@aynihabshawit2: #ethiopian_tik_tok #foryou #goviral

አይኒ 🌼
አይኒ 🌼
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 29 August 2025 12:56:48 GMT
160001
4291
881
584

Music

Download

Comments

neima.yimam8
Neima Yimam የእርጎየዋ :
ሀቢባን ካልጠራ አይሆንለትም ጆከር ያፈቅራታልኮ🤣🤣
2025-08-29 15:52:56
147
zaad179
zaad💚💛❤🌻🌻 :
አሁን ትክክለኛ ወሽመጡ ተቆረጠ
2025-08-29 18:05:36
48
.16.21.270
ለሊ የማርያም 16 21 27🙏❤💙💜 :
ወይኔ ይሄ ልጅ
2025-08-31 13:53:39
0
tm.7900
ቲiቲi temer :
እሱ ምን አጥፍቶ ይታፈናል ?? 😳😳😳ጠፍቶ ነው እንጂ እሱ ብር ነው ሚስት አይፈልግም
2025-08-29 16:03:14
53
queen690128
🅷︎❥︎"ቢራቢሮዋ"🦋❤️‍🩹 :
እህተ ከበደ🤣🤣🤣
2025-08-29 16:51:10
9
eskeezegoder_2
ⒺⓈⓚⒺⒺ 🦋 ፋሲላዊቷ 🦋🍫 :
እራሳቸው ናቸው ያፈኑት😂😂😂
2025-08-29 13:01:33
74
iccvg2
ጥቅሿ✔️ ነኝ የባቦዋ💚 :
ድጋሜ ሌላ ወሺመጥ 😂😂😂😂
2025-08-29 17:56:32
13
seadilove16
ቢንት አህመድ ስደተኛዋ 💗 :
ንቀት ነውዴ ሲታፈን የማታሳዩን 🤣🤣🤣🤣
2025-08-29 22:03:07
27
fano0028
ላምሪ👤 :
ባጃጂ ላለመግዛት ራሣቸው ናቸው ያፈኑት😅
2025-08-29 15:48:00
35
s0426608
ቅመሟ ነኝ ከዱባይ👈 :
ታርቀወም አያወሩም😳😳😳
2025-08-29 17:32:13
2
marcy.kuku
m͟a͟r͟c͟y͟ k͟u͟k͟u͟ :
የሀቢባ አምላክ እዴት ቅርብ ነው አሳያት ልካቸውን😂😂😂😂😂😂
2025-08-29 16:17:32
35
m218506
M ወሎየዋ :
እኔም ፈርቻለሁ እንዳይገሉት እያልኩ ነበር
2025-08-29 22:31:20
1
user34155215694154
💝ልእልት🌹፲፪ ልጂ🔐💚💛❤️ :
ወሽመጤ የወይት ልጂ ነዉ🥺🥺
2025-08-30 16:21:51
1
hanabasazn
ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም. አደለኝ❤️ :
🤣🤣🤣🤣🤣ቱ አይ tik tok ባይኖር ምን ይዉጠን ነበር የመዳም ቅመምችዬ 🤣🤣🤣💚💚
2025-08-29 17:42:01
3
aidu54
በቀልን💔༆በስኬት👌 :
መጋቢ ነው ያገተው🤣🤣🤣🤣
2025-08-29 21:07:49
1
selena__a2
S E L E N A👸🏽 :
መጋቢ ነው ተጠያቂ😩
2025-08-29 13:03:20
11
user7227149194460
ኢየሱስ አመላጄ :
ንቃት ነው ስታፈን የወንዶች ጉዳይ መታፈልጉ🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-31 08:54:02
1
3mimilove
ፍሬ :
ባጃጁን ግዙለት ይመጣል😂😂😂😂
2025-08-29 19:04:04
1
senayit.adane
የናት ፋንታ :
እድርተኛው ሊበተን ነው እቃ ሊከፋፈሉ ነው
2025-08-30 09:21:16
1
hanasbsb
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው :
እሔ ጆከር ግን ጤነኛ አይደለም አሁንም ሃቢባ ይላል እንዴ😏
2025-08-29 16:02:30
9
fetiflsaha1
Ftei ነኝ 🦋weloy🇦🇪❤️ :
ሀቡዬ ዱአሽ ደርሳል🤣🤣🤣🤣
2025-08-30 09:26:05
2
lamrotmoges
Lamrot Moges :
ፍቅር ይዞት ይሆንደ ጆከር ተብየዉ ሀቢባ ብሎ ሊሞት ነዉ🤣🤣🤣
2025-08-29 19:40:56
8
user6696840125810
ሁሉን ላንተ ተውኩት ጀሊሉ ያልኩህን አደራ :
ድጋሚ ሌላ ወሽመጥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-31 13:45:26
0
user47671108085691
ህዝብየ♥️🥀 :
የልጁ ጦሰ ማለቂያ የለውም😁😁
2025-08-29 22:47:08
2
gondrewa2
Gondrewa :
ሀቢቢ❣️
2025-08-29 18:11:54
1
To see more videos from user @aynihabshawit2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About