@egerenyaw_menigedenyaw:

እግረኛው🦶🦶
እግረኛው🦶🦶
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 31 August 2025 04:01:34 GMT
1046355
119510
3257
7263

Music

Download

Comments

userkiya97
Kiya :
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ 😞
2025-08-31 04:32:09
3382
helu5673
helen @ :
መፍትሄው ከሰው ጥሩ ነገር አለመጠበቅ .ካንተ ሚጠበቀውን ብቻ ማድረግ
2025-08-31 09:07:38
1164
yanib54
yani :
ቆይ ግን ለምንድነው 💔
2025-08-31 10:17:40
503
salah83312
salah✍️✅✅ :
ጭራሽ አዮጣልንም እንደኔ ብቸኛ የሆናቹ lik👍
2025-09-01 08:13:29
186
noli_1515
ĝěřĥį_ልባ💟 :
ለምንድን ነው ግን ጥሩ ነገር አድርጌ እነሱ ጋር ሲደርስ መጥፎ ሚሆንብኝ😔😔😔😔
2025-08-31 09:51:20
81
kingamen4
አሜን♒ :
እኔ ላይ ብቻ ነበር የሚመስለኝ
2025-09-02 12:08:21
22
e_y_u_t_a_i
ብሔረ-ሳሌም(ሕ) :
ግን ምን ማድረግ ነው ያለብን 🤔 ጭራሽ ደመ መራራ ይሉናል እንጂ 😅
2025-09-11 14:50:38
6
user9548330717665
ferhiwote weldabe :
ይመስለኛ እድል ያስፈልገናል መሰለኝ 😭😭😭
2025-08-31 10:57:03
53
logaw18
F I R M I N O 💊 :
እስቲ በየሄዳቹበህ ሰው የሚወጣላቹ🙌🙌
2025-09-01 10:30:52
14
meri_21_24
♎meri💚 :
እንደማይሆኑን እያወቅን ከዛም አልፎ ልባችንን እየሰበሩት እንኳን ወደኋላ የማንለው ነገር እኮ ነው የሚገርመው🥺🥺🥺
2025-08-31 22:00:17
42
sitra_kedir019
emu suid :
እርግፍ አርገኝ ትተናቸዉ ለራሳችን መኖር መልመድ አለብኝ
2025-09-01 05:10:04
6
bibit2366
封 :
✌️ነገር የሚገንብን
2025-08-31 20:35:18
20
user4192617987476
user4192617987476 :
እኔ ውይ በተለይ ለቤተሰብህ
2025-08-31 17:54:10
7
hanaeskender
Hana 🦋 :
እኛ ለሰራነው ነገር የሌላ ሰው ስም የሚጠራው ነገርስ🥰🥰
2025-08-31 21:42:38
9
israeltaye7
𝖆𝖈 𝖎𝖙 🕷 :
Cheers - እንኳን ሰዉ ፎቶ ለማይወጣልን 🤝
2025-09-01 11:27:39
12
mekdi612
ⓎⓄⓃⓉⓐⓃ💓😍 :
ቺርስ አቦ ይቅሩብን ከሚጎዱን👍
2025-08-31 12:56:37
6
eleni.tesfaye1
🦋እሌኒ -ት🌸🍫 :
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር 😥😢😓😓🥺
2025-08-31 10:52:11
7
alpha.and.omega.wo
Mephibosheth/ ሜምፊቦስቴ :
ብቻህን አይደለህም ‼️
2025-08-31 15:41:15
7
kal67481
kal 🇪🇹☦️ :
በትክክል ብሮ ዘበኔ በሙሉ ለሰው ዋጋ መክፈል ነው ስራዬ ግን አንድም ቀን ዋጋዬ አይታያቸውም😭😭😭
2025-08-31 10:16:29
35
seni0064
Seni✝️❤️🛖♏ 🇪🇹❤️🇸🇦 :
እኔ መልካም ሰው ልሁን እንጂ ለሌላው ግድ የለኝም😏😔
2025-08-31 14:25:21
6
hermela.dejene
hela-ትረካ🥰 :
bro focus on ur goals....በሰው መከበብ ምንም አይሰራም እንደውም ወደኋላ ነው ምትጎተተው😊
2025-08-31 15:18:40
5
withibrahim5
Wiz@ibro :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ
2025-08-31 10:53:27
8
selam356700
𝓴𝓮𝔀𝓾𝓽𝓲𝔀𝓪⚡️🧚‍♀️💃 :
ልክ እንደኔ አዎ🥺🥺
2025-08-31 12:51:04
6
hiwot.raguel
Hiwi :
ሂዊ ተረጋጊ በቃ አንቺ ብቻ አይደለሽም🥺
2025-08-31 11:59:03
8
seadibintmame
Hlina🦋🦋🦋🦋 :
ንቀት መሆኑነው ስሜን ያልገለፅከው 🥹🥹🥹
2025-08-31 14:15:40
5
To see more videos from user @egerenyaw_menigedenyaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About