@kb10828: @Haimcreative

kb
kb
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 August 2025 15:47:55 GMT
52387
4158
88
159

Music

Download

Comments

dawitesfaye
ⒹⒶ:ዊት 🦁 :
ዘመን አይፈረጥጥ ቀንም መሽቶ አይነጋ ሰው ነው የሚጨልም ሰው ነው የሚነጋ።
2025-08-31 09:29:45
85
fev285
ፌቪ👸🦋 :
በዘመኑ ውስጥ ያለን እኛ ሰዎቹ አይደለን 😭
2025-08-30 17:51:53
39
lijay12304
ልጅ_ⓐⓤⓑ :
አይ ሰው = ጊዜውማ ያው ነው መሽቶ ይነጋል ጊዜ ተለውጧል ተሻሽለዋል ብዙ ፈጠራዎችን ብዙ ቴክኖሎጂዎችን አስመዝግቧል ሰው ግን ማደግና መለወጥ ይገበዋል ሲባል እራሱንም ተዘናግቶ ውስጡን ስሜቱን ገድሎ እርቃኑን ቀርቶዋል
2025-09-02 23:20:47
0
papa_stgeorge
Papa_😎 :
ዘመን እኮ እኛ ነን እኛ ነን የበሰበስነው🙏😭
2025-08-31 13:58:12
4
janta724
God first 🙏 :
ሠው ነው እንጂ አቡሻዬ 🔥
2025-08-30 17:00:45
9
derithom
Deri :
አይ ሰው🤔 🤷🏻‍♀️
2025-08-31 14:15:52
2
bunny_ttttt3
💕Bunny🐇 :
የ ሰው እንጂ የዘመን ክፉ የለውም
2025-09-03 22:31:28
2
user8208274259856
ፈገግታ :
ስማኝ መምሸት እና መንጋት ነዉ ጊዜ እሱ አይለወጥም እኛ ነን እንጂ እንደሆም እኛ ነን ዘመኑ ላይ የከፋነዉ
2025-08-30 19:44:58
4
kaki4465
kaki :
አረ ሁሉም ነው
2025-09-05 10:14:54
0
kidanmeheret
nati ye selam lej :
ሁለቱም
2025-08-30 20:33:08
0
lavenderqueen08
Lavender queen🪻🪻🪻🪻 :
ሸባውየ🥰
2025-08-31 09:47:10
1
lil_buchu_4k
𝖙𝖊𝖓𝖊𝖘𝖍𝖜𝖆🧸 :
ሰው ተበላሽቶ ጊዜን አበላሸ እንጂ የእናው ጥፋት ነው በክብር ኢትዮጵያን ሰተውን ያልጠበቅናት!!!
2025-09-01 12:42:46
1
user4381906959278
emu :
ሰው ነው የከፍው, ሰው ነው የተጨካከነው,🥺🥺🥺
2025-08-31 08:13:16
2
nathanielmuse
Nathaniel :
የሰዎች ማንነት ሲለዋወጥ የምታየው በጊዜ አማካኝነት ነው እና አይ ጊዜ መለቱ ልክ ይመስለኛል
2025-09-01 14:51:26
2
hayu4206
hayu :
አይ ሰዉ ዘመኑ ምን አረገ 🥺🥺
2025-08-31 13:41:27
3
redu_1_4_2_7
яє∂υ🧸 :
አይ ሰው😌
2025-09-01 19:45:11
2
sosi_xo1
Sosi_xo' :
አይ ሰዉ ነዉ እንጂ በተለይ ወጣቶች ለልጆቻችን መልካም እናት እና አባት እያሳጣናቸዉ ነዉ እንንቃ እንጂ
2025-08-31 20:12:07
0
user576109752
🤍ርግኣት🤍 :
aye sew new enji😔
2025-09-02 15:07:13
0
kiya00125
kiya00 :
ጊዜው 🥺
2025-09-01 13:38:54
0
redietmekuria
ምሩ :
ዘመን ምኑ ይበላሻል መልካም ሰው መልካም ዘመን የከሰረ ሰው የተበላሸ ዘመን ጊዜማ ግዑዝ መለኪያ
2025-09-01 20:05:32
0
mmm187793
mmm :
ጊዜ ቁጥር ነው ሰው ግን🥶🥶🥶
2025-08-30 16:20:12
4
amanueltadele1
Tuna Key :
እንበለውና ዝም ! በዘመን ውስጥ ያለው ዘመነኛው ሰው ነው የተበላሸው
2025-08-31 14:01:03
0
chocolatenavy
Navy :
ጊዜ ኾ ሰው ነው
2025-08-31 13:42:06
0
e_k_u_t_i3
princess 👸 :
ኧረ ሰው ነው 😒
2025-08-30 17:11:29
2
mercyb.ab
mercy :
ዘመኑን ጥሩም መጥፎ ሚያደርገዉ ሰዉ ነዉ so i sew
2025-08-31 17:27:57
1
To see more videos from user @kb10828, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About