@nahom26:

nahome
nahome
Open In TikTok:
Region: LB
Saturday 30 August 2025 06:07:19 GMT
561781
31575
2365
7505

Music

Download

Comments

say3784
say :
ክርስቶስ ይጠብቅህ ምንም ቢባል እትዮጵያ ያንተን አይነት ንጉስ አግኝታ አታውቅም በርታልን በዝህ አያያዝህ ሙሉ እትዮጵያን ታስውባለህ !
2025-08-30 15:59:08
69
kbrom4278
kbrom :
መናጢ መንግስት🤣🤣🤣
2025-08-31 06:00:38
32
khalisamohammed40
Khalisa Mohammed405 :
ናአለቱላህ ይገባሀል
2025-09-06 12:54:37
1
bahir.dem
Bahir Dem :
ለመግለጽ ቃል አጣሁ ድሉ ይቀጠላል ጀግና የያዘ ሁሌም ወደፊት ነው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-30 20:24:12
116
afework75
Afework :
ምታወሩትን እንኳን እወቁ!!! ለአቶ መለስ እና ስመኘው ትልቅ ክብር ይገባል! ትልቁን ስራ የሰሩት እነሱ ናቸው ሌሎች ሂወታቸውን ገብረው የሰሩልንን 15ሺ ሰዎችን ጨምሮ!!!! የተጀመረውን መጨረስ አያቅትም!
2025-09-04 07:22:48
4
demissie.hassen
Deha :
አብይን በመደገፌ አልተሳሳትኩም የተቃወምኩበት ጊዜ የለም አልልም ልክ ያልሆነውን ነገሩን ልክ አደለም ማለት መብቴ ነው እሚገርማችሁ ጥር 2017 ዓ/ም አንድ ሙሉ ሌሊት ደጋግሜ አንድ ህልም አይ ነበር አብይ ከዚህ በኋላ 24 ዓመት ኢትዮጵያን ይመራል የሚል ቃል እኔው እራሴ እናገር ነበር ።
2025-08-30 16:36:08
13
leshan.shalemu
leshan shalemu :
@🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👂
2025-08-30 13:49:00
28
user6728625450548
ETO :
የኔ ወድ መሪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አብቹ
2025-08-31 05:02:30
30
tt116189
Tt :
ከመሌ ባይበልጥ አቡቹ ይመቸዉ🥰🥰🥰🥰
2025-09-04 18:20:38
1
melekam8
ኮኬቲ :
ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አቡቹየ ስወድክ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-30 11:12:57
67
jubairkhan2580
user6889137870273 :
ጀግናመር🥰🥰🥰🥰
2025-08-30 11:24:33
17
hanahae788
Hana Hae :
እንደ ዛሬ ስልኬን ጠልቼው አላውቅም
2025-09-02 12:13:45
9
ergetie0
Black Lion. :
አተላ እሱ ብሎ መሪ
2025-09-04 11:18:03
0
slemiyugebre
Alemitu gebre :
ጌታ ይጠብቅህ
2025-08-30 15:22:16
24
birhanibezabhi
birhanibezabhiቲክቶክ family's :
ወገኔ አትሳሳት እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ማንም ሊየነሳው አይችልም ነገር ግን አንተ ሰትንጨረጨር ያለጊዜህ ታልፋለህ ። ሁሉም በእምነቱ ወደ ፈጣሪው ሰላሙን ፈቅርን መተሳሰብና መዋደድን እንዲሰጠን እንለምን ልቡና ይስጠን ። አሜን !!!
2025-09-02 19:57:01
5
umi90298
umi :
ድሮም ሰው ማለት ሰው ሁኖ የተገኘነው ሰው የጠፋእለት ጀግና መሪያችንአላህ ይጠብቅህ
2025-08-31 04:35:16
9
kirubelasrat62
kirubelasrat62 :
አብቹ አሁንም ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ጀግናዬ ስልህ በምክንያት ነው ሺ ዓመት ንገስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-04 10:27:56
2
user2217315118819
ጌታቸዉ ቡ :
የኛ ጀግና መሪ ነክ
2025-08-31 09:52:48
17
natoli_20_
Natoli_20 ጤባዉ :
👑🇪🇹💪💪👈
2025-08-30 16:18:50
10
user3281051974697
No change :
ማሻአላህ ሀላል ያርግልን ለጎረቤት የምንረዳበት በፈቅር የምንሮብት የሴራ ፓለቲካ ጥለን በስላም የምንሮብት መጭው ግዜ ህዝቡ እፈይ የሚልበት ዘመን ያርግልኝ ስላሳካህው ጀግና ነህ በተግባር አስመስክራሀል እናት ወለድ ትበል ፡፡
2025-09-02 09:30:46
7
user92179833356
Mitike :
congratulations my Ethiopia sweet waawu💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯🫅🫅🫅🫅🫅💙💙💙💙💙💙💙💙💕💕💕💕💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😘
2025-09-02 07:57:23
3
user5976002833978
user5976002833978 :
ጀግና መሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተ የአፄዎቹ ልጅ !!!
2025-09-02 09:26:42
9
user86084992028204
user8608499202820 ely :
አግዚአብሔር ይመስገን
2025-09-04 17:21:17
1
abusalekasa11
Abu sale kassa :
ለብሔርተኛ፣ውርደት፣እንጂ፣ክብር፣አይገባውም
2025-08-31 06:36:40
8
user3522982087427
Worku :
አቢቹ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
2025-08-31 10:37:27
24
To see more videos from user @nahom26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About