@lomi19800: #creatorsearchinsights #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Lomi-ሎሚ
Lomi-ሎሚ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 August 2025 15:57:39 GMT
140255
5786
190
2257

Music

Download

Comments

addisa2020
Addis Abera :
ኢትዮጵያ ላይ የተሰሩ ክፋቶች ሁሉ ምንጭ ግብፅ መሆኗ ግልፅ ነው። ልብ በሉ፣ ዛሬ ላይ መከራ የሚያበላን የብሄር ፖለቲካ ጨምሮ ማለት ነው።
2025-08-30 21:29:24
68
mahletabraha1
cristna abraha :
ውሸት ኣያልቅባቸው .እንዴት ናቹ?
2025-08-31 02:54:35
7
yes.no7154
yes no :
መልስ ጀግና አባታችን ስራህ እየተነገረልህ ነው
2025-09-03 04:37:20
0
girma.beshah23
Girma Beshah :
የተረት አባት
2025-08-30 17:59:18
5
protonsting
ProtonSting :
ኢትዮጵያ ላይ ደባ የሰሩ ሀገሮች በሙሉ ፈጣሪ ቀጣቸው። ግብፅ ብቻ ነች የቀረችው
2025-08-31 08:54:25
6
danielfekade1
DANIEL FEKADE :
ስላየውክ ደስ ብሎኛል ቲቸር ደረጄ
2025-08-30 19:12:53
16
bossfendisha
bossfendisha :
የውስጥ ጥያቄውን ጭቆናውን አድበስብሶ ውጭ ማውጣት ጥፋትንጂ መፍትሔ አላመጣልንም ይልቅስ የኤርትራ አመፅ እውነተኛ መንስኤ መርምረን መፍትሔ አበጅተን አንድነታችንን እናስመልስ!!
2025-09-02 01:01:30
0
frewmekonnen
Fulas :
በጣም በጣም አመስግናለሁ ......በመፅሀፍ ይቅረብልን
2025-08-30 18:44:43
31
olanatesfaye2016
𝔸𝔹𝔹𝔸𝔸 𝕄𝕀𝕃𝕂𝕀𝕀 :
ላይብረሪ የሆነ አባት እድሜ ከጤና ተመኘሁሎት 🙏🙏
2025-09-01 11:18:24
5
user1401613422698
ጎዶልያስ Godoliyas :
ትወልዱ ይህንን የጥፋት ሰንሰለት ምንጬን ማወቅ አለበት
2025-09-01 09:06:43
0
tarikuay
Tare :
"ነገርን ከስሩ: ውሐን ከጥሩ" ይሉሃል ይሄ ነው👍 ጋሽ ደረጀ እናመሰግናለን🙏
2025-09-01 19:35:23
6
user57256121342037
imata :
ግብጽና ኤርትራ የኢትዮጵያዊያን የሁልጊዜም ጠላት ናቸው
2025-09-02 12:39:24
0
4044krk
KRK :
ሙሉውን ኢንተርቪው እንዴት ይገኝ ይሆን 🤔!??
2025-08-30 23:33:45
4
ayubedebebegizaaw
AYUBE :
እንዲህ አይነት ግለሰቦች የሃገር ላይብረሪ ቅርስ ናቸው ❤❤❤
2025-09-02 21:24:31
1
zerubabele5
zerubabele5 :
That's why we say Egypt is our historical enemy.
2025-08-31 04:34:40
7
boyykkkk2017
Hello World :
wow. I didn't now that Algeria also part of it
2025-09-01 18:47:25
0
tegege42
tegege42 :
ጋሽ ደሬ የታሪክ ሙህር ስላየሁ ደስ ብሎኛል
2025-09-02 05:35:34
0
masersha4
masersha4 :
ሙሉውን በየትኛ የዩቱበ ቻናል ይገኛል
2025-08-31 03:20:38
4
antextoke
antoan :
ትልቁ ችግር እባቡ ከነደፈን በኋላ መንቃታችን ነዉ። ያለፈን ነገር የሚያወራ እንጂ ችግርን ቀድሞ የሚያቅ ሙህር ጠፍ።
2025-09-03 13:48:58
0
fishcode21
CODE,21 FISH ፊሾ :
ደረጄ👍👍👍👍
2025-09-02 05:37:07
0
drug_info_link
Mesfin Rx :
full link pls
2025-09-01 21:13:18
0
kidus2337
user6014582687101 :
የዳንኤል ክብረት እና ይህ ለመለየት reference እየተጠቀሰ ቢሆን መልካም ነበር
2025-09-02 07:04:26
1
tadejalo
tadejalo :
አብይ ጨርሶታል ዋናው ችግራችን አባይና አባይ ብቻ ነው ሌላው ተራ ነገር ነው።
2025-09-02 20:43:28
0
To see more videos from user @lomi19800, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About