@right.angle: አዳም ከአብ ቀኝ ነው የወደቀው! #habeshatiktok #protestant #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

The Right Angle
The Right Angle
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 August 2025 08:50:24 GMT
27875
1450
106
394

Music

Download

Comments

only_by_grace_
Africa 🌍 :
አዳም ከእግዚአብሔር ቀኝ አልነበረም... አዳም ሰማያዊም አይደለም.... ከአብ ቀኝ መቀመጥ ለክርስቶስ ብቻ የተሰጠ ስያሜ ነው.... የስልጣን መተካከልም ያመላክታል....
2025-08-30 18:09:00
4
user8151798624194
@ermi real :
ተጠንቀቁ
2026-02-02 14:33:21
0
paula_abebe
Paula :
Thanks የጴንጤው ዘበነ
2025-09-01 19:21:01
2
sabehfekadu
Wongel :
ከእግዚአብሔር ክብር
2025-08-30 16:38:23
2
yemeskelukale
Yemeskelu Kal :
ራቁቱን ነበር ክርስቲያንንና አዳምን እኩል ለማድረግ የምታደርገው ጥረት አልተሳካም፤ እኛ ክርስቶስ ነው ልብሳችን፤
2025-09-12 15:11:41
2
only_by_grace_
Africa 🌍 :
“በአብ ቀኝ” የሚባል ቦታ በኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ ያገኘው ልዩ፣ ከፍ ያለ ክብር ያለው ማዕረግ ነው—ይህ ቦታ ከኤደን የመጀመሪያ ንጽህና እጅግ የላቀ ነው። አዳም በምድር ላይ የእግዚአብሔር ተወካይ ነበር እንጂ በሰማይ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ባለው የመጨረሻ ሥልጣን ቦታ ላይ አልተቀመጠም::
2025-08-30 18:23:30
1
mechristcrist
ማስቲ የእየሱስ 👑 :
ስርአት ያለው አነጋገር ተናገር😡
2025-08-31 05:52:57
1
godisgoodollthetime
ኢትዮጵያ ሀገሬ!! :
ክርስትና የቃላት ጫወታ አይደለም።
2025-08-31 04:32:51
1
classicplus1
Classicplus 📸 :
ትክክል👍
2025-08-31 07:59:12
1
winnr26
ቡሌት! የጎንደሩ :
ተመፃደክ ምንድነዉ እዉቀት መሆኑ ነዉ😁
2025-08-31 09:38:07
1
mamiye054
mamiye :
ምን አይነት ጥያቄ ነው????
2025-08-31 03:49:51
1
user5987598332717
shibelay dagnachew :
የቀመው አዳም ስጋዊ ነው ሁለተኛው አዳም መንፈሳዊ ነው ።የምን አብ ቀኝ ነው የምታወራው?
2025-09-08 20:28:35
1
jobthesonoftheholyspirit
እዮባ :
የልጅ እውቀት !
2025-09-02 10:24:00
1
titititi713
ቲቲ ገ/ህይወት :
ኦሪት ዘፍጥረት 3 : 23 ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ ከዔድን ገነት አስወጣው፥ የተገኘባትን መሬት ያርስ ዘንድ።
2025-08-31 11:57:24
1
yiktilay
እውነት ነፃ ያወጣል :
ጤንጤ ግራ የጋባው እምነት ነው☺️
2025-08-30 08:55:44
1
mese0370
Mese :
መንፈሳዊ ነገር በመንፈስ እንጅ በፍልስፍና አይደለም ።ያልተጻፈውን አታውራ
2025-08-31 21:18:31
0
kasuabebe7
KasuAbebe :
🥰🥰🥰
2025-09-02 07:19:31
0
user8255081274794
ናኦሊያድ ጌታዉን :
ሴቲቱም በመተላለፍ ወደቀች ተብሏል አንተ የምታስተምረ ከጨረቃ ምናምን ሳብ
2025-09-02 05:20:22
0
kochewabebe5
kochewabebe35 :
ሰማይ እና ምድር ያልፋሉ እያለ ምድር አታልፍም የሚል ትምህርት ። አረ ፍልስፍና ሀይማኖት አይሆንም
2025-09-02 13:14:43
0
gezahegn4504
Gezee :
አዳም ከአብ ቀኝ ነዉ የወደቀዉ የሚል ማስረጃ ከዬት አግኝተክ ነዉ ወዳጄ? ትፈላሰፋለህ እንደ?
2025-09-02 20:26:27
0
melesematiwos2
melese matiwos :
አሳች ወንበዴ
2025-09-03 05:46:22
0
no.limit2063
@No limit :
ብሮ እግዚአብሔር አዳምን ከኤደን ገነት አባሮ በሚንቀለቀል ሰይፍ በሩን ዘግቶታል።God መስሚይው ጥጥ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-09-01 20:56:48
0
user5804563951394
berhanu degefa :
ምድር አይጠፋም እያልክ ነው
2025-09-01 18:12:16
0
sador016
Abi :
ወደቀ ማለት ሀጢያት ሰራ ማለት ነው
2025-09-01 11:36:58
0
tesfayedebebe7
Duet Vult :
