@ethiopiaarmy1: #የሕዳሴው_ጀግና ❤ታላቁ መሪ ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ✊

ETHIOPIA🇪🇹ARMY✈️
ETHIOPIA🇪🇹ARMY✈️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 August 2025 01:59:48 GMT
235400
15631
462
3278

Music

Download

Comments

deribyafet
deribyafet :
አይይ ታላቁ መሪ?? የጥላቻ ዘር ዘርቶ፣ አብቅሎ እና አሳድጎ የለቀቀብን አሁን ላለው ውጥንቅጥ የዳረገን የዲያቢሎስ መልዕክተኛ ነበር! ምድረ short memory እውነቱ #አብይ ለአባይ ደረሠለት።
2025-08-30 17:33:46
8
maryamm762
joine :
አለም ላይድጋሚ እማይፈጠሩ ድንቅ ብቃት የደሀ አባት የኢትዮጵያ +የአፍሪካ ጀግና መሪ ተውልድ ሁሉለዘላለም ሲዘክር ይኖራል ነብስ ይማር
2025-08-31 23:39:51
18
user8610445232721
ሱዉር ድኽነት :
ኣባዩን የደፈረ ጀግና መለሰ ዜናዉ
2025-09-09 09:25:04
0
user9638830112426
አጣብቅሻለሁ :
አይ ጃግና ንግግርህ ረሱ ዮና ወዝ አለዉ
2025-09-08 16:58:08
23
user71594856195262121
mastawal :
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስዜናዊ ክብር ለእርሱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-08 20:28:09
42
user4349763186973
G/Kidan16 :
ታላቁ መሪ አባይን የደፈርክ ጀግና
2025-09-07 17:35:09
11
k.d.n.m.r
k.d.n.m.r :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጀግና መሪ የውጪውን ዲፕሎማሲ ግፊት ተቃቁሞ የአባይን መሰረት የጣለ ጀግና መሪ ነው
2025-08-30 02:29:09
48
remedankerim11
Remedan kerim :
እርጋታው ነው ሚያስደምመኝ🥰🥰መሌ
2025-08-30 19:37:03
51
letsh191
Letsh Gebrehawera :
የኣፍሪካ ልዩ መሪ መለስ ዜናዊ
2025-09-09 08:25:01
0
user4738155311125
tigray TikTok tok :
መለስየ አንተኮ የጀግኖች ጀግና ነህ የኔ ንጉስ የህዝብ ወዳድና የህዝብ ልጅ ታላቁ መሪያችን መለስየ ጀግናው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-09-02 06:37:55
7
user9547027787200
kkkkkkk547027787200 :
ብትኖር ማንም ኣፉ ኣይከፍትም ነበር
2025-08-31 22:44:19
38
zuleyka3290
Zuleyka :
አይ መለስ
2025-09-08 18:06:58
5
user4340058732905
molla ajemie :
አየ የኛ ነገር ስናጣው አወቅነው ጀግናው አባይን የደፈረው ታላቁ መሪ ነበር።
2025-08-31 16:22:15
9
alem0916
alem G :
ጅግናች ኣንዳንተ ጅግና ግን ሊደገም ይሆን ጅግናችን
2025-09-05 20:56:30
4
fiker989
fiker989 :
ጀግናው መሪችን ትንሽ ያበላሸው ዘረኛን በያበዛ ንሮ መቸውም
2025-09-01 05:41:40
1
wendmnewasefa
ወሎ ፍቅር :
ጀግናው መሪ
2025-08-31 12:56:03
9
user3575199408720
አፈር ለብሶ ኩራት!! :
ኧረ መልስ ዜናውይ ማረኝ ይህንን ሰው በላ መንግስት ይገልግለን አሜን።
2025-09-02 19:25:55
3
user5372387781231
mine :
እና ለምን አብይ ባለቤት ሊሆን ቻለ?
2025-09-09 06:13:49
0
user1871109374324
hafteeሀብቴሺ :
መለሰዬ አተትለያለኸ እግዚያብሔር ነብስሕን ይማረው እዳስጀመርከን ጨርሰነዋል እንወድሐለን
2025-09-02 07:12:53
1
thesweetsenceoflove
አርቀም ኢብኑ አቢ :
ወንድ መሪ አንተን አየሁ!🥰
2025-08-30 18:11:17
11
sultan1.h.ali
sole :
ታላቁ መሪ እናመሰግናለን
2025-08-31 07:56:08
11
ashu6335gf3
ashu :
የባንዴራው ኮኮብ ግን በመለስም ጌዜ ነበር
2025-09-02 08:40:30
2
kedradem580
Kedr Adem :
ጀግናው መሪያችነ ዛሬ የምትወዳቸው ህዝቦችህን ብታየነ ምላይ እንደደረስን
2025-09-01 17:35:45
2
tictock203
Dr. Bahar Aman :
እርሦ ጀመሩት እኛ ጨረስነዉ። ክብር የገቦታል thanks
2025-09-09 03:21:31
3
user7504701162015
Acham :
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር አንተ ባታስጀምረው ማንም አያስበውም ነበር አንተ ጀመርከው ኢትዮጲያ ጨረሰችው
2025-09-07 06:53:58
1
To see more videos from user @ethiopiaarmy1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About