Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@natnaelgebrewold: #CapCut
Natnael Gebrewold
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 28 August 2025 02:47:40 GMT
30928
904
60
143
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.43MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.43MB
)
Watermark .mp4 (
2.36MB
)
Music .mp3
Comments
Anteneh zelalem :
በሰላም ነው ወዳጄነህን ያስገባኸው
2025-08-28 09:10:29
18
thitna teshager :
ዘማሪ ደረጀ ከበደ አንገፋው የት አድርገኸው ነው
2025-08-28 13:04:42
8
ሶል :
ፓስተር ዳንኤል መኮንን ደረጄ ከበደ ታምራት ሀይሌ ተስፋዬ ጋቢሶ
2025-10-02 18:26:47
3
ጨላጣው(Ερμή)🧠🗣 :
ገርቦሌ😍😍
2025-08-28 08:54:06
2
matt :
ፓስተር ፋሲል ክብር ደመና
2025-08-28 12:30:20
1
tadi :
ፓስተር ጎሳዬ
2025-08-28 09:08:55
1
የሴቲቱ ዘር የናዝሬቱ ኢየሱስ :
Yared Tilahun???🤔
2025-08-28 05:51:25
1
amberbertesfaye :
አባባ እረጋሳ ፣አባባ ኪዳሞ ፣አባባ ሻኛ የመሳሰሉት ን የት አድርገሃቸው ነው
2025-09-10 21:10:45
0
Beteisrale Maliya :
ወርቆች🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-28 19:48:53
0
agegnew01 :
ሌሎቹንም አው ተባረክ
2025-08-28 11:42:31
0
Captain Bejiga Dinku(Pastor) :
ዶ/ር ወዳጄነህን በማስገባትህ መንፈሣዊ ቁመናህን በሌላ አንግል እንዲታይ ያደርጋልና የጠራ የገላቲያ 5:22 የእግዚአብሔር ባሕሪ መነፅር ልገጠምልን ያስፈልጋል።
2025-10-09 10:57:24
0
. :
ወዳጄ??
2025-10-07 12:07:30
0
~ :
ፓ/ር ታዬ ታከለ RIP
2025-09-11 12:30:34
0
redi8 :
መጋቢ ተሾመ ወርቁ (ጋሼ) ሳያውቁ ይኼንን ስራ መሥራት እንደው እንደሰውኛ ሳስብ ግርም ስለሚለኝ ነው!
2025-08-28 05:35:26
0
GB :
እኔ ጌታን ያገኘሁ በሐዋሪያው ንጉሴ ሮባ አገልግሎት በ1997 ነው። በጌታ መዳኔን ሳስብ ሐዋሪያው ንጉሴ ሮባ ሁሌም አስታውሳለው ስለዚህ ታላቅ የጌታ አገልጋይ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-28 11:55:38
0
ophelia :
Yared Tilahun where is he
2025-08-28 12:34:19
0
isak :
🥰
2025-10-11 09:07:05
0
Jerard🤟🏼 :
🥰🥰🥰🥰
2025-08-28 15:35:16
0
Eliezer Michael :
🥰🥰🥰
2025-09-28 20:30:42
0
Evan. sami :
yemayireawun paster Tesfaye Gabiso restehal
2025-08-28 10:53:17
1
Abeba wolde :
wodajine megibati yelebetim
2025-10-11 14:26:13
0
betisha :
Dr wedajeneh🧐
2025-10-05 03:06:09
0
Peach :
Pastor Endalkachew Sahle yet ale?
