@nejadire: የሰውን ስጋ ሚበላው ጥገኛ ትል #parasite #fyppppppppppppppppppppppp #nejadire #ethiopian_tik_tok #viral

Nejaᵈⁱʳᵉ
Nejaᵈⁱʳᵉ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 27 August 2025 19:26:52 GMT
126337
1457
59
576

Music

Download

Comments

mihretuhailemariam02
ሰሙ :
😂😂😂 ሚገርመው እኔ ከዛሬ 8 አመት ጀምሮ ሳክመው የነበርን ህመም😜😜😜 በቃ ፈረንጅ ካልነገራቸው እማያምን😂😂😂
2025-08-28 03:26:13
23
meskeremit
ነዒ :
እግዚአብሔር እኔ ታምሜ አስራ ሁለት ከሰውነቴ ወቶልኛል
2025-08-27 23:56:46
0
selammekon91593
SELAM MEKONIN 908 :
በጌታ በየሱስ ሰስም ይወጋ
2025-08-28 21:23:55
0
kiyyayee04
kiyyaye :
Ayn new milunes😂😂😂😂
2025-08-28 19:23:57
2
000hg4
ጎንደሬው :
ቆየኮ ሀገራችን ከገባ ግን ይህን ያህል የተጋነነ አይደለም ልክ እንደ ሙጀሌ ነው
2025-08-28 04:05:12
6
by2788
B,Y :
እኔ እጀርባየ ላይ ገብቶ እሳት አሙቀው ነው ያወጡልኝ ውይይይይ😳
2025-08-28 17:56:21
1
user946998127
user jaja :
ድቁንዱቅ ብርቅ ነዉ እንዴ
2025-08-28 09:54:46
5
bedru.yimer3
bedru yimer :
ኧረ ይህን ነገር ሰገራየ ውስጥ አይቸዋለሁ😳😳
2025-08-28 15:09:53
1
dagimkidus1
helen fetahi :
ምኑነው ብርቅ የቆየ ነው
2025-08-28 21:22:32
0
atdmx
ant dmx :
አዲስ ፈጠሩልን
2025-08-27 19:38:30
7
mesi.yearsema06
የአፄወቹ ❤️💛💚 :
እኔን እራሱ ስንቴ ነዉ የበላኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-28 04:24:56
4
user3762199825811
emu :
ቶቼ ነው
2025-08-28 03:23:17
1
manu.manu3952
yab man :
ታድያ መች ነው ወደኛ ምታስገቡት
2025-08-28 15:33:07
0
aster.cuba
Atuka :
አረ እኔ የዛሬ 20 ዓመት ጀርባዬ ላይ ገብቶብኝ ነበር በላይተር ስናሞቀው ወጣ ብርቅ አይደለም የወጣው ራሱን ነው የሚመስለው
2025-08-28 16:10:11
0
shemelistesema
shemelistesema :
ዱቅንዱቅ አሜርካ ገባልሻ ወይኔ በላቸው ።
2025-08-28 19:26:26
0
emueyu05
emu eyu05 :
ምንድነው ምክንያቱ
2025-08-28 19:00:58
0
abemagna13
abebe ታቦቴ ጎንደሬው :
ምያሲስ ይባላል አታካብድ አዚህ አለ normal ነው
2025-08-28 01:53:04
0
kale12212930
Mass 19 ማስ :
እና እኛንም ይበላናል? ስጋ የለም 🦴 የሚበላ ከሆነ አይጠፋም👌 እሱ ብቻ ይመቸዉ። 🤔😂😂😂
2025-08-27 20:36:35
0
user1311732944516
user1311732944516 :
በኛ ሀገር ሰም ዱቅንዲቄት ይባላል
2025-08-28 18:32:54
0
sidra95sara
sidra95sara :
ቻይኖች ደግሞ ይበሉታል እስከነ ሕይወቱ
2025-08-27 20:14:57
2
m.m.m2520
M_M_M :
አሜሪካን ትቶ...
2025-08-28 18:15:52
0
abi53614
(Dere)Me We :
አይ ሀበሻ እስከ ዛሬ እሄን አታውቂም ድሮም አለ እኮ ብሮ
2025-08-28 18:52:26
0
1221maki1
1221maki1 :
አሁን ወደ ፈረደባት አፍሪካ ይልኩታል
2025-08-28 18:45:21
0
desalegn297
desalagn mola :
ለአብይ ንገረው ይደምረው
2025-08-28 03:33:53
1
elilta74
Elu💗 :
እናቴ ይሄ ትል ካሰውነቷ አውጥቸላት አውቃለሁ ግን ክፍለሀገር ስለሆነ ሰው አሰርቶብኝ እያለች ሕክማና አልሄድም አለች ሳስበው ራሱ እኔ ያመኛል የተሰቃየችው ስቃይ
2025-08-28 06:38:29
0
To see more videos from user @nejadire, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About