@belaynehsergoalem: ያላችሁን ጥያቄ በቀጥታ ስለምመልስ በcomment ፃፉልኝ #belaynehsergoalem @Eyita TV @TikTok @#CapCut

Belayneh Sergoalem
Belayneh Sergoalem
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 31 August 2025 14:17:17 GMT
55809
4654
319
2000

Music

Download

Comments

gosayeabebey
Gosaye Ab y :
ለዚህ ሰው የህግ ባለሙያዎች ብታግዙትና ሀቁን እንዲያገኝ ብታደርጉ
2025-08-31 14:29:25
147
belaynehsergoalem
Belayneh Sergoalem :
ለፍትህ ለበላይነህ! ህግ ይከበር 🙏
2025-08-31 14:18:44
83
637725f
Getachew :
እረ አንተ ሰውዬ በሁለት ቲዩብ ላይ ያወራኸውን ሰምቻለሁ። በሁለቱም ላይ ትክክል ስለመሆንህ የሚያመላክት አላገኘውም። ይልቅ ነገሮችን በድርድር ጨርሰህ ቀሪ ህይወትህን በሰላም ብትኖር የተሻለ ነው
2025-08-31 16:35:42
19
tsehaycateringandagelgel
tsehay catering :
ፍትህ ለበላይነህ ብቻ ሳይሆን እሱ የታገለው ለህግ የበላይነት ነው !!
2025-08-31 15:02:11
18
muhidinsiraj
Muhidin s.shobei :
አብደህ አታሳብደን ባክህ
2025-08-31 14:42:39
15
alemseged_sisay
Gash_Aleme_Gammo🇪🇹🇪🇹 :
ፍትህ ለአቶ በላይነህ። የንፁሀን ድምፅ ይሰማ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-31 14:46:18
10
aminu5483
ኣልኣሚን :
ከርሶ የወሰድኩት ነገር ኣለ ከንግዲ የሚቀረኝ እድሜ ትንሽ ነው የሚያስፈልገኝ ብር ሳይሆን ለቀሪው ትውልድ ፍትሕ እንዳይጋደል እስከ መጠረሻው እፋለማለው ያሉትን ነገር ሳላደንቆት ማለፍ ኣልፈልግም
2025-08-31 20:43:40
5
gizepsychiatric
Gize Psychiatric center :
እውነት እና ህግ በጣም የተለያዩ ናቸው ያጡት እውነት ነው ወይስ የህግ ጉድለት?
2025-08-31 15:27:45
5
sabelaalemu7
ቀስተደመናው ፍኖ :
ብዙ የደከምህበትን ፍትህ አግኝተኸው ደስተኛ ሆነህ ማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ጋሼ ።
2025-09-02 13:18:38
4
netsiy12
Netsi :
እግዚአብሔር አምላክ የቅዱስ ሚካኤል ሚዛን ሀቆትን ያውጣሎት
2025-08-31 14:35:45
6
bihonegn14
king soz💪 :
ይከበርለት ንብረቱ ይመለስ
2025-10-14 06:41:52
3
scofield_367
JACKSON :
አቢይ አህመድን ሜንሽን ማድረግ አይቻልም ሰዎች
2025-09-22 15:12:51
2
user1309276304249
ማማዬ :
አላ ይሪዳ
2025-10-07 12:24:58
2
amhara111144
aaaaaa :
ፍትህህህህህህ ለአባታችን
2025-10-09 18:19:20
1
hayimebalefotawu
ያለፈታሪክ የፊታችንን መንገድ የምንጠርግበትነዉ :
ሌባየነገሰባት ሀገር አይዞት አባቴ ፈጣሪ ይርዳወት!!!
2025-09-20 13:05:59
1
meaz212
meaziii :
ፍትህ ምድር ላይ የለም..ፍትህ ከሰማይ ነዉ
2025-10-30 09:21:18
1
getabiyazin
Geta :
አይዞት
2025-09-01 19:08:45
1
addisu.fikadu
Addisu Fikadu :
የሕግ ባለሞውች እርዱት bfetari2
2025-08-31 15:23:47
3
girmayeshanew937
@kidu 16 :
ፍትህ ይሰጥ
2025-09-11 12:53:56
2
edmealem.aman
edmealem aman :
እባካችሁ ይህ ሰው የህግ ባለሞያዎች እባካችሁ እርዱት
2025-09-01 09:57:41
1
user707148551618491
user707148551618491 :
እረ በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ለፈጣሪ ብላችሁ እርዱት
2025-09-01 15:48:58
2
To see more videos from user @belaynehsergoalem, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About