@offical_jahnny: አትጋብዢኝ ለነገር🙂‍↔️ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Jahnny
Jahnny
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 28 August 2025 16:14:56 GMT
639258
50086
367
1066

Music

Download

Comments

aghmb.222
yinebeb :
Johnny የሚወደው ላይክ😁😁😁
2025-08-28 16:26:22
721
userkiya97
Kiya :
የሸገር ልጅ ሲያልፍለት ደስ የሚለኝ ነገርስ 🔥
2025-08-28 18:51:40
104
legend_takur18
እግዞ :
እሱ በየወኑ ሀገር ይቃያይራል እኔ የሱን video እያየው ሱሪዬን እራሱ አልቀየርኩም (ይሄ አስማት የሆነ ላይፍ)
2025-08-28 19:58:55
74
fafii339
Fafii🇹🇷 :
ድሮ አንተን ሳላይ መዋል አልችልም ነበር ማርያምን አፈቅረሃለሁ 🥺
2025-08-28 18:12:15
9
xnovidax
NAHOM :
janny le meskel gurage yihid mitlu like 🥰🥰🥰
2025-08-29 07:27:45
14
b787468
🥷 :
2025-08-28 18:18:38
11
yotorsecondary
Yotorsecondary :
First 😂🔥🗣️
2025-08-28 16:16:58
13
wediaki
Adu official :
እባክህ ሱረይዋን ስጠኝ🙏
2025-11-05 14:52:18
2
fikir_alem19
✨ƒ𝓲𝓴𝓲®(ꪑїҭꪖ) :
አቦ አትጋብዥው ነገር 🫵🏼😃
2025-08-28 16:29:48
66
yon900
zez_ :
2025-08-30 13:07:09
5
bonkola40
Mesfin :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-24 18:32:35
2
vixen1082
vixen :
can u do video by using yonizima new album music?
2025-08-28 17:36:54
10
capi4xv
⚡Capi -2-❄ :
ዘናጭ😱👌🥰
2025-10-18 14:13:44
1
beki0225
beki :
ክርስቲአኞች በማርያም 7 ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ🙏🙏
2025-10-19 02:33:04
2
fififi1932
fifififi :
በቃ ልሰግጥ ነው አበራታቱኝ😁😁
2025-08-29 14:04:39
3
natnael.habtamu89
Natnael Habtamu :
eski endena janny yemimechew like
2025-08-28 16:24:36
3
amir_istanbul
🗼🗽🌴ᴀᴍɪʀ ɪsᴛᴀɴʙᴜʟ 🌴🗽🗼 :
ሁሌም ይመችህ ❤❤❤🙏🙏🙏
2025-08-28 16:16:45
5
habta142
𝖍𝖆𝖇𝖙𝖆𝖙𝖆💫 :
ሳታስበው ደነስክ
2025-09-09 02:29:20
1
dehab..27
Dehab..🦋 :
jahnny🔥🥰🥰
2025-09-04 14:18:11
1
mahletnigussie6
Ezra_ jr9 :
My YouTube king
2025-09-04 07:52:10
1
hulugebeya0
Hulugebya :
2025-09-04 08:21:35
1
sisay.fikadu51
sisko the man💀 :
sisko
2025-08-30 10:26:53
1
mentesenot_semere
justt_Mente💆 :
yazewe🤞
2025-08-28 16:22:14
3
To see more videos from user @offical_jahnny, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About