-28 04:32:44
50
mule5680
mule :
ውዳሴዋን ፀጋን በረከቷ ታሳድርብሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ልጅሽን በሞገስ ታሳድግልሽ ተባረኪ እህቴ🙏🙏
2025-08-28 19:06:27
5
bisrat_16
👑 :
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።” — ምሳሌ 31፥10
2025-08-28 04:04:18
126
isakseyifemikael12
isak :
በጣም የሚገርመው ልጇ በተመስጦ እየሰማት ፤ እያዳመጣት ነው 😘
2025-08-28 18:40:51
1
ahadu010801
mimi detso shufer :
ልጅሽ ታድሎ እግ/ር ያሳድግልሽ❤❤❤
2025-08-28 08:22:15
6
seminesh_enate
ማርያም ❤️‍🩹 :
ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች 2018 እመቤቴ ማርያም ህይወታችንን ትቀይርልን
2025-08-28 17:00:32
5
dawittura7
user1498359351146 :
ቅዱስ ኤፍርኤምን የባረከች ድንግል ማርያም አንቺንም ትባርክሽ
2025-08-28 18:14:09
1
To see more videos from user @kis_m12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About