@teddykassanews: የፕሬዚዳንቱ የእህት ልጅ ገንዘብ በማባከን ተቀጣ የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ኦቢያንግ ንጉዌማ የወንድም ልጅ የሆነው ባልታዘር ኤባንግ እንጎንጋ፣ በሙስና ወንጀል የስምንት ዓመት እስራት ተፈረደበት። የቀድሞ የብሔራዊ የፋይናንስ ምርመራ ኤጀንሲ ኃላፊ የነበረው እንጎንጋ፣ ለግል ጥቅሙ ገንዘብ አውጥቷል በማለት ፍርድ ቤቱ ወንጅሎታል። ከ9,000 እስከ 220,000 ዶላር የሚደርስ ገንዘብ ለማጭበርበር ሲሞክሩ ከተገኙ አምስት ሌሎች ባለስልጣናት ጋር በወንጀሉ ተከሷል። አሁን በማላቦ በሚገኘው ታዋቂው ብላክ ቢች እስር ቤት የሚገኘው እንጎንጋ፣ ከእስራት በተጨማሪ 220,000 ዶላር የገንዘብ መቀጮ እንዲከፍል ተወስኖበታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ አጎቱ ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ኦቢያንግ ንጉዌማ ከ1979 ጀምሮ በስልጣን ላይ በመቆየት በአለም ላይ ረጅሙን የስልጣን ዘመን የያዙ መሪ ናቸው። ልጃቸው ቴዎድሮስ ኦቢያንግ ማንጉዌ ደግሞ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾመዋል። እውን ባልተዛር 8 ዓመት እስሩን ጨርሶ ይወጣል ወይንስ የሀገሪቱ መሪ አጎቱ በቅርቡ ይፈቱት ይሆናል እየተባለም ይገኛል:: Via BBC News Africa #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyyyyyyyyyyyyyyyy #ethiopian_tik_tok #viralvideotiktok #fypシ゚viral🖤tiktok #viralvideos #viraltiktok #fyppp #Vir #ppp #fypシ゚ #fy #p #pov #f

Teddy kassa NEWS
Teddy kassa NEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 28 August 2025 12:54:52 GMT
5191
36
2
3

Music

Download

Comments

mahi56308
mahi :
❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌
2025-08-28 18:51:11
0
merikokeb12
love :
😳😳😳የታባቱ ቱ ያንሰዋል
2025-09-05 21:25:01
0
To see more videos from user @teddykassanews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About