@iamamhara26: ድህነትን ፍራ ሞጣ ቀራንዮ #ሸዋ_ጎንደር_ወሎ_ጎጃም #amharatiktok #habesha #habeshatiktok #ሞጣ

ምቀኛው ባአዴን አማራ
ምቀኛው ባአዴን አማራ
Open In TikTok:
Region: NL
Friday 29 August 2025 16:37:54 GMT
1519253
76287
2677
11621

Music

Download

Comments

zedo.zedo411
zdo የፅጌ🦅444💚💛❤️ :
ድህነት ማለት ድምፅ አልባዉ መሳሪያ ነዉ
2025-08-29 20:51:58
2316
ekufano1
ኢኩ ሚኒሊካዊይት :
እኔ የምፈራው ሸሀዳ የሌለውን ሞት😢
2025-08-30 03:35:06
1978
darik476
Darik Siefu 21 27 :
ድህነት እኔ ብጠላውም እሱ ግን ይወደኛል
2025-08-31 10:26:44
133
anshajibril
ህልመኛዋ :
የቀብርን ቅጣት ብቻ ነው የምፈራ አላህ ይሁነን💔💔💔💔
2025-08-29 22:18:25
128
mamelove8779
ማሜ ነኝ ዱርየው :
እኔ አሟሟቴንም እፈራለሁ
2025-08-29 20:34:46
164
yihalemengdagmail.com2
Thanks To God :
እውነትህን ነበር ግን አልሆነም
2025-08-29 17:05:09
179
user62324948582552
ነገን በተስፋ✍️❤️ :
እኔም አፈራለሁ ግን አለቀቀኝም እሱ በጣም ነው የሚወደኝ😂🤣
2025-08-30 05:04:18
61
user161204458
ልጅ ሀዩ 🥷 :
እኔ የምፈራው ያለ ተውበት ሞትን ነው
2025-08-30 08:38:33
5
cajiihaydera
Hajii logya 🇪🇹✈️🇨🇦 :
ድህነት ማለት ድምፅ አልባዉ መሳሪያ ነዉ✌️
2025-08-30 19:28:04
5
achihoyebatiabaselteztan
Be kind 😊 :
Ewunet new 👌👌👌👌👌💯💯
2025-08-29 20:53:49
7
ma956548
hani☦️ :
እኔ ንሰሀ የሌለዉ ሞት ነዉ የሚያሰፈራኝ😭😭😭 እንጂ በሌላዉ ጀግና ነኝ💪💪💪💪😜
2025-08-31 14:29:59
9
user5129816315985
@ :
ጉራጌ ለዛነው ወጥሮ ሚሰራው😂
2025-08-30 19:45:52
5
kelemwerkaddisu
ዝቅህብለህ አሳልፈው :
ትክክል ነህ ሞጣ
2025-08-30 07:21:08
5
mame2196
ሶብረኛው ነኝ የሸዋው :
ሣህ ድህነት አዋራጅ ነው
2025-08-30 11:20:08
5
fikermisker
Majesty :
ደሀን ወንድሞቹ ዝም ብለው ይጠሉታል ይላል መጸሐፍ ቅድስ
2025-08-30 07:21:11
43
bruke282148
🅑🅡🅤🅚🅔 :
ሞጣ ዛሬ እውነት ተናገርክ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-29 20:50:49
23
mame_ali1992
{𝐋𝐢𝐣 ⚡️𝐌𝐚m𝐞⚡️🕌♡🇪🇹 :
እኔ የምፈራው ሸሀዳ የሌለውን ሞት😢
2025-08-30 12:20:27
18
abdumatama
Abdu :
ሀቅ ነዉ ሞጣ 🤣
2025-08-29 16:49:11
35
armany998
🤴A'𝑟𝑚𝑎𝑛𝑦'🚘 :
እውነት ነው ኢትዮ ሁኖ በድህነት ከመኖር በስሀራ በረሀ ማቋረጥ ይሻላል
2025-08-30 19:27:19
5
ajaib.yb
AJAIB MUHAMMED :
በተለይ የጭንቅላት ድሀ ሞሆንን ፍራ
2025-08-30 11:39:30
23
dyxu5w1s44ze
☕🍫Hነኝ🕋የاللهዴካማባሪያ :
ብንፈራውም እሱወዶናል በሄድንበትእየተከተለንነው🤣🤣
2025-08-29 21:40:07
21
marshteasyeu
Marshete :
ድሀ ሆኜ ተፈጥሬአለው ሀብታም ሆኜ እሞታለው እመኑኝ😊
2025-08-30 16:47:01
12
mikedes8
መቅደስ :
ምን መፍራት ብቻ እየኖርኩት ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን በቸርነቱ እየኖርኩ ነው መፍራት ካለብኝ ሀፂያትን ነው
2025-08-30 10:14:14
6
umufertun
እሙ ፈርቱን :
ቀላል እንደድህነት አስቀያሚ የለም
2025-08-30 07:10:53
5
juhar2190
ግዜ⚖️ዳኛው✅⚔️ :
የአመቱ ምርጥ ንግግር🙏
2025-08-29 22:07:09
6
To see more videos from user @iamamhara26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About