@hope06182: The Grand Ethiopian Renaissance DamThe Grand Ethiopian Renaissance Dam

Hope
Hope
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 28 August 2025 17:00:50 GMT
307186
23272
597
2240

Music

Download

Comments

ena199621
ena :
ለምን እንደሆነ አላውቅም ምንም አልተሰማኝም
2025-09-04 15:40:57
7
azmeraw59
ያልተኖረ ልጅነት :
መለስ ዜናዊ እናመሰግናለን
2025-08-29 10:39:13
44
oyssal5
Oyssa@new :
Congratulations to Ethiopians all .We did it.
2025-09-08 23:48:48
0
efrem.king21
efrem enstracter :
የእትዮጵያ ዘጋ የሆኔ ሁሉ ደሲ ልይለው ይገባዋል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-02 13:59:55
17
jojo.jojo493
Jojo Jojo :
ሀገር ናት እና ማን ደስ የማይለው አለ እንደጀመረው እሱ ቢጨርሰው ምንኛ ደስ ባለን ነበር ግን አልሆነም ።
2025-09-03 11:49:54
4
sami3847120192379
sami :
መሪያችን
2025-08-29 09:45:56
35
seid.muhammed76
seid muhammed :
ምኑ ነው ደሥ የሚለው የማብራት ዋጋ ከሆነ በአሥር በጥፍ የጨመረው ያው ጥቅሙ ለባለሥልጣን ነው
2025-08-29 08:54:34
9
tahir.aliyi27
Tahir Aliyi :
gentle king of king Ethiopia 🇪🇹 ♥️♥️♥️
2025-08-29 07:54:06
44
aliialii65
alii :
ዋዉ ከልብ ነዉ ደስያለን@💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏
2025-09-08 20:18:22
0
maikofashin16
maiko habesha fashion :
እናመሰግናለን አቶ ክቡር ጠ/ሚንስተር መለስ ዜናዊ🥰🥰
2025-08-29 17:44:12
16
dershyekebed
ድርሻዬ ከበደ :
የጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊን ነብሳቸውን ይማረው
2025-09-04 15:19:08
2
zeyneba81
zd :
ምን ያረጋል ኑሮ ውድነቱ ባሰ😳
2025-09-04 17:29:41
2
user8007253020356
የፍቅር ሃይቅ :
እኔ ደስ የሚለኝ አሁን ያለው የመብራት ችግር ሲፈታ ሳይ ብቻ ነው
2025-09-04 13:14:13
4
christopher.colum41
Christopher Columb :
ይህ ከምርጥ ታሪካችን አንዱ ነው
2025-09-07 12:21:58
3
sam.6382
SAM 6 :
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፣ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ደስ የማይለው ሰው ፍፁም አይኖርም ።የውጭ ዜጎች እንኳ ደስ ብሏቸው በጣም እያደነቁ ነዉ ።እንኳን የኢትዮጵያ አምላክ ለዚህ ተአምር አበቃን ።መልካም አዲስ ዓመተ ይሁንልን ።
2025-08-30 13:58:07
5
user6582742745004
sole የናቱ ናፋቂ :
የጀመሩት ሁሉ የደፈሩት ሁሉ በሂወት ኖረዉ ቢያስፈፅሙት ኖሮ ደስ ባለኝ ነበር
2025-08-30 09:57:29
14
bilobilsh6
Bilo :
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-08-28 21:44:12
5
abrahamtarku
አብርሽ :
ምንእኛክልልመብራትየለወይውሀ።
2025-08-30 16:27:45
1
big.booss79
big booss :
እጣቴን ያጣሁበት ፕሮጅግት ነዉ
2025-09-01 09:36:16
1
mubeshyezbiyew
mubeshyezbiyew :
ባክ መጥፋት አላቆመም እኛጋ
2025-09-08 11:55:14
1
leul1664
leul16 :
መብራት ለም ጨመረ
2025-08-30 13:03:31
1
teddy37450833465694
Teddy Amanuel @ :
ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘቤ ቁምነገር ሰራ🙏🙏
2025-09-07 16:35:36
1
sheger.walk
sheger walk :
እኔ😅😅😅😅😅😅
2025-08-28 19:41:56
1
mekonnen.eshetu8
Mekonnen Eshetu :
አገሬ ናት ሐብቴ
2025-08-29 15:05:54
6
liyu27k
blen k 27 :
አለሁ🥰🥰 betam Des yilal
2025-09-08 19:45:28
0
To see more videos from user @hope06182, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About