@tareandkido_21: በብዙ ስቃይ የተፈተንሽው ውዷ ሚስቴ እንኩዋን በሰላም ተገናኘን ❤️❤️❤️#kidoandtare #ethiopiancouple #couple

Tare & Kido ❤
Tare & Kido ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 August 2025 15:13:57 GMT
4038671
243168
5441
14633

Music

Download

Comments

meky7877
mekiy 😘 :
እውነተኛ ባል የሚስቱን ህመም የሚረዳ መውለድ ማለት ህይወትን መስጠት እንደሆነ የሚያውቅ ባል ነው የኔም ምኞት ስወልድ ባሌ አብሮ ከኔ ጋር አይዞሽ እንዲለኝ እመኝ ነበር አብሮኝ ሆኖ ህመሜ ህመሙ ጭንቀቴ ጭንቀቱ ሆኖ በሰላም ተገላገልኩ አሁንም በውስጤ የማይጠፋው ከልጁ ይበልጥ እኔ ላይ ነበር ያተኮረው ስለኔ ደህንነት ነበር የተጨነቀው ቀን ስራ ማታ ሆስፒታል እያደረ ህመሜንም ደስታችንንም ተጋርቷል ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን🥺🥺🥺🥺 ይህነን ቀን ለምትናፍቁ እህት ወንድሞቼ በትግስት ጠብቁ ፈጣሪ የተስተካካለ ነገር ያደርጋችኋል ደስታን ታገኛላችሁ አይዞን🙏🙏🙏🙏
2025-08-30 19:23:59
1452
mere.gere
Mery.Gere :
ፈጣሪዬ ሆይ መቼ ነው ከተመልካችነት ምታወጣኝ🤲🤲🤲🙏🙏
2025-08-30 16:49:08
4772
user.719379
Eyu🍯🍯 :
🥹🥹🥹🥹ሴቶችዬ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ። አሜን በሉ😊😊😊
2025-08-30 15:35:03
9606
emuya03
Emuye 16 :
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2025-08-30 15:21:54
3933
zuli1124
Zuli :
ምንድነው በጥዋት ምታስለቅሽኝ
2025-08-31 04:05:41
347
samrawit.shiferaw6
🦅🌍🌍ሚጣ🌍🌍ነኝ🌍🌍🦅 :
እኔ ግን ተወልጀ ነው በቅየ ነው ጋይስ
2025-08-30 20:21:49
629
tsegi.sweet
Tsegi Sweet :
እደዚ አይነት ባል የትነው የሚገኘው
2025-08-30 18:05:15
254
betty11136
Betty :
እፎ እኔም ባሌ ከጎኔ የለም ግን በዚህ ስምንት እወልዳለዉ ጸሎት አድርጉልኝ🥰🥰
2025-08-30 16:52:45
419
fikiratalay5
ፍቅር የደጀን እህት :
የኔ ማልቀስምን ይሉታል ችርስ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 🥂🥂🥂🥂
2025-09-01 21:12:34
227
emuye456
Emu :
ያመንሽዉ አምላክ የታመነ ነዉ እንኳንም ያመንሻት እናት ዳበሰችሽ 🙏❤
2025-08-30 15:48:03
773
workneshg8
Worknesh Gashay :
ሁልሽም ደጋግመሽ አይተሻል
2025-08-31 13:14:29
109
user4322776262742
ሀይሚ :
በፍቅራችሁ መሃል ጠላት አይግባአይለያችሁ ስታምሩ
2025-08-30 23:41:43
84
shiiii748
shiiii :
🥺🥺🥺እኔ ግን አግብቼ አርገዝኩ ስለው ፍቅሩ ቀነሰብኝ እንኳን ከጎኔ መሆን እመቤቴ ይዤ ቁጭ አልኩኝ እመብርሃን ትርዳሽ በሉኝ 🙏😢😭 አይለያችሁ ከነ ልጆቻቹ እመብርሃን ትባርካችሁ ታሳድግላችሁ🙏🥰
2025-08-31 18:19:35
53
.ab8621
💝ሳቂታዋ ነኝ የAb ንግስት🫰👸🫦👄 :
እኛ ተመልካች ሆነን ቅርት😳😳😳
2025-08-30 22:34:46
5
mekdelina29
Mekdes Nunu :
ስታሳዝን🥺❤️💪 አብራቹ አርጁልኝ❤️❤
2025-09-21 15:22:26
7
amaregetkirubal
Amare Gete :
እንደኔ እንባው የመጣ የኔ እናቶቺ
2025-08-31 10:09:20
7
gizat_2129
አሚንሰ መሰረት ይዕቲ :
በዚች ምድር እንደፍቅር ያለ ደስስስ እሚያሰኝ ነገር የለም አምላክ ሆይ የምንወደዉን የሚወዱንን ስጠን ለሌለለን
2025-09-06 18:15:36
6
amichi82
Bereket :
ያሳድግልህ ወንድምዓለም 🥰🥰🥰
2025-09-05 08:15:00
6
nardos.abebaw6
ብርሃኔ :
ቆይ ምን ቤት ነኝ ያለቀስኩ ሆ
2025-08-30 18:03:26
295
ruhi.rahmo
🥀صبر🥀 :
ዉይ የምር አይለያቹ አብራቹ ጃጁ
2025-08-31 12:32:36
5
user1868187725679
አለም ( ናታኒም/ሚካ) :
ፈጣሪ ከአይን ይጠብቃቹ
2025-08-31 17:37:01
10
fikirtefifi
fifi :
ደግነቱ ዛሬ በጠዋት ለማልቀስ ተዘጋጅቼ ነበረ እንጂ እንደናንተ ሐሳብማ ልታስለቅሱኝ ነበር!!🤔🤔😭😭
2025-08-30 16:16:12
110
heranwk
heran fashion 👗👠🛍️ :
አቦ አስለቀሳቹኝ ለማንኛውም አይለያቹ 🥰🥰🥰🥰
2025-08-31 12:17:21
5
sese0852
selehadin sefa :
ሴቶች ድክመታችንን የሚሸፍኑልን ከአምላክ የተሰጡን ልዩ ስጦታችን ናቸው 🥺🥺🥺
2025-09-01 16:16:42
6
ruhamaynwa1919
ሩሀማ YNWA :
ኧር አንጀቴን ነው የበሉኝ 😔😔😔እስቲ እንደኔ ያለቀሳቹ🤚
2025-09-23 08:42:38
8
To see more videos from user @tareandkido_21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About