2025-10-23 12:39:32
0
Olembe tak :
dr wedajeneh eko christianoch lemebeten yemitatir new
2025-08-28 07:11:29
0
jakaranda :
ያቀረብካቸውን አገልጋዮች ለማስተዋወቅ የመረጥካቸው በቀደምትነት ? በታዋቂነት ? ወይስ ለአንተ ደስ የሚሉሕን ? በቀደምትነት ከሆነ አባባ ዋንዳሮ ናቸው በቀደምትነት ፤ በተትረፈረፈ የጸጋ ስጦታና የፈውስ አገልግሎት ከሆነ 1 ) መኮንን ነገራ የሞተ ሰው አስነስቷል 2 ) ቄስ በሊና ሰርካ የሞተ ሰው አስነስቷል 3 ) ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን የሞተ ሰው አስነስቷል። እስካሁን ድረስ እነዚሕን አገልጋዮች የተካ ማንም የለም። በማስተማር ፤ ቃሉን በመግለጥ ከሆነ 1 ) ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን 2 ) ወ/ዊ ዘካርያስ ይባቤ 3 ) ወ/ ዊ ቦሰት ነገዎ 4 ) ዶ/ር መለሰ ወጉ እስካሁን ድረስ በአሁኑ ዘመን ኢየሱስ ክርስቶስን በመግለጥ ወደነዚሕ ቀደምት አገልጋዮች የተጠጋ አገልጋይ ነብይ ጥላሁንን አያለሁ። በዝማሬ ተጽዕኖ የፈጠሩትን ከሆነ 1 ) ፓ/ር ደረጀ ከበደ 2 ) ፓ/ር ተስፋየ ጋቢሶ 3 ) ፓ/ር ታምራት ሀይሌ 3 ) ፓ/ር ሸዋየ ዳምጤ 4 ) ዘማሪ አዲሱ ወርቁ 5 ) መ/ቢ ዳንኤል አምደሚካኤል እነዚሕ በዝማሬያቸው ዛሬ ድረስ የሚደመጡ የሚመረጡና ያልተሰለቹ በሕይወታቸው የማይነቀፉ ናቸው እውነት ለመናገር እነዚሕ ሰዎች በአገለገሉበት ዘመን እንደዛሬው ሚዲያ ቢኖር ኖሮ ድንቅና ተአምራቶቹ ተቀርጸው ቢሆን ኖሮ የዛሬው ዘመን አገልግሎት አያስደንቀንም ነበር። በነገራችን ላይ ዛሬ በመንፈሳዊ ቻናሎች የምናየው አጋንንት ማስጮሕና ማስወጣት ለቀደምት ክርስቲያኖች እንደ ፍረሽ ማን ኮርስ ነበር የሚቆጠረው። አንድ ሰው ወደ ጌታ እንደመጣ አጋንንትን በማስወጣት ነው ክርስትናን የሚጀምረው። በእነዚሕ አገልጋዮች ዘመን ዛሬ በየትኛውም ቤተ ክርስቲያን የሌሉ ሁለት ጸጋዎች 1 ) መናፍስትን መለየት 2 ) የተነገረን ልሳን መተርጎም ጸጋ ስጦታዎች ነበሩ። ከእግዚአብሔር እና ከሰይጣን ልሳን የተሞሉ ሰዎችን ለይተው ከጉባኤ መሀል ያወጡና አጋንንቱን የሚያስወጡ ነበሩ። በልሳን አማካይነት ወደ ጉባኤ የመጡ ትንቢቶችን ተርጉመው የሚናገሩም ነበሩ። ( እነዚሕ ስጦታዎች አልፎ አልፎ በሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን ይታያሉ። ) ዛሬ ላይ መናፍስትን የሚለዩ አገልጋዮች ስለሌሉ በጉባኤ ውስጥ የአጋንንት ልሳኖች እንደ ልብ ይነገራሉ። የእነዚሕ ሰዎች ልሳን ከአጋንንት መሆኑን ማወቅ የሚቻለው በሕይወታቸው ነው። ቅድስና የላቸውም።ርኩሰትን እንደነውር አይቆጥሩትም። በነብይነት የተቀባን ነን የሚሉም ተገኝተዋል። ቤተክርስቲያን ለዛሬው የቅድስና ማሽቆልቆልና በምድራዊ ነገር ላይ መታሰር ዋነኛው ምክንያት የእነዚሕ ሁለት የጸገ ስጦታዎች መታጣት ነው።
2025-08-28 13:53:00
1
To see more videos from user @natnaelgebrewold, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Free glass break effect for edit#overlay for free #fypシ゚viral
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
kok bisa #MLBBALLSTAR #MLBBEmote #MLBBSirenMask #MobileLegendsBangBang #MLBB
Модерирую на Funtime tt.funtime.su На видео изображен игрок использующий сторонние программы для получения преимущества в игровом процессе, в ходе спека данный игрок получил наказание и получил гору незабываемых эмоций. #funtime #фантайм #Minecraft #Майнкрафт #рекомендации #модератор Хочешь так же банить читеров? Заявку на должноть модератора фантайма можно подать на форуме фантайма в разделе вакансии.
#fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy