@ahadu_xo: success is a journey , advice from the young millionaire His tiktok account - @bkassegid #ahadu #social #experiment #ethiopian_tik_tok #rich #investment #bank #viral #fyp #dollar #AHADU
Ahadu
Region: ET
Sunday 31 August 2025 18:58:03 GMT
Music
Download
Comments
jerryezgi massawa :
Bk bosss🥰🥰🥰🥰
2025-09-01 18:24:09
43
Sofoniyas sofi ✅ :
ችርስ በ 24 አመታችን ይሄን video ለምናየዉ
2025-08-31 20:03:19
4862
Yabe Yabe :
ይድረስ በ32 ዓመትቹህ ይህን ቪዲዮ እናታቹህ ቤት ሆናቸው ለምታዩት
2025-09-01 03:20:52
1482
🖤🅢🅐🅛🅘🅜<🤴> ሸበላው :
እኔ 24 አመቴ ምንም የለኝም ግን አልሃምዱሊላህ ጤነኛ ነኝ😒
2025-08-31 20:22:59
1015
Brook Boss :
My brother 🙏
2025-08-31 19:28:45
979
Hanu@ :
ስኬት ማለት ሙስሊም መሆን ነው🥰
2025-09-01 19:42:01
690
eyerus :
የወደፊት ባሌ እስፖርት ስራ ወፍረሃል🙄💋
2025-09-01 01:43:26
614
Abel :
የፊልሙ ