@abrehamkasahun193: #መዝሙረ_ዳዊት#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_መዝሙር #ethiopian_orthodox_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#foryou#creatorsearchinsights

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 28 August 2025 07:49:45 GMT
214297
41428
625
23633

Music

Download

Comments

yohains6
JØ 21 🙏❤🙏 :
የአባታች ቅዱስ ዳዊት በረከቱ አይለየን አሜን🙏🙏🙏
2025-08-28 08:24:10
452
21yelibe21
እኔ ነኝ :
ግን እኔ 10 10 ምዕራፍ ነው የማደርሰው እችላለሁ አደል?
2025-08-28 10:51:05
70
senayityoha
ሰኒ የገብርኤል :
ነገ ብለህ ስጀምር የቅዱሳንን ተጋድሎ ለመስማት ልባችን ይከፈታል ወንድሜ የቅዱሳን አምላክ በቤቱ ያፅናህ ካንተ ብዙ ተምራናል ፈጣሪ ይጠብቅህ የፃድቁ ልጅ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-08-28 08:00:55
137
hagerbadima
ሐገር :
“አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ።” — መዝሙር 18፥1
2025-08-28 15:10:23
135
engudaydag
Enguday Dagnaw 24💖24💖21💖21 :
ተስፍ የሆክ ልጅ እንጠብቅሀለን አሜን ሰሜ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
2025-08-28 07:55:55
69
user4093839334169
user :
መዝሙረ ዳዊት ማታ እህል በልቶ ይፀለያል እባክህ ንገሩኝ
2025-08-28 12:53:53
52
mistire.miss
Mistire :
አንተ የሰው ወርቅ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት። እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
2025-08-28 10:33:08
12
gosdire1
ጎስ የስውሯ ማርያም ልጅ! :
ተው ግን አብርሽ ስለ አቡነ ደንቆሮ የሆነ ነገር በለን ወንድሜ ስወድህ🙏🙏
2025-08-28 10:55:38
5
micky_yetewahedo
micky_yedenegel_mariam_lij :
የኔ ዳዊት እንዴት እንደምወደው እኮ እውነት የኔ አባት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-28 08:31:46
14
samiasbot7
@ sami - asbot 7 ዘ ደብረ ወገግ :
የዳይት ወዳጆች የታላቹ እኔ በጣም የቅዱስ ዳይት ወዳጅ ነኝ🥰🙏
2025-08-28 09:42:57
13
ayal_tibebu
@zikire_kdusn :
አባቴ ቅዱስ ዳዊት እርሱን ለምኘ ያልሆነልኝ ነገር የለም አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይክበር ይመስገን አሜን
2025-08-28 11:57:38
10
abezf
Abezf :
ዳዊት ግዙልኝ🥰
2025-08-28 08:39:34
7
user770534385890
mt 12 :
መዝሙረዳዊትን እቤቴ ቁጭ ብዬ ነው የምፀልየው መቆም አለብኝ ማለት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
2025-08-28 08:25:48
8
noel88212
Noel :
ቃለ ሂወት ያሰማል አሜን
2025-08-28 08:29:10
5
andukmtl
One world :
ትክክለኛ መዝሙረ ዳዊት ምን አይነት እና ስንት መዝሙሮች ናቸው
2025-08-28 12:53:26
5
prim1128
ያልፋል :
እኔ ከወልድኩ 3ወሬ ነው ቡዙ መቆም አልችልም ቁጭ ብዬ ነው ምፀልየው
2025-08-28 10:02:51
5
gech192123
ሽማግሌው የ❷❶💝 :
ወንድሜ ክብር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ለመላው ኦርቶዶክሳውያን የዳዊት መዝሙር ለጀመራችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምረው !! ላልጀመርን ደግሞ ፀሎቱን ጀምረን የቅዱስ ዳዊት በረከቱ እንዲደርሰን አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳን አሜንን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2025-08-28 13:04:47
5
engudaydag
Enguday Dagnaw 24💖24💖21💖21 :
ተመስገን አምላኬ ተመስገን ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ እግዚአብሔር ይባክርህ ወንድሜ ብርታት ትሆነናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-28 07:54:47
7
getyeshumye
አነ ዘ ክርስቶስ :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
2025-08-28 08:05:57
6
alemtsehay04
sara ye aresema lij🌸✨✨✨ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አብርሽ ወንድማችን 🙏🙏🙏 ገና ነገ ስትል ውስጤ በሀሴት ይሞላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2025-08-28 08:17:09
6
edenmelese16
Edenmelese16 :
ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከት ለሁላችን ይድረሰን አመሰን🥰🥰🥰
2025-08-29 08:13:09
4
mareyam1821
@abela abelo✝✞✟❤ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-09-01 01:38:34
1
yordanoswereta
yordi yemariyam :
እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል ለመፀለይ ያብቃን
2025-08-30 19:45:32
2
eskedarngusngus
eskedar ngus :
አምላከ ዳዊት ተራድአነ አምላከ ዳዊት ተራድአነ አምላከ ዳዊት ተራድአነ
2025-08-30 17:13:01
3
bettyg07
Betty :
እናመሠግናለን 🥰🥰🥰
2025-08-28 12:21:34
3
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About