@silamlak1916: መርሳት ቀላል ነው? @DAGEM⚡️ 🎥 @Shema(Dani) #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideos #ሲልአምላክ

ሲልአምላክ⚡️
ሲልአምላክ⚡️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 29 August 2025 16:19:44 GMT
693233
46189
1256
3170

Music

Download

Comments

mita.ae2
@mita AE :
ወንድ ልጅ ያፈቅራል እንዴ 🥰
2025-08-30 16:35:36
448
user6367732516448
ትርፍ አትሁን 👈 :
💔2018 የመርሳት ዘመን ይሁንልን 🙏🙏
2025-09-12 19:02:53
232
sifu.husna
Sifan :
አረ ወንድ ደሞ ቶሎ አፍቅሮ ቶሎ ረስቶ።ቶሎ ደሞ ሌላ ሚያፈቅር የምድር ጉድ አደል እንዴ🤗😏
2025-09-01 14:13:57
151
aster.zenebe7
ኢየሱሰ ይመጣል :
ውንደ አፈቅሮ ያዉቃል?
2025-09-03 14:55:16
50
nomercy_7978
Màñĩ🥷 :
i know this pain
2025-08-30 04:43:53
24
user5819840801816
Meski ♥♥♥ :
ከሸረሪት ድር የቀጠነች እውነትህን ነው ወንድሜ ግን ትችላለህ🥰
2025-09-09 20:28:55
12
user5815122931345
nemut :
እውነትነው መርሳት እንደወሬ ቀላል አይደለም 😥😥😥
2025-08-30 18:01:03
6
zerihuntilahun122gmail.c
☝💖allah,is,one,💝 ☝ :
ምናለ መርሳት ቀላል ቢሆንና ብዙ ጭራሽ ማስተወስ የማንፈልጋቸውን በራሳናቸው ደስ ይል ነበር
2025-09-01 18:47:51
5
temsaletawi
Arsema gebru :
እንደ ሀገር እንወድሃለን 🔥🌸
2025-08-30 05:30:26
10
jerry.papa44
Jerry Papa :
እርሳት ማለት ለተናጋሪው ቀላል ነው ለሰሚው ግን በጣም ከባድ ነዉ እንዴት ነዉ የሚቻለው እንዴት ነዉ የሚረሳው 🥺🥺🥺
2025-09-11 11:07:15
12
sb6o36
ሶል የልቤ ሰው.....🔒💝!!!! :
መርሳት እኮ እንደማፍቀር ቀላል አይደለም
2025-09-01 17:56:59
8
kiya8544
ki8544 :
እውነት ነው መርሳት ቀላለ አይደለም
2025-09-01 20:03:58
5
burabull_24ck
𝐉𝐀𝐌𝐄𝐒✰ :
ወንድ ልጅ ከልቡ አንዴ ነው ሚያፈቅረው😔
2025-09-08 09:49:44
8
mssssttttttt
...? :
እውነት ነው መርሳት እደ አፍ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢
2025-08-30 06:40:28
6
bint.nuru3
BINT NURU 💕 :
ሲልአምላክ የምር ትችላለህ 💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯👏👏👍👍
2025-09-09 18:43:09
6
getukuba
G&S :
Yekebdal mersat bero 😔😔😔
2025-08-30 08:28:51
18
arsenalwa5
medfegnaw :
እውነት ነው መርሳት እንደሲ ቀላል አይደለም🥺🥺🥺🥺🥺
2025-09-06 11:13:41
7
naj.ina.bilu
naj ina bilu :
ሲላ ጥፍሮቹ እንደሚያማምሩ እንደኔ ልብ ያለ ሰው አለ ግን ??🥰🥰
2025-09-09 08:27:46
9
bakoze232
Bakoze :
🤏 ቀን ነው ከዛ ህይወት ይቀጥላል🙌
2025-08-29 16:26:27
6
user2333325277594
ድንግል ማሪያም ሆይ አንችው እርጅኝ :
ኡፍፍፍፍ አሁን ላይ እኔ በዚህ ሁኔታ ላይ ነኝ።ደግሞ እኮ ሌላ እንደምታገባ ነግራኛለች።ግን እኔ ጭራሽ እንኳን ሌላ ሴት ወንዶች ጓደኞቸም አስጠሉኝ
2025-09-03 20:46:14
8
dagemwendmagegn
DAGEM⚡️ :
sila🔥
2025-08-30 12:50:37
5
mekdi.s2
Mekdi (S) :
ቀላል አደለም
2025-09-20 09:54:41
3
mesimamamo
mesi :
marsat kalal aydalam😭😭😭😭😭
2025-09-04 23:07:57
4
user5831ta
Tadu 💓🦋🦋 :
ልክ ብለሀል ሲላየ መርሳት ቀላል አይደለም 😥😥😥😥😥😥
2025-09-16 11:12:55
3
To see more videos from user @silamlak1916, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About