@terezandhonor.official: Clear skin starts with hydration 💦 #koreanskincare #hydratingskincare #acnesafeskincare #sensitiveskinapproved #lovedbymoms

terez & honor
terez & honor
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 28 August 2025 20:44:04 GMT
271
12
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @terezandhonor.official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አያ ሙሌ እንዲህ አለኝ ጥበብ የሚቀምር   ፍትህ የሚዘምር  ጭልፊት እንዳይጠልፈው ሰላቢ እንዳይልፈው አለሌ እንዳይዘልፈው ደንቆሮ እንዳይተልፈው ወንዙን ላሻግረው ቀኑን ላሳልፈው በጉያዬ አምቄ በጓዳ ላገዝፈው  በገበር በገባር በበሬ ማረሻ በሀሳብ መጨረሻ ለበካር ማረሻ  ለነጋዴ ዲናር ላዳኝ የደጋን ቀስት ለሟችም ትንሳኤ ለሸንጎ ጉባኤ ለሀጥዕ ሱባኤ ሰውና ሰዋሰው ያርባ ቀን ዕጣዬን እነሆ ላወርሰው ሲደቁን ላቀሰው ደግሞም አደብ ሲያጣ በዛው በለመደው በማሩ ላልሰው አብጦም እንዳይቀብጥ አጥቶም እንዳይብሰው አለሁ አለሁበት እንዳገኘሁብት ከልጅ ካዋቂው ጋር በእርጅና በሽበት                                 አለሁ አለሁበት እንዲህ እንዲያ ይለኛል....🥺 ጥበብ የሚቀምር   ፍትህ የሚዘምር  ጭልፊት እንዳይጠልፈኝ ሰላቢ እንዳይልፈኝ አለሌ እንዳይዘልፈኝ ደንቆሮ እንዳይተልፈኝ ወንዙን ሊያሻግረኝ ቀኑን ሊያሳልፈኝ በጉያው አምቆ በጓዳው ሊያገዝፈኝ በገበር በገባር በበሬ ማረሻ በሀሳብ መጨረሻ ለበካር ማረሻ  ለነጋዴ ዲናር ላዳኝ የደጋን ቀስት ለሟችም ትንሳኤ ለሸንጎ ጉባኤ ለሀጥዕ ሱባኤ ሰውና ሰዋሰው ያርባ ቀን ዕጣውን እነሆ ሊያወርሰኝ ሲደቁን ሊያቀሰኝ ደግሞም አደብ ባጣ በዛው በለመድኹት በማሩ ሊያልሰኝ አብጬም እንዳልቀብጥ አጥቼም እንዳይብሰኝ አለሁ አለሁበት እንዳገኘሁብት ከልጅ ካዋቂው ጋር በእርጅና በሽበት                                 አለሁ አለሁበት እንዲያ እንዲያ ይለኛል 🥺👐

About