@minber_tv: "ሙሐመድ ነቢና" አዲስ የኅብረት ነሺዳ ሙሐመድ ነቢና ፍቅር ነሁ ሰኪና ሙሐመድ ነቢና የጀነት ጎዳና ከመካ ኑሩ ፈንጥቆ ዓለምን ኳለው አድምቆ ከመካ ብርሃኑ ዘልቆ ምድር ላይ ታየ አሸብርቆ፡፡ በምድር ቋንቋ ባለም ልሳን ሰው አለኝ ባለው የፍቃር ቃል፣ ብጀምር እንጂ ሃቢቢዋ አንቱን ባወድስ መች ይበቃል፣ በኸልቁ ቁጥር ዳር እስከ ዳር ሲመሽ ሲነጋ ቀንም ማታ፣ ይውረድ ሰለዋት ይስፈን ሰላም ኣንዳች ሳይጎድል ሳይቆም ላፍታ፡፡ ሙሉ ነሺዳውን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። #ሙሐመድ_ነቢና_ﷺ #ምርኩዝ_31 #የከውኑ_ሞገስ_7 #የኅብረት_ነሺዳ #New_Ethiopian_Nashida ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Minber TV | ሚንበር ቲቪ
Region: ET
Sunday 31 August 2025 07:15:00 GMT
Music
Download
Comments
Ibrahim :
ዱንያ ላይ ማየት ያልታደልነውን ያን ውብ ፊታቸውን አላህ በጀነት ያሳየን🤲
ሰሉ አላ ሀቢቡና ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)
2025-09-05 04:48:54
41
መኪያ mmmm :
ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቺሁ የሙዚቃዉን መሳሪያ ግን ተዉት
2025-08-31 08:33:31
64
Ela eluti :
በአላህ መልሱልኝ
ያ ውድ ነብይ ቢኖሩ ምንይሉ ይሆን ??
2025-09-07 19:33:13
29
Mubarek Mohammed :
ለምን አበጋዝ :ጊልዶ :ካሙዙ :አያቀናብሩትም
2025-08-31 09:07:32
40
Zinat Weloyawa :
ማሻአላህ ከግዲህ ነሽዳን ለህፃናት ልቀቁ ሙነሽዶች ትዛዝነው ለናንተ ህፃኖች ይነሽዱ
2025-08-31 09:34:33
13
elmaan حوا :
❤❤የኛ ነቢን ሙሀመድ ሰለላሁ አለአለይሂ ወሰለምን አድርገኸኝ በነበረ ብሎ ከተመኘው ከነብዮላህ ኢየሱስ (ኢሳ)ከእናቴም ከአባቴም ከራሴም ከሚስቴም ከልጆቼም ከዘመዶቼም እናም ከሰው ልጆች በላይ የምሳሳላቸው የምርጦች ምርጥ ለአለማት እዝነት ለሰው ልጆች ሁሉ ከጨለማ ወደ ብርሀን ለተላኩልን ለአሽረፈል ኸልቂላህ ለሆኑት ውድ ነቢየላህ ሀቢቢ ሙስጠፋ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ በመሆኔ አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወአነ ወሩሂ ያረሱለላህ❤❤❤
2025-09-03 19:21:16
5
usamira :
መሻ አለህ አለህ ያሳድጋቹ።
2025-09-03 18:38:49
37
rdewan Rdu :
በዘፈን እሣቸውን ማወደስ የለም ኣይቻልም
2025-09-07 06:16:47
8
siti ahmed :
ሙዚቃ መሳሪያውን ተውት በቃ
2025-09-04 17:26:17
4
Atika kids fashion :
Minale neshida bitadergut ? Yemuzika mesariya batitkemum gitimu konjo neber , aznalew kenate aytebekim እናተ ባትዘፍኑም እሳቸው ሁሉ ነገራቸው የደመቀ
2025-09-07 07:06:41
7
Tik Tok :
ማሻ አላህ 💚💚💚
አላህ ይጬመርላቺሁ እድግ በሉልኝ የኔ ምርጦቺ💚💚💚💚
2025-09-03 17:43:43
10
ጊታዬ በዳይ አታርገኝ :
አላህን ፍሩ ኢስላም አለበሰን ሴት ልጆቻቹ ሙሉ ልብስ አልብሱ ከነሂጃቡ😌😌😌😌😌😌
2025-08-31 12:12:21
30
𝗔𝗯𝗿𝘀𝗵𝗶⚡ :
saw❤️❤️
2025-08-31 11:00:11
5
AZRA :
bartuu
2025-12-20 06:04:26
1
s negn yabate :
allah yasadgachu
2025-09-09 17:07:57
3
Mohammed Hassen :
mashaallah
2025-10-11 06:54:29
1
shueybhusen :
S.A.W 🥰🥰🥰
2025-09-23 14:56:28
2
AZRA :
allaa. yaaggizaachuu
2025-12-20 06:04:59
1
user4599618772107 :
Masha Allaah
2025-11-15 13:46:57
1
Hiba :
ማሻ አላህ
2025-10-06 09:54:26
3
salman ibrahim :
🥰🥰🥰🥰mashalah
2025-10-26 03:32:04
1
Ramzironaldo3 :
mash allah S A W
2025-09-04 19:45:06
4
ikoti :
ማሻአላህ ግሩም ልጆች
2025-09-04 10:23:01
3
𝑇𝑟𝑖𝑑𝑒𝑛𝑡 🍒 :
Salawaatu Rabbi wa salamuhu Aleyhi.........🥺
2025-09-09 21:50:59
3
MR ABATU :
Mashallaa Mashallaa
2025-09-21 11:35:05
2
To see more videos from user @minber_tv, please go to the Tikwm
homepage.