@ermi0215: #መፍትሄካላችሁcommentላይ🥺 #🥺🥺🥺💔💔💔 @🔥𝖓𝖆𝖓𝖎🔥-..-🌳𝖔𝖗𝖔🌳

🎭ɆSȻȺŦ🦅
🎭ɆSȻȺŦ🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 August 2025 08:56:31 GMT
370227
11361
1541
2266

Music

Download

Comments

mom11833
i ኔ♥ :
እሷም ስለ ሀይማኖቷ ታስተምርህ አንተም አስተምራት ትክክል ነዉ ብላችሁ የምታስቡበት ላይ ቁሙ🥰
2025-08-31 11:04:28
1158
ali123forgesus
አላዘር🎧 :
ያለክ አማራጭ ከጨለማ እሷን ወደ ብርሀን መምጣት👌✅✅
2025-08-30 23:24:57
2101
jonah21b
Ĵonah :
ሴቶቹ ነበር እምነት እየቀየሩ ሚያገቡት ወንዶችም ጀምሩ በቃ
2025-09-02 19:41:09
0
anuwelloyew
Anu ወለዬው :
ኦርቶ ከመሆን ሀይማኖት ባይኖረኝ እመርጣለሁ🥰🙏
2025-09-01 05:47:40
68
yosephsolomon19
JOSi ⛪ :
ከቻልክ ወደ ራስህ ሃይማኖት አምጣት ካልቻልክ ደግሞ ተዋት እንጂ ወደ እሷ ሃይማኖት እንዳትሄድ😱👌⛪⛪⛪
2025-08-31 07:22:45
261
lidiyadagnaw
lidu :
ፍቅር ትልቅ ቢሆንም ከ ሃይማኖት አይበልጥም
2025-08-30 18:42:25
458
keyri406
keyri :
ያለህ አማራጭ መስለም ነው
2025-08-30 17:53:18
889
sewban27
@sewbanu :
ይስለም የምትሉ🥰
2025-09-02 20:06:36
15
.dani1008
DANI :
አንቺም በሃይማኖትሽ አኔም በ ሃይማኖቴ 🥰
2025-09-02 15:58:09
0
mosse217
mosse :
bro መቼም ስሜቱ አይገባቸውም 😔😔😔😔😔😔 ሀላል ያቅልልክ🙏
2025-09-01 15:26:02
6
haymiciti7
haymi citi :
እኔም መፍትሔ አጥቼ ዝም ብየ ባሀሳብ እየኖርኩ ነው😢😢
2025-08-31 16:30:50
58
simonfi5
saymon :
ኣንቺም ባይማኖትሽ እኔም ባይማኖቴ🔥
2025-08-30 20:01:05
258
minte.minte56
ኬናኤል 😎👈 :
አንዳንድ ሰው አንችም ባይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ይላል ይቅርታ ግን እንደዛ ሚባል ነገር 🙅‍♂️የለም
2025-09-01 15:16:39
12
crfuns1
υмρ✿ᴅ𝘳ꪮᠻ :
ሙስሊም ሁን ወይም ተለያዩ አለቀ
2025-08-30 11:41:40
433
abubekeribrahim120
quran🎧(ቁርዓን) :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ
2025-08-31 05:00:34
129
yabsirasouf
@yabisra 123 :
ፍቅር ሀይማኖት አይገድበውም ሀይማኖት የምትድንበት እንጂ ለይተህ የምታፈቅርበት አይደልም☺️
2025-08-30 21:01:24
11
tap_tap_d
tap tap :
ሀይማኖት ሲጀመር መታጠር ነው የሚል አመለካከት ነው ያለኝ
2025-09-02 17:49:57
0
besue16
Besufkad 😰🤕 :
እኔም እንዳንተው ነኝ ምንተሻለን 😥😥😥😥😥
2025-08-30 18:28:53
24
hayu3218
ʜᴀʏᴜ :
ere enenm eridugn yene fikeregna ✝️new
2025-08-30 18:45:23
10
callmekera4
no name :
ወለሂ ስለም ወይ ትተውህ አንቺደሞ ይስለም ወይ ይቅርብሽ ቢከብድም ምታፈቅሪው ከሆነ በጅነት አብረሽውመሆን ምትፈልጊከሆነ አስልሚው ማማዬ አንተ ለሷብለህ ሳይሆን ለራስህ ብለህ ሞት ሳይቀድምህ ቅደም ወንድሜ
2025-08-31 06:29:49
36
toyiba124
toyiba :
መተው ይሻላል በግዜ ይሄው በዚህ ምክንያት ህይወቴ ምስቅልቅሉ ከወጣ ሶስተኛ አመት ነው
2025-09-02 08:01:15
6
abe369e
Abe_lyrics :
መለያየት
2025-08-31 13:03:49
6
t.k8349
Life is knife :
ወይ አንተ ሂድ ወይ እሷ ትምጣ ላልተረጋገጠ ገነት
2025-09-01 15:42:25
8
alicho70
alicho jr :
ሁሉም ያለበትን ሀይማኖት ከራሱ አስበልጦ ይወዳል ብርሀን ጨለማ እያላቹህ አታሽቃብጡ 😭😭😭😭
2025-08-31 21:11:19
103
muazoow
Muaz Ibnu Yasin :
ያለህ አማራጭ መስለም ነው 🫡🫡
2025-08-31 01:57:20
26
To see more videos from user @ermi0215, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About