በግልፅ አዳም በህይወት ዛፍ ላይ እጁን እንዳይዘረጋ እና ከህይወት ዛፍ በልቶ ከነሐጢያቱ ህያው ሆኖ እንዳ ይኖር እግዚአብሔር ከገነት አስወጣው ይላል።
2025-08-31 14:06:16
0
bartholomiw1
Nathan Rock :
እረ አንተ ሰውዬ ተው ግን ተው አታሰድበን ለምን ሌላ ነገር አትሞክርም 🙏🙏
2025-09-05 07:01:07
0
elmehret
Elmehret :
“አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም ወደ ፊት የለም።” — ራእይ 21፥1 what about this dear bro?
2025-09-06 10:50:21
0
gracegospel2
user GRACE GOSPEL :
🥰🥰🥰
2025-09-06 11:32:21
0
wonexjhon
WonexJhon :
እናመሰግናለን ከዚህም በላይ ይገለጥልህ ያብራልህ ብሩክ ነህ ።
2025-09-09 11:54:12
0
miracle4j
MIRACLE :
የዘላለም ህይዎትን ለማጣት ያለህ ምኞት😳
2025-09-11 05:54:45
0
abayoro4
aby :
ameeeen
2025-09-11 09:04:15
0
yemeskelukale
Yemeskelu Kal :
ኤድን ገነት ነው አብ ቀኝ አይደለም
2025-09-12 15:09:31
0
yemeskelukale
Yemeskelu Kal :
አንድ ጥያቄ ልይቀሰህ አብ ቀኝ የሆነው በክርስቶስ ነው በራሳችን? አዳም የሕይወት ዛፍ አልበላም ከእውቀት ዛፍ ነው።
2025-09-12 15:15:21
0
desalgn.from.barda
Desitayew :
ስው አይግባውም ምክንያቱም በስውች ሐሳብ ላይ የተመስርትው ነው ።የእግዚአብሕርን ቃል ስው በራሱ ሐሳብ ይተርጉመዋል።ለዚያ ነው ።
2025-09-17 05:33:07
0
100desalegn
Desalegn (Redeemed boy) :
🥰🥰🥰
2025-09-17 11:57:11
0
derejeminasse
Dere M :
ዳግም ምፅአት ራሱ ምንድን ነው? ድጋሚ በአካል ነው ክርስቶስ የሚመጣው ወይስ በመንፈስ ... መጥቷል ...እየመጣም ነው ... ይመጣልም!
2025-09-29 17:46:29
0
kassahunzewde
kassahunzewde :
100% ሥህተት ነው።በመሠለኝ ደሥ አለኝ የሥጋዊ ግምት ነው።እንደመጣልህ ባትናገር መልካም ነበር።ገነት መንግስተ ሠማያት አይደለችሞ።በምድር ላይ የተተከለች መንፈሳዊ ዙፋን ነበረች።ምድርን ግዙ ተብለዋል።ገነት ዙፋኑ ምድር መረገጫው ነበረች።
2025-10-02 14:11:11
0
tekateka225
tik tok :
ንፍጥ ጭንቅላት
2025-10-04 15:35:35
0
tsehayneshtesfaye7
tesfaye :
አንተን የሚመክር ይጥፋ? ቢያንስ ሰርተህ ደሐ ዘመዶችህንእርዳ በሐይማኖት ከምትፈላሰፍ
2025-10-15 10:57:23
0
yemeskelukale
Yemeskelu Kal :
አዳም ክፉን እና ደጉን የማያውቅ ምስኪን/ inocent ነበር ከዛፎቹ መብላትና አለመብላት ነው የእርሱን ማንነት የሚወስን የነበረው። ተወሰነበት ሞተ። እኛ እኮ እንኳን አዳም ወደነበረበት ልንመለስ የእኛ ክብር ከትውልዶች ሁሉ ተሰውሮ የነበ
2025-10-24 06:04:48
0
alemayehualemaye3
alemayehualemaye3 :
ከEBSመሰለኝ የተ ባረረው😆😆
2025-08-30 23:32:00
0
alemaze101
almaze :
😆😆😆
2025-08-30 13:38:16
0
yonaskebede44
የሕይወት ቃል ብስራት አገልግሎት :
“ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።” — ኢሳይያስ 48፥17
2025-08-30 15:02:54
0
eli_as.at007
@Tiza :
ሀይልሽ የገባህ ይመስለኝ ነበር የሌለህበት ስታወራ ንቃእንጂ
2025-08-30 15:23:26
0
mikaellegesse
mikael legesse :
♥️♥️♥️
2025-08-30 16:32:47
0
lechasowfwo
becky :
አቦ አታወዛግብ
2025-08-30 17:32:53
0
eyoba.eyobas
Eyoba Eyobas :
errrrrrrrwwwwww ftegnaw adam sayodk beft yewdekeko neber adam saydek befet berasu tsedk begzaber fet komal eyalken eko new sewyew ftegnaw adam adam new kewdket befet bewala adam aylyayem
2025-08-30 17:38:29
0
user3393561170511
mujhko pina :
ከ8ተኛ ክፍል ነው የወደቀው።
2025-08-30 18:08:15
0
traru2
rahel :
ere pente bet ewinetegnoch tikit honew enkirdadu berekete
2025-08-30 18:15:36
0
To see more videos from user @right.angle, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About