@e.brahim4: @Mamila69 @𝕒𝕞𝕠𝕪𝕥𝕚 𝕓𝕒𝕩𝕒👨‍👧⚔️💀 @---𝑢𝑙𝑓𝑎𝑡--🦇🛠 @عبد الرزق 🦅 @mahammed hassne💸💸💸💰💰❤️‍🩹 @🩸 Lij ESMETI 🥂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

إبراهيم محمد ويتيكا🫀🧢
إبراهيم محمد ويتيكا🫀🧢
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 31 August 2025 04:29:43 GMT
1325674
67303
1033
17832

Music

Download

Comments

binanuuu12
Bina...nu :
ወይኔ በማርያም በፊት ከመሬት እራሱ ብር እናገኝ ነበር😁
2025-09-01 03:58:43
2694
lale_one
Lale 🦅 :
70 ብር ነው ግን ከአሁኑ 7000 ብር በላይ በረካ አለው 😀
2025-09-01 05:50:04
1871
sewda.almayu
Sewda Almayu :
የበረካ ዘመን 🥰🥰🥰
2025-08-31 16:12:47
929
abdi.man4594
Abdi Man :
ስሜቴን ቀስቀሳችሁት
2025-08-31 18:03:34
308
selamawit373
ሂድበት 🙌🙌 :
70 ብር ቆጠርኩት የኛ ቤት እራስው ድሮ 55ብር የተገዛው ወላሂ
2025-09-01 07:25:50
209
skip28023
Skip 😎😎 :
አያቴ በቅርቡ ነው የሞተው 3 ብር ሙክት ፍየል ይገዛል ይለኝ ነበር በደጉ ዘመን
2025-10-20 13:16:00
5
kirubel451
shuluka :
የድሮው ብር ይመለስ የምትሉ? አይመለስም 😳
2025-09-01 14:10:48
118
s.k.t04
@Tsnat 129 :
ይሄ ብር ካልተመለሰ በስተቀር ብር አለኝ ማለት አልችልም እሱ የተረጋጋ እና ፀባይ አለው 🙌😔😪
2025-10-22 08:09:55
7
withibrahim5
Wiz@ibro :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ እስኪ
2025-09-02 16:50:18
67
sohigh343
High :
ዶላር ነበር እኮ ይሄ ብር
2025-10-09 00:09:23
7
abtolberg
Tenaye :
ይህንን ብር መንግሥት ይመልስልን የምትሉ
2025-09-21 07:31:28
48
tsita353
tsitaye :
የዚችን ብር ተረት የሚያስታውስ🥰👋 ከቤቴ ስወጣ አንበሳ አባሮኝ ሰዎች ሲስቁብኝ ከብቶች ሲዋጉኝ እንደ ወፍ በርሬ ወንዝን ተሻግሬ ገባው ወዳገሬ
2025-09-01 17:16:23
52
davefootball3
deva## :
ይሄን ቪድዮ ምታየው እናትህ ሺ አመት ትኑርልህ
2025-09-02 22:37:07
44
semhal094
Semhal Habeshan Dress :
እድለኞች ነን ያን ወርቃማ ዘመን ስላየን::
2025-09-20 15:47:11
31
kirubeltekl
𝖐𝖎𝖗𝖆𝖟𝖊𝖑 :
የናፈቀዉ የድሮ ብር እንደኔ
2025-09-01 13:14:14
23
abdelaahmed78
𝕒𝕓𝕕𝕦𝕝𝕒𝕙 𝕒𝕙𝕞𝕖𝕕 :
ካሁኑ 2መቶ ይሄ ያምራል
2025-08-31 20:23:33
46
amir.gezal
amir gezal :
70 birr
2025-08-31 14:12:02
61
user6224653045610
ኤርሚ pito የቄራው :
ትምህርት ቤት በእረፍት ሰዓት በአንድ ብር ለ3 ጓደኞቼ 3ፓስቲ ገዝተን ሌሎች ቆመው ሲያዩን የነበረን ኩራት 🤪🤪🤪
2025-09-01 08:29:57
25
mokeman5
Moke16 :
እንደ እድል ሆኖ ወድቆ ከተገኘ በቃ ቁኑን ሙሉ ዘነጥን ወይ ደጉ ዘመን🥰🥰
2025-09-01 05:35:26
25
meski21212121
Mk21 :
ወደዚ ይመለስልን የምትሉ be like🤭
2025-09-01 06:14:01
15
user7787077414404
Elsa27 :
እውነት እንባዬ ነው የመጣው የበረከት ጊዜ የዚህ ብር ሽታው ራሱ ይናፍቀኛል 🥲
2025-09-05 16:58:08
12
teklyeabatee24
R🍬🍬🍬 :
ይዘረዘር ነበር እኮ😕
2025-09-01 15:27:33
8
user505050808
user505050 :
ይሄኔ እኮ የዛን ጊዜ መኪና እና ቤት ሊገዛ እየቆጠረ ነው 😁
2025-09-02 17:27:43
14
beharweku
behar :
295 አጊንቸ ነበር በዛ ጊዜ ባገኘሁት ብር ዶሮ መነገድ ጀመርኩ በቃ አለሁን ላለሁበት ውጤት ያ 295 ብር ነው ማለት ይቻላል
2025-10-20 23:16:28
7
To see more videos from user @e.brahim4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About