@90wohu7193: #የ90ዎቹ #ethiopian_tik_tok #viralvideo #habeshatiktok #ትዝታንችን

የ90ዎቹ ልጆች ነን ፎሎ አድርጉን🙏
የ90ዎቹ ልጆች ነን ፎሎ አድርጉን🙏
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 28 August 2025 12:35:26 GMT
192764
14970
843
4738

Music

Download

Comments

merimeri567
"ወይኩን ፍቃድከ" ♥🙏 :
ፖርላማ ሲጀምር ቲቪ ይቀዝቅዝ ተብሎ የተዘጋብን 👍😂😂🏃😁
2025-08-28 16:29:03
365
mery23456890
መኖርሽ ነው የሚያኖረኝ😍የኔዋ :
ቲቪ ለማየት የሰው ቤት ያፀዳን ነን
2025-08-28 22:08:07
123
user8298205343203
user8298205343203 :
በኛ ግዜ ቀረ የ90 ነን
2025-08-30 20:28:02
0
user2487160579396
user2487160579396 :
ከጎርቤት ስው ሲሞት ቦርጫሙ ቴሊብጅን ጨርቅ የተሽፋፍንብን 😂😂
2025-08-28 21:01:26
70
frashadash
ፍራሽ አዳሽ :
በቃ አረጀን ማለት ነው ? 🙁🙁
2025-08-29 21:23:26
7
wollbetamhara
እንዝርት✅ :
90ወች የትናችሁ❤❤
2025-08-28 17:43:28
87
nigattt
nigattt :
ወደ ኃላ ተመልሰን ህይወታችንን እንኑር 90ዎቹ😍😍
2025-08-28 12:47:19
188
rich_bint_baba27
𝐑𝐢𝐜𝐡𝐨👸🦋ሚሚ🤟 :
ቆይ አሁን እኛ በ90ዎቹ መጨረሻ እና በ2000 መካከል የተወለድን ሰዎች የ90ዎቹ ነው ምንባለው ወይስ ምንድነው ምንባለው ስላልገባኝ ነው 🥺🤷‍♀️😭
2025-08-29 00:08:01
4
selam.cheru1
selam cheru :
ጎረቤት ነበር ቤታቸውን አፅድተን ቲቢ እምናየው እና ከፈሳን ያስወጡን ነበር ውይ ልጅነቴ🤣🤣🤣
2025-08-30 10:39:37
0
frehiwotz1212
Fre_vintage tune🎶(ሟንኤቺ) :
ቴሌቭዥኑ ይቀዝቅዝ😃
2025-08-29 04:46:09
10
user3018708658124
Tsedniya :
ጎረቤት ሄደን ሶፋ ላያ ከትቀመጡም ተብለን መሬት ላይ ተቀምጣን ያየን።
2025-08-29 08:39:41
31
meronmulugeta712
Merry :
ታላቅ ፊልም ስናይ ቤተሰብ እዳይነሳ ማብራት አጥፉተን ተደብቀን ነበሪ የምናየው ደጉ ጊዜ
2025-08-28 15:25:34
43
ampe061
Ebbi :
ግን የኢትዮጵያ ቲቪ ይባል እንጂ በኣንድ ሀይማኖት ና ቋንቋ በላይነት ነበር
2025-08-29 01:35:21
5
satenawendeshaw
ግዜ ለኩሉ :
አለንኮ ሳናገባ እስካሁን😂😂😂
2025-08-29 03:55:42
15
tme573
T@me የፋንቱ ልጅ :
ግን ያይኔ አበባን አረሳቹትም
2025-08-29 19:09:29
9
japhet_haile
Haile :
ሰላም ከመሆናችን የተነሳ ፓርላማ አይተን እራሱ አናቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-08-30 11:09:44
3
worldesta
Ad :
በዚች tv ለማየት ጎረቤት ሄደን 120 ለማየት ቤታችን ጣዉላዉን በሰም እሹ ተብለን በደስታ በባርኖስ የምናሽ ትዉልድ እኮ ነን😜😂
2025-08-28 19:56:19
15
kingalexso29
King Alexso ✌️ :
ታላቅ ፊልም ውሰጤ ነው 🥺
2025-08-28 18:06:17
10
redjun23
red jun :
በጎረቤት ተሰብስበን በፍቅር ያየን
2025-08-30 11:07:32
2
metisofibarye
ሜቲ ሶፊ :
ጠብቀን ጠብቀን ልክ ታላቅ ፊልም ሲጀምር የምንተኛው ነገር መቼም አረሳውም ጠዋት ደሞ ልክ ጨርሶ እንዳየሰው የምናወራው😁😁
2025-08-28 21:21:17
7
kebera99491287
#kebera Tigrawyti💊💊 :
የማእበል ዋናተኞችን ድራማ በሬድዮ የሰማን🤣🤣
2025-08-28 19:33:52
17
leuleashenafi
leuleashenafi18 :
አረ ንገርልን እደሱ አሁን በተለያየ ሱስ ተጠምዶ ላለ ትውልድ ያኔ የነበረ ፍቅር መቼም አይደገምም አቦ ወደቀድሞ ይመልሰን
2025-08-30 18:23:13
1
mandefiroeyayu
Mandefiro eyayu :
ቶኒ እና ማክስስ ብሮ
2025-08-30 23:05:56
0
hiwyeharera
hiw yeharera :
ይሄ ቴፕ ፍቅረኛዬ ነበረው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-30 17:07:56
1
1day772
1day :
አይ ጊዜ ይገርማል እኮ እንደ ቀለድ አድገን ኢህው በኛ ጊዜ ብለን ለማውራት በቃን
2025-08-29 20:23:31
9
To see more videos from user @90wohu7193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About