@merykoo1: #liveincentiveprogram #fypシ゚viral #foryourpage #CapCut #fypシ゚viral🖤tiktok

Mery~ Entertainmet🦋🤍
Mery~ Entertainmet🦋🤍
Open In TikTok:
Region: BH
Saturday 30 August 2025 14:12:47 GMT
1581069
66371
2847
5175

Music

Download

Comments

natalem2
natalem :
ለተረዳት በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው የምር ተደብቃ ከምትቀር ታሪካን ተናገረች እኛ ደግሞ ልጆቻችን cheak ማድረግ አለብን እሳ የብዙ ቤት ችግር ነው ራሳን ችግር ውስጥ ከታ ምትነግረን guys ለምንድን ነው ግን ሁሌ ቅድስ ለመሆን የምንምክረው
2025-08-30 14:46:29
733
sartt681mereyam
መርየም የረሱል ወዳጂ 📚📖 :
መብቷን ነዉ ያስከበረችዉ
2025-08-30 14:45:09
3854
hirutmekonnen723
Hirut Mekonnen723 :
ምን ጉድ ናት እግዚአብሄር ሆይ እሱ የሚያረጋጋ መልዕክትን ይላክልሽ
2025-09-01 06:29:28
0
mulitiaabuya
🦋strong woman🦋 :
መሀይም አይኑ ትላልቅ ነው ያለው ማን ነበር 🤔🤔🤔
2025-08-31 06:26:57
33
eyoab011
Eyu :
ይመችሽ ኢሄ ሰውዬ የንግግር ስረዕት እና ለእንግዶቹ ያለውን ክብር ማስተካከል አለበት
2025-08-30 14:43:07
3954
truthman2
ያባቱ ልጅ -አሴ :
ድሮም መሀይም አይኑ ፈጣጣ ነው።
2025-08-30 15:02:35
431
yenatu97
yenatu🇬🇧🇬🇧 :
ፊቷን አስመጥጣው ነውጂ 50 አመት ሆኗታል😁😁
2025-08-30 16:58:13
151
bettina1516
betty :
ወንዶች ግን መቼ ነው እኛ ሴቶች ከነሱ የተሻለ ነገሮችን መረዳት እንደምንችል እና እንደምናውቅ ሚረዱት🤔🤔🤔
2025-08-31 18:06:34
8
wende9065
Wende :
ምን አለ ብታስገርዟት
2025-09-01 06:32:58
0
abdusmart12
smartboy :
ቀይ ሽንኩርት ስንት ገባ🤔
2025-08-31 17:38:25
7
tamratsalman21
tamratትግትግ :
ልጅትዋ እሰከ ጥግ ትመቸኛለች ሚካኤልን
2025-08-30 18:56:41
987
alhamdulilah5145
alhamdulilah :
ካንቺ ምንድነው የምንማረው
2025-08-30 14:20:35
689
miretgatnhe
አንተ ያልከዉ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 :
ምንድነው ምታስተምሪን 😏😏 እድሜሽ ይጠር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-31 20:27:29
8
tsita1216
Tsehay sahile🦅 :
ስንት አመቷ ነው ይሄን ብቻ ንገሩኝ🤔😏
2025-08-30 14:36:34
23
yordizeresh
Yoidi :
ድሮም ግልፅ ሰው በሰዎች ዘንድ 😏አይወደድም
2025-08-30 20:07:38
307
addisu672
ADDISU :
👍ሰውዬው እኮ ገምጭ ነው😏
2025-08-30 17:17:58
641
dursi121
dursi🇦🇪 :
እኔን ብቻ ነዉ ሶሊያናን የመሰለችኝ🤔🤔
2025-08-30 16:54:23
12
ekrambintislam4
ÄNNËM🇹🇷 :
ይች ልጅ ግን AI ናት እንዴ🤔
2025-08-30 14:34:21
581
heymi5358
Heymi😍 :
ሲጀመር መሀይም አይኑ ትልቅ ነዉ😳
2025-08-30 18:09:13
41
merone533
mesi🦋🌳❤️ :
አሁን ከዝቺ እንጭጭ ምን ልንማር ነው 🙄አታምጡብን እዛው ደብቋት ዋይ 😩😩😩😩
2025-08-30 14:45:07
19
maidenbirhan1
Maiden 🦋 Birhan :
ለመከበር ብቸኛው መንገድ እራስን ማክበር ብቻ በቂ ነው ጀግና ነች👏🏼
2025-08-30 18:37:12
314
user0365290
Rahwa :
I love her confidence 🥰🥰🥰
2025-08-30 14:45:44
32
gery73334
I love myself ✝️💗 :
ይቺማ ያቺ ሰርካለም የምትባለዋ ሴትዮ ልጅ ናት ያቺ ልጆቼ ተደፈሩ ምናምን የምትለው🤭
2025-08-30 14:39:34
98
protonsting
ProtonSting :
ጎበዝ ልጅ። ሰው ይጋብዙና እንግዳቸውን ለማዋረድ የሚሄዱበት ርቀት ያሳዝናል። ለነሱ ወሳኙ ነገር ተመልካች ከፍ ማድረግ ብቻ ነው
2025-08-31 16:59:06
18
121212ye
121212ye :
ለዚህ ጋዜጠኛ ደግ አደርግሸው
2025-08-30 14:40:36
433
To see more videos from user @merykoo1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About