@mulukal_kal: ሴቶች የራስንም ሆነ የቤተሰብን ህይወት ለመቀየር ወይም ከድህነት ለመውጣት ተብሎ ሴቶች ቁንጅናቸውን አልያም ልጅነታቸውን ገንዘብ ላላቸው ሰዎች በትዳር ስም ይሰጣሉ። እውነት በዚህ ልማድ ብዙዎች እንዳሰቡት የቤተሰባቸውን ህይወት ቀይረዋል? ወይስ የለት ጉርስም ለማቀበል የሌሎችን እጅ ያለ ክብር ይጠናሉ? #ethiopian_tik_tok #mulukal #kesrabehuala #ሙሉቃል #habeshatiktok @Helina ayalew

Mulukal_ ሙሉቃል
Mulukal_ ሙሉቃል
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 31 August 2025 10:27:22 GMT
524012
38038
418
4674

Music

Download

Comments

user266780127243
Fenote :
የሚገርም ሀቅ ነው ሁሌም የማዝንበት ነገር አንዳንድ ጊዜ ሴት ልጅ ወላጆቿ በስረዐት ጠብቀው አሳድገው አስተምረዋት ሲያበቁ ከማይሆን ሂወት ግን ሊያስጥሏት አይችሉም አብዛኛውን ጊዜ እኛ ሀገር ልክ ትዳር ውስጥ ስትገባ ከምታገኘው ይልቅ የምታጣው ነገር ይበዛል አካላዊም ስነልቦናዊም አቅሟ በብዙ ይፈተናል ልብ የሚነካውና ትልቁ ህመም ደግሞ ልክ እንዲህ በሆነችበት ሰዐት አብሯት ካለውም ሰው ሆነ ከቤተሰብ ንቀትን ትጠግባለች 😭😭😭 እናም ድንገት ወዳ ደስተኛ እሆንበታለው ብላ በገባችበት ሂወት ውስጥ ተስፋ የሌላት ከርታታ ሆና ነው ራሷን ምታገኘው
2025-08-31 12:24:54
476
user8513410610282
soyam :
ይሄ ልጅ ብቻ ያውራ 🥰🥰🥰
2025-08-31 11:02:08
1135
fevennigussie
fe✌️ℹ️Na 🦋🌻 :
I always wonder who's dating you 😍😍😍
2025-08-31 11:42:32
629
natiman95
Nhatty Boy :
የበሰለ ሰው ንግግር 🥰🥰🥰
2025-08-31 10:39:54
1051
yeummi0
ዩስ :
እናቴም እኔም ሰለምቴ ነን እናቴ ታማሚናት ከአላህ ውጪ ማንም የለንምና አግዙን ስራም አቅምም የለንም የመጀመርያ አመታችን ነው በብዙ ፈተና ውስጥ ነን በቃ ተቸግረናል ወላሂ እስቲ ለአላህ ብላቹ ያአንድ ወር የቤት ኪራይ ምትሆን እንኳን በቻላችሁት አግዙን በአላህ ብዙ ችግር አለብን
2025-09-01 16:58:07
16
user7288603268121
user7288603268121 :
አንድ ነገር ልንገርህ በተናገርከው እስማማለው ግን ብዙ ሴቶች አፍቅረን ፍቅርን አስበልጠን ተሰብረን ተቀመጥን ብልጥ የሆኑ ሴቶች በመልካቸው ተጠቅመው ቢያንስ ሳንቲም ያተርፋሉ ከሁለቱም ከማጣት
2025-08-31 16:17:39
73
samiyaseiddd
SAMIYA :
Astesasebh gn mashallah 🥰
2025-08-31 19:47:27
12
abd43442
abd :
በሳል ሚባሉት ሰዎች እንደዚ አይነት ሰዎች ናቸው እንዴ😳
2025-08-31 12:43:03
40
emu.kifel
Emu Kifel :
ምን አይነት እይታ እንደሆነ ይሔው ነው እውነታው👍
2025-08-31 11:50:21
13
fewz67
አኒክ jam :
ንግግርህ የአእምሮ ብስለትህን ያሳያል ሁል ጊዜ ለኔ ልክ ነህ
2025-08-31 13:03:47
222
natty888687
Natty888 :
the " elite "developed " scarcity " based system for a globalisation & servitude which starts the problem from the basics of life,that can last full lifetime.😳
2025-09-05 12:24:15
0
user466001912461
951525 :
በዚ እድሜህ ትልቅ ማሥተዋል አለህ
2025-08-31 11:56:26
111
metikoo
Metikoo :
ለመጀመሪያ ጊዜ ካንተጋ ልስሞሞ ነዉ ቃልዬ
2025-08-31 12:55:15
63
binubina16
binyam hybrid :
ወንዳወንድ ማለት እንደዚህ አይነት ወንድ ነው አስተሳሰቡ
2025-09-01 04:10:39
6
amiamen1
አሜን :
እረ እሄ ልጅ ግን🤔
2025-08-31 12:11:39
8
rrnn682
Newa lina :
ሳይኮ ነውእንዴ
2025-09-07 06:27:18
0
the.whisperer39
The whisperer :
It feels like your speaking with poem 🙌 deep
2025-08-31 17:28:07
1
seidmuktar8
Seidmuktar :
ትክክል
2025-09-01 19:45:44
1
user3032125619740
@Bitu🦋🦋 306 :
ትለያለህ ማን ድንቅ መረዳት
2025-08-31 14:14:09
1
surafeltameru839
MR-SURAFEL :
እንዲ ይቻላል እንዴ✌️✌️✌️✌️✌️
2025-09-01 20:15:30
1
user37362680534407
𝙠.𝙞.𝙧.𝙪 :
የውጤት ቀን ደረሰ እኮ😔
2025-09-01 12:59:58
1
fitseabe
F A furniture :
ትክክል ነህ ግን 😌😌😌 አንተም ቢሆን ወደ እህትህ ስንመጣ ደና ብር ያለውን ብታገባ ትመርጣለህ bro we live in materialistic world
2025-09-03 09:43:40
5
fasika571
fasi :
I began watching your show lately, and it's amazing....it's filled with life-changing lessons 👌
2025-08-31 11:22:46
5
akijr11
AKRIM JR :
ገና እንዳልበሰልኩ ዛሬ አወኩት😁
2025-09-01 19:43:24
9
To see more videos from user @mulukal_kal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About