@godisgodiloveyou:

ቅን ውብ ልቦች
ቅን ውብ ልቦች
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 28 August 2025 19:01:44 GMT
601121
37319
4588
2302

Music

Download

Comments

roza.roza3949
Roza Roza :
ከነሱ ውጪ ሲጀመር ማን ዋጋ ከፈለ👌👌👌🥰
2025-08-28 19:09:09
2685
dj_bella05
BELLA 👑 :
ቅቤው እኔ መሀል ካልገባው ነው ሚለው 🤣
2025-08-28 23:33:01
1360
yeshiwasmolla95
Ye$shi@ :
ሀውልታቸው ቆሞ ማየት አለብን
2025-08-31 15:22:20
0
gizachew.baye6
bridge @#!! :
መለስ አባይን የደፈረ ጀግና መሪ
2025-08-29 05:33:39
536
user9316573048284
ሰላም ለሀገራችን ⛪⛪ 🇪🇹 (ቴዳ) :
ሴጣን ካልሆነ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማማል ምክንያቱም ሁለቱም መስዋዕትነት ከፍለውበታል በተለይ በግፍ ለተገደለው ስመኘው ሲባል ቢሆን ደስ ይለኛል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-08-29 06:53:15
543
hiyabey649
meri hiyab🎁🍫💊🌗 :
ጀግኖች💪😥
2025-08-29 05:26:25
175
abreham.abrsh2
Abreham Abrsh :
የጀግና ዶክተር አብይ መቆም አለበት
2025-08-29 06:19:32
136
tiktok.jesus2025
ሁሉም ያልፋል🙎‍♂️🙎‍♂️🙎‍♂️ :
የጀግናው ስመኘውና የአብይ መሆን አለበት💪
2025-08-29 04:40:09
30
tamrat.getaneh4
Tamrat Getaneh :
ግድ ነው
2025-08-31 13:23:32
1
yene008
የኔ🐬 :
2025-08-28 20:53:15
289
ydyedne
ydyedne :
አባይ ላይ ብቻ ሳይሆን ኩቡር ጠቅላይ ሚኒስተር መለስዜናዊ አዲሳባላይም ትልቅ አውልት ቢሰራላቸው ባይነኝ
2025-08-28 19:56:15
376
tewodrosworkie
Teddy :
መለስን አውጣ ከዚህ, ኢትዬጵያን የሚጠላ መሪ
2025-08-28 19:55:04
25
eliyanaabi2
eliyana abi :
🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌🙏👌
2025-08-28 22:43:36
141
m.d3637
ዘይኑዲን ሒላል ነኝ ከስልጤ ሳንኩራ :
አብይ ንጉስ ነው ሌላው ለማኝና ሌባ ዘረኛ ነው🥰🥰🥰
2025-08-29 11:51:57
10
k.a.n597
K.A.N :
ከነሱ ዉጭ ማን ሊሆን ሌላ ከተደረገ ክህደት ነዉ።
2025-08-31 13:38:20
1
mubar1991
እቅድህን ሳታሳካ ለማንም አትናገር :
የአብይ ነው መቆም ያለበት ጅግና እስ ስለሆነ ነው የጨረስው🥰
2025-08-28 22:09:35
88
gx001hhgmail.com7
ሊያልፍ ነገር አደከመኝ :
100%እንስማማለን የበደለን በደል እንዳለ ሆኖ መልካም የሠራው አይረሳም 😔😔
2025-08-28 19:09:58
172
aklil642
የ ፈራ~ይመለስ 12.7 √ :
ግድቡ የህዝብ ነው የማንም አውልት አያስፈልግም
2025-08-29 03:11:15
87
user4718349
Samrawit ጓል ዓድዋ ❤️🧡💊💊 :
አባይን የደፈረ የጀግናው መለስ ስም ሲነሳ ከመለስ ባልተናነሰ የኢንጅነር ስመኘው ስም ሲነሳ ይኖራል 🥺🥺🥺
2025-08-29 12:20:30
36
geta.hun6
@kasu :
የጀግና የዶክተር አብይ አህመድ ነው በሆን ያለበት 💯
2025-08-29 03:34:09
27
user7877085213816
tadese :
ከነሱ፣ውጭ፣ቢደረግም፣ግዜውን፣ጠብቆ፣ይፈርሳል
2025-08-29 05:12:34
143
m760252
i m Ethiopia። :
🥰🥰🥰🥰አለው እኮ😳
2025-08-29 02:53:27
32
abhaile120
Abinet H :
በጣም ለአባይ ጉልበታቸውን ብቻ ሳይሆን ሂወታቸውን የሰጡ ጀግኖች ነብስ ይማር
2025-08-29 07:10:51
35
selomon26
Sol electronics(ቲቪ ጥገና)❤❤❤❤❤ :
ሌላው የፈለጉትን ያድርጉ የመለስ ግን መቅረት የለበትም
2025-08-29 08:50:34
18
dagibelay1
dagi :
ገንዘቡን ያዋጣው ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ,ስለዚ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀዉልት ይቁም😁😁😁😁😁
2025-08-30 07:18:11
14
To see more videos from user @godisgodiloveyou, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About