@rezan731: #ሀቢባ #حبيبة #habiba @Habu ሀቡ 🐝

ረዛን(razan)🐝🐣
ረዛን(razan)🐝🐣
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 27 August 2025 21:46:52 GMT
366711
20915
2489
2948

Music

Download

Comments

sada_489
𝐬𝐞𝐚𝐝𝐢🤎🤍 :
ወላሂ የሷ ጥፋት አልታየኝም ወላሂ አሷ ለእኛ ብላነውጅ ምን ትጠቀማለች አሷ ጉድኮ ነው ☹️
2025-08-27 22:02:03
1130
.f2348
መታገስ ዋጋ አለው ንብ f.🐝🐝 :
የሚስቱ መከታ አቦ ዘርህን አላህ ያብዛው ወንድ ጀግና አንተ ነህ
2025-08-27 23:53:20
995
ananiya.mola
አያ ጅቦ ዘ ስሜናዊ ውበ ጃ :
የምር ጎደሬ ነው ማግባት አያቹሁ ጎደሬ በሀገሩ እና በሚስቱ አይደራደርም ያፄወቹ ልጅ💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-08-27 23:23:33
329
sa241.ja
Ww💎💎 :
ጆከር ነዉ እያሳመፀባት ያለዉ 😏😏😏
2025-08-27 22:56:40
470
.sos58
ሶፊያ እድሪሰ 🐝 ንብ family 💸🔥🔥⚡ :
በምን ቃል ይገለፃል ይህ ወንድ
2025-08-27 21:59:21
762
subhanla23
20t🧕🏻 :
ባል ብቻ ሳይሆን ወድ ነዉ ጀግና🥰🥰
2025-08-27 22:15:05
362
semenwiat003685559
❤️እትጌ ምንትዋብ😍🙏🏻 :
ጎንደሬ እንዲህ ነው ለሚስቱ ጠበቃ ነው ይመችህ
2025-08-28 03:33:15
85
usezd52
life is short :
ታድላ ባሏ ከጎኗ ነው🥰
2025-08-27 23:10:16
257
zeyneb84505
fafi ❤️ :
አማራ አደለችም እዴ በአላህ እሷ???
2025-08-27 23:11:44
8
tizita7676
𝓣𝓲𝔃𝓾🍁 :
ሴቶች እንደ ሀቢባ አይነት ባል ለሁላችንም ይስጠን አሜን
2025-08-28 04:13:06
111
umaymen26
🐝ام ايمــــــــــــــــــن🐝 :
ጅግና ባል ለሚስቱ ጠበቃ ነው
2025-08-27 21:55:34
136
gigi_shebabawfan2
gigi_shebabaw fans :
እኔ ከሀቢባ ጥፋት አላየሁም 🙄ይቅርታ ለአሁኑ ምንም ጥፋት የለባትም
2025-08-28 01:43:16
68
suaaa090
# :
OMG ባል ብሎ ዝም ታድለሽ ሀብዬ❤️
2025-08-28 02:22:17
67
sauditaif10
ጉኒሻ የተዋህዶ ልጅ :
አቅሻለሁ ዘረኝነት የለብሺም❤💪
2025-08-28 06:19:14
62
kifleg12
Zu🍬T.K🍬 :
ጆከር የሚባል ተደብቆ የሚያወራ ፈሪ ስሟን ለማጥፋት ነው የሚሯሯጠው
2025-08-28 00:46:09
31
user2223336444
ራየተይት 💚 :
ግን ብራችሁ አትስጡ ማለት ብሄር እና ሃይማኖት መንካት ነው እንዴ
2025-08-28 05:28:33
52
tigist_habeshawit_12
ባላገሯ የዘሜ እህት 🕊️ :
ባል ማለት እንዲህ ነው❤️
2025-08-28 04:51:10
31
yeema4444
Tina Valora 🎀🛍️ :
እዚጋ ዘር አያስፍልግም እኔ ለሚስቱ እና ለእናቱ ዘብ ሚቆም ባል ጀግናዬ ነእ
2025-08-28 04:54:53
59
mera12345612
mera :
ጀግና የሚስቱ መከታ ጀግና ባል
2025-08-28 08:23:16
6
ks4_4
ሙናዬ ነኝ ነጭናጫዋ😒 :
ሀቢባም ትክክል 🤣😁😁😁😁😁😁 ልጅቱም ትክክል🤣 ልጅም ትክክል🤣😳😳😳😳😳😳😳 እንተም ትክክል🤣 እኛም ትክክል🤣 ሁላችንም ትክክል😂🤣😭😭😭😭😭
2025-08-27 23:41:00
61
ruhii304
Ruhii🦋🐝 :
የኔ ውድ ቀኑብሽሽሽ የቲክቶክ አለቃ👸🥰😍🥰😅
2025-08-27 22:35:09
53
derarad5
✝️ዮድ🕊 :
እኔ ጉራጌ ነኝ ጎደሪ ባል ፈልጉልኝ ጀግና ባል 🥰🥰🥰🥰
2025-08-28 06:07:19
10
user8239909785510
@ ቅድስት ከአፄዎቹ መንደር 51923 :
ሴቶች ጎንደሬ ነው ማግባት እንደ ሀቡ ሀቡ ትችያለች
2025-08-28 05:09:07
10
kamellaseid
🦋umuAfnan2720🦋ነጅመተል ባህር💎 :
😭ዛሬ ፍርድ ቤት እድህ አይዞሽ ብሎ ከጎኔ እሚሆነበር የፈለኩት ልክ እደሀቢባ ነበር ተባብረው የነዘነዙኝ 😭ለመጀመሪያ ጊዜ ከጥላቲቸ ፊት ሳለቅስ
2025-08-27 21:51:08
38
yesewulik
የሰውልክ (16)🧡☕🤎 :
መከታ ጋሻ የሆነ ባል🥰ታድለሽ
2025-08-27 22:03:48
29
To see more videos from user @rezan731, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About