Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@legant420: #lmad
░▒▓█ انيق 🎵بشخصيتي █▓▒░
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 30 August 2025 06:53:27 GMT
983
65
4
8
Music
Download
No Watermark .mp4 (
59.56MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
71.5MB
)
Watermark .mp4 (
60.32MB
)
Music .mp3
Comments
Medhat Ali :
….يايا
2025-08-30 11:01:43
0
🦋كجا قامشلو🦋 :
🌺🌺🌺
2025-08-30 10:14:24
0
Noraalqaderi :
❤️❤️❤️
2025-08-30 07:30:05
0
To see more videos from user @legant420, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#شعراء_وذواقين_الشعر_الشعبي_العراقي #مالي_خلق_احط_هاشتاقات🦦
😡😡😡
#اكسبلور #تصويري #مطر_الليل
siapa di sini yg udah nyoba honor of kings??#HOKPLUS628 #HonorofKings #HOKID #hok #hokquotes #fyp
Replying to @edom.mulugetaየብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዐሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤትና የአለም ሀይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዚዳንት ብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ጥቅምት 25 ቀን 1928 ዓ.ም. በቀድሞው አጠራር በትግራይ ክፍለ ሀገር በአድዋ አውራጃ በመደራ ገሪማ ገዳም አካባቢ ከአባታቸው ከአፈ መምህር ገብረ ዮሐንስ ወልደ ሥላሴና ከእናታቸው ከወይዘሮ አራደች ተድላ ተወለዱ፡፡ ከስድስት ዓመታት ዕድሜ ጀምሮ እስከ ዕውቀት ድረስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርትን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንንና የአበው መነኮሳትን ሥርዓት የተከተለ ገዳማዊ ኑሮን በአባ ገሪማ ገዳም እያጠኑ አባቶችን እያገለገሉ አደጉ፡፡ ቀጥሎም ትምህርታቸውን በበለጠ ለማስፋፋት በጭህና በአባ ሐደራ ገዳማት በአጠቃላይ በሦስቱም ገዳማት በመዘዋወር ለዐሥራ አምስት ዓመታት፣ ከመምህር ወልደ ሐዋርያት ከመምህር ገብረ እግዚአብሔር፣ ከመምህር ኪዳነ ማርያም፣ ከመምህር ጳውሎስ፣ ከመምህር አምሳሉ፣ መምህር ገብረ ማርያም ከሚባሉ መምህራን ጸዋትወ ዜማን መዝገብ ቅዳሴን፣ ግዕዝ ሰዋሰውን በሚገባ ተምረዋል ፡፡ክህነትን በተመለከተ ብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ የኢትዮጵያ ፓትርያርክ፤ ዲቁናን ከአቡነ ማርቆስ፣ ምንኩስናን ባደጉበት በአባ ገሪማ ገዳም ቅስናን ከአቡነ ይስሐቅ ተቀብለው ገዳማዊ አገልግሎታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ፡፡ ቅዱስነታቸው በ1949 ዓ.ም. ገዳሙን አስፈቅደው ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ በወቅቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት በነበሩት በብፁዕ አቡነ ባስልዮስ፣ የሐረርጌ ሊቀ ጳጳስና የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኰሌጅ ፕሬዚዳንት በነበሩት በብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ፈቃድ በአዳሪነት ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኰሌጅ ገብተው ትምህርታቸውን በመከታተል የ1ኛና የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡ ቅዱስነታቸው በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኰሌጅ በቆዩባቸው ዓመታት ይሰጥ የነበረውን ትምህርት በመከታተል ከቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሽልማትን አግኝተዋል፤ ቅዱስነታቸው በትምህርት ገበታና በምንኩስና ሕይወት እያሉ በወጣትነት የዕድሜ ጊዜ ወደ ምንኩስና ሕይወት መግባት አስተዋይነትን ትዕግሥትንና ጽናትን የሚጠይቅ ዓቢይ ጉዳይ በመሆኑ ንጉሠ ነገሥቱ በነበራቸው የጉብኝት ልምድ መሠረት ተማሪዎቹን ለመጎብኘት በመጡ ቁጥር ቅዱነታቸውን ያነጋግሩአቸውና ያበረታቷቸው እንደነበር የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ ፡፡ የውጭ ሀገር ትምህርትን በተመለከተ - ቅዱስነታቸው በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኰሌጅ ይሰጥ የነበረውን ትምህርት እንዳጠናቀቁ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያና በብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ሊቀ ጳጳስ ዘሐረርጌ ፈቃድ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አገልግሎት ይጠቅማሉ በሚል እምነት የትምሀርት ዕውቀታቸውን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲያሻሽሉ ወደ ውጭ ሀገር ወደ አሜሪካ ተላኩ፤ - በአጠቃላይ በአሜሪካ ሀገር በትምህርት በቆዩባቸው ዓመታት በተለያዩ ዕውቅና ባላቸው ዩኒቨርስቲዎች፤ - በቅዱስ ቪላዲሚር ራሽያ መንፈሳዊ ትምሀርት ቤት ዲፕሎማ፤ - ከየል ዩኒቨርስቲ በርክሌይ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት ባችለር ኦፍ ድቪኒቲ ዲግሪ፣ - ከፕርስተን ዩኒቨርስቲ መንፈሳዊ ትምሀርት ቤት ማስተር ኦፍ ቲዮሎጂ፣ - ከፕርስተን ዩኒቨርስቲ መንፈሳዊ ትምሀርት ቤት በዩኒቨርስቲው የሚሰጠውን ከፍተኛ የመጨረሻ ዶክትሬት ዶክተር ኦፍ ፊሎሶፊን አግኝተዋል፤ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በተመለከተ በአገራችን የሚነገሩት ቋንቋዎች ብዙዎች ቢሆኑም ቅዱነታቸው፤ - ግዕዝ፣ - ትግርኛ፣ - አማርኛ በሚገባ ያውቃሉ ፡፡ የውጭ ሀገር ቋንቋዎችን በተመለከተ ብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ የኢትዮጵያ ፓትርያርክ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዩኒቨርስቲዎች የገበዩዋቸውን ከፍተኛ ትምህርቶች ለመከታተል በቅድሚያ የተወሰኑ ዓለም አቀፋዊ ቋንቋዎችን ማጥናትና ማወቅ ስለነበረባቸው በመናገር፣ በማንበብና በመጻፍ የሚጠቀሙባቸው ቋንቋዎች፤ - እንግሊዝኛ፣ - ጀርመንኛ፣ - ፈረንሳይኛ ሲሆኑ ለምርምርም ያህል፣ - ዕብራይስጥ፣ - ግሪክኛና - ላቲን በመጠኑ ያውቁ ነበር፣ ይሁንና ‹‹መኑ ስብእ ዘየሐዩ ወኢይሬእያ ለሞት›› ‹ሕያው ሁኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ሰው ማን ነው?› /መዝ. 88፡48/ ተብሎ በነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት በተነገረው መሠረት ቅዱስ ፓትርያርካችን በጾመ ፍልሰታ ለማርያም በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ቤተ ክርስቲያን በመቀደስና ሐዋርያዊውን ተልዕኮ በመፈጸም አንደኛውን ሱባኤ ካጠናቀቁ በኋላ ነሐሴ 8 ቀን 2004 ዓ.ም. በዐሥራ አንድ ሰዓት አካባቢ ለምርመራ ወደ ሆስፒታል ሔደው በመታከም ላይ እንዳሉ ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም. ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት በተወለዱ በ76 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ ተለይተዋል ፡፡ የቅዱስነታቸው ዕረፍት እንደተሰማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቀብራቸው ስነ ሥርዓት አፈጻጸም ሒደት ተወያይቶ መርሐ ግብር አውጥቷል፡፡ ይህኑ መርሐ ግብር በተግባር የሚተረጉሙ ዓቢይ ኮሚቴና ንዑሳን ኮሚቴዎችን አቋቁሟል ፡፡ የተቋቋሙት ኮሚቴዎች ባወጡት መርሐ ግብር መሠረት የቅዱስነታቸው አስከሬን ከመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ነሐሴ 16 ቀን 2004 ዓ.ም. በመላ ሕዝበ ክርስቲያን ታጅቦ ወደ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጉዞ ከተደረገ በኋላ በዚሁ ካቴድራል ሥርዓተ ጸሎቱ ሲፈጸም አድሮና አርፍዶ፤ - ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፤ - የመንግሥት ባለሥልጣናት፤ - የሃይማኖት መሪዎች፤ - ታዋቂ የሀገር ሽማግሌዎች፤ - ከውጭ ሀገር የመጡ እንግዶች፤ - የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያና የድርጅት ኃላፊዎችና ሠራተኞች፤ - የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት ተጠሪዎችና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፤ - የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች፤ - ዘመድ ወዳጆቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት የቀብሩ ስነ ሥርዓት ከላይ በተጠቀሰው በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok #orthodox #fyp #for #foryoupage❤️❤️ #ቫይራል #ኦርቶዶክስተዋህዶ #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #viraltiktokvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian #ሀገራችንን_ሰላሟን_ይመልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#JAKE || i still wanna be your man. ⠀⠀⠀ ⠀ ⠀⠀ ⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⠀ ⠀ ⠀⠀ ⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⠀ ⠀ ⠀⠀ ⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⠀ ⠀ ⠀⠀ ⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⠀ ⠀ ⠀⠀ ⠀⠀⠀⠀⠀ ⠀⠀⠀ || #jakeenhypen #enhypenedit #fyp #edit || @enhypen
About
Robot
Legal
Privacy Policy