@businesslawbytsega: ኢንጂነር ከፈለኝ ሀይሉ “ኪሳራም ስራ ነው” የቢዝነስ ሀሁ በኢትዮዽያ መፅሀፍ ደራሲ unlock consultancy & engineering plc መስራችና ባለቤት ሲሆን በንብረት ግመታ፣ በቢዝነስና ኢንቨስትመንት ማማከር ስራዎችን ይሰራል።

Business law radio program
Business law radio program
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 27 August 2025 20:11:05 GMT
659528
25622
405
7506

Music

Download

Comments

ebrahimahmed1011
Ebro Ahmed Mohammed :
መቀጠርን discourage ማድረግ ግን ተገቢ አይመስለኝም። ያንተን ስራ የሚሰሩት ተቀጥረው የሚሰሩ ሰዎች ናቸው።
2025-08-28 05:20:12
582
alehegn645
ህይወት ይቀጥላል :
ከመንግስት ሰራተኛ እግዚአብሔርን ነው የምላችሁ ቆሎ ማዞር ይሻላል😁😁😁
2025-08-28 05:54:21
332
goblind7
ªđũ đªđª :
ቀድሞ መወለድ advantage አለው። ዛሬ ያቺን የመንግስት ሥራ ማግኘት ከበዷል
2025-08-28 03:31:19
212
chalewtadesse
chalew t :
የቤት አከራዩን ገንዘብ ከፍለሀል? እንደወጣሁ አልተመለስኩም ስላልክ።
2025-08-28 01:52:21
100
tamrat4720
user829173456 :
ብር ለገንዘብ ብቻ ማንኖር ሰዎች አለን😏
2025-08-28 02:54:32
23
liemen19
Aman :
I had learned (COTM)at Addis Ababa University and working in woreda land administration office for 5 years but the office is closed now&I'm suspended
2025-08-28 06:58:47
6
tilahuntesfaye123
tilahuntesfaye123 :
ከፌ እግዚኣብሔር ገና ይባርክሃል ፡፡ ብዙ ያልተነገሩ ማንነት ያለህ ደግ እና ትሁት ሰው ነህ ፡፡ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-19 13:58:34
5
fasiculte
Fache :
መቀጠር ለማንኛዉ ሰዉ ይጠቅማል። አንድ ሰዉ ነጋዴም ከመሆኑ በፊት ቢቀጠር ይጠቅማል። የኛ ችግራችን ሁሉ ነገር ከገንዘብ ጋር ብቻ የማገናኘት የተንኮላሸ ሀሳብ አይጠቅምም። ሁሉም ሰዉ ነጋዴ ልታደርጉት ነዉ😂😂ህዝቡን ማን ያግልግል ቆይ
2025-08-28 08:28:54
39
usern8v3adthn2
Stand with truth :
የተማረ ዋጋ ያጣበት ሀገር
2025-08-28 05:33:49
24
lemi.muleta7
Lemi Muleta :
በተለይ የመንግሥት ሰረተኛ ከመሆን ተራ የቀን ሰረተኛ መሆን ይሻላል
2025-08-28 12:39:39
8
imantmanand
ʙᴀᴛ🦇ᴍᴀɴ :
ሁሉም ቀጣሪ ከሆነ ታዲያ ማነው ተቀጣሪ 🙄
2025-08-28 09:05:30
33
.hakuna.matata08
🇪🇹🦅 hakuna matata 🦅🦅🇦🇷 :
ሰሞኑን እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው
2025-08-28 05:01:04
9
mercyoye
Mercy :
ቆይ የቤት ኪራይ ብሩን ላክላቸዉ ወይስ አላክላቸዉም🤔🤔
2025-08-29 11:39:35
5
abagaro8
H/yesus :
ዕለታዊ ገቢ (peaty cash) ነዉ cash flow( ጥሬ ገንዘብ ነዉ
2025-08-28 05:06:04
8
user2381505859061
user2381505859061 :
አሁን ባለው የመንግስት ፖሊሲ እንዴት እያየህ ወደ ንግድ ገብተህ ትከስራለህ?
2025-08-28 13:49:07
14
meselehailu869
Mesele Hailu :
እኔ እኮ ግራ የሚገባኝ ታድያ ሁሉ ቀጣሪ ከሆነ ማነው ተቀጣሪ
2025-08-29 02:44:06
5
user1737815957402
user1737815957402 :
በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው። እኔ ይሄንን ሳልረዳ ጡረታ መውጣቴን አስታወሰኝ ሌላ ቀርቶ NGO ለመቀጠር የነበረው ሥጋት ይቆጨኛልና አንዳንዴ ድፍረት እንደዚህ ያስፈልጋልና እናመሠግናለን።
2025-08-28 06:49:35
8
alex.fola.al
Alex Fola :
በጣም አስተማሪ ተሞክሮ ነዉ
2025-08-27 23:33:53
5
userzdeepman
Deep man :
informative! i surved 10 years on government offices as an Engineer & now i decided on this August & am taking GC -5 with it's full challenge
2025-08-28 05:16:55
7
battol787
battol*@ :
ዲሲፕሊን የምንማረው ስንቀጠር ነው ልምድ የምናገኘው ገንዘብ ቫሊዩ የምናደርገው አንድ ወቅት ሰራተኛ ስንሆን ነው ያ ማለት ቅጥርን ለምደን የራስ ለመጀመር ኮምፈርታችንን መልቀቅ የለብንም ማለት አይደለም!
2025-10-25 17:23:03
2
onestorytell
sometimes :
name of your book?
2025-08-31 06:21:16
2
user1326209214349
alem beg :
መቀጠር እንደ ሲጋራ እና ጫት ሱስ ነው ደሞዝተኛ ከሆንክ አትኖርም አትሞትም ያለ ለውጥ እድሜን እንደ ማሰሻ ጨርቅ በጣጥሶ መጨረስ እና በድህነት እየማቀቁ መዋተት ጡረታ ከተወጣ በውኃላ ደሞ ባንክ በር ላይ ተሰልፎ ለኑሮ የማይሆን ደሞዝ
2025-08-30 06:47:10
2
amanfikadu491
Aman fikadu 491 :
እንደዚህ እያላቹ ነው ተስፋ የቆረጠ ትዉልድ የበዛው 🥹
2025-08-28 19:22:28
2
bekalureels
Bekalu Reels :
መፃፉን ስመረቅ ስጦታ ተሰቶኝ ነበር ሁለቴ አንብቤዋለው
2025-08-28 09:54:38
3
david_simmie
Dave .TS :
100% sure. ኪሳራም ስራ ነው። ቢያንስ ሲስተም እንማርበታለን
2025-08-28 09:23:14
4
To see more videos from user @businesslawbytsega, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About