@ermi_hd: ይቅርታ🙏🏾

ERMI HD
ERMI HD
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 29 August 2025 07:40:39 GMT
366476
75383
1047
11483

Music

Download

Comments

mikiy070
Mikiy lyrics :
ይቅርታ ይደረግለት ምትሉ 👍
2025-08-29 07:45:49
1810
abel_abuna1
Abel Abuna :
እባካችሁ ይህን ታዳጊ ወጣት ታስሮ ከሚማረው ይልቅ ተፈቶ ሌሎቹን ስለ ጥፋቱም ሆነ ስለ አየር መንገዳችን ለብዙ ሰዎች ትምህርትን መስጠት ይችላልና የእስካሁኑን እስር እንደ ቅጣትም እንደ ትምህርትም ወስዳችሁ በምህረት ለአዲሱ አመት ፍቱት😢
2025-08-29 08:51:07
1716
janiye19
janiy🦋 :
ይቅርታ ይደረግለት🙏
2025-08-29 18:47:29
269
hakimi.the.best
hakimi the best :
አፍልቶ ነበር😏
2025-08-29 12:27:06
59
user13deju
@Deju :
አርዳታ አይደለም መለመኛ እና መፈመሻ ነው ያደርጋቹት
2025-08-29 17:43:19
10
nolawi1996
nolawi 🌚 :
እስቲ ለ ERMI👏👏👏
2025-08-29 08:13:30
278
146mem
Abush27 :
ይቅርታ ይደርግለት🙏
2025-08-29 07:44:43
1253
yonas_jone
Yoni :
በትንሹ ከ 10 አመት ቡሀላ ጠብቀው
2025-08-29 13:33:55
7
user9477396114306
12345 :
አንተንም ጨምረው ባሰሩህ
2025-08-29 08:35:10
102
hanita23fam
hani gondriwa🍓 :
ማን ነው እንደኔ አይንህ እንባ እያቀራ ስሜትህን ተቆጣጥረህ እንደቀረፅክ ያየ 🥺ይቅረታ ይደረግለት🙏
2025-08-29 09:43:27
50
natikthulem01
natty tyga :
እኔ ይሰቀልልን ባይ ነኝ ምን ትላላችሁ እባካችሁ ድምፅ ሁኑኝ 🥺
2025-08-29 17:17:55
4
teneker
ሳዊ ወልቂጤ :
ወጣት ነው ምንም ቢሳሳት ተገቢውን ቅጣት አግኝቷል አሁን ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል ልጁ ተፈቶ ጥሩ ነገር ይሰራል ብዬ አስባለው ስለዚህ ይቅርታ ሊደረግለት ይገባል🙏
2025-08-29 09:04:04
22
bini_o6
𝐁𝐢𝐧𝐢 ✪ :
በኢትዮጵያ ሕግ መሰረት የይቅርታ ጥያቄ የሚቀርበው አንድ ሰው ጥፋተኛ ተብሎ ከተፈረደበት በኃላ ነው:: "የነጆን ጥያቄ መሆን የነበረበት 'ክስ ይቋረጥልን' ነው፤ ምክንያቱም ገና ጥፋተኛ ወይ ነፃ የሚል ውሳኔ ባልተሰጠበት ጉዳይ ላይ የይቅርታ ደብዳቤ ማስገባት ከሕግ አንፃር ተቀባይነት የለውም:: . . ዳኞች በመዝገቡ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ቀን ከቆረጡ በኃላ የቀረበ በመሆኑ መንግስት ይቅርታ ሊያደርግላቸው ቢፈልግ እንኳ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ መጠበቅ አለበት 𝐒𝐨... እስከ ጥቅምት-𝟓-𝟐𝟎𝟏𝟖 መጠበቅ ግድ ነው😌
2025-08-29 20:03:56
6
ermiaslulu
Ermias :
ነገም ሌላው በይቅርታ እፈታለው እያለ ወንጀል ይሰራል ወንድሜ ስለዚህ አስተማሪ የሚሆነው ፍርድ ቤት አስተማሪ ነው የሚለውን ቅጣት ሲያስተላልፍ ነው ።
2025-08-29 08:23:37
19
user4530680438160
አቢታ :
ታድያ ለምን ሁሉም ሰው በይቅርታ አይወጣም
2025-08-29 15:32:57
5
salah83312
🌟salah✅✅ :
ይቅርታ ይደረግለት የምትሉ👍
2025-08-29 12:56:21
12
user2345802097982
Dani :
ወንጀል ብሰሩኮ ባልታሰሩ ነበር
2025-08-29 10:31:41
25
tiktok.335049.is
𝐦𝐚𝐦+𝐝𝐚𝐝=𝐦𝐞 :
አፈልቶ ነበር እንጂ የበለው አንወርድም ✌🏾😏
2025-08-29 13:52:53
5
kasaneshkebebew
የአማን እናት🌺🌺🐅🐅 :
jon መልካም ልጅ ፈጣሪ ይርዳቹ😢😢😢
2025-08-30 12:50:06
1
amanuel.mesfin01
Amanuel Mesfin :
gena antem titaserale😁😁😁😁😁
2025-08-30 05:01:07
0
mameasrar5
Mame :
እሱ ይፈታ ግን ሁላቹም አፍልታቹ ነበረ ትማሩ ዘንድ ግን በበቂ ሁኔታ ተምረሻል አ🤗🤗
2025-08-29 16:42:16
4
teddy.n.n27
Teddy N.N 27 :
ኤርሚዬ ወንድሜ መልካም ሰው ነህ ጆ ፈጣሪ አዲስ አመትን ለቤትህ ያብቃህ🙏
2025-08-29 08:28:51
28
helena01361
Ozil አያ መዓር :
እነ ጆን ዳንኤል ከአየርመንገዱ በላይ ለህዝባቸዉ ደርሰዋል።🙏🙏
2025-08-29 08:46:09
22
amar_bull98
bella_axumawi :
jon daniel ይፈታ ጌታን🙏
2025-08-29 07:43:36
33
sigle.boss.lass12
Sigle boss Lass1234 👑🤞 :
ኢሄዳል ብለህ አረል የጫንከን አንወርድም 😂 ርፍቅ ግን ይኑርሽ ጆ🤟
2025-08-29 15:04:43
1
To see more videos from user @ermi_hd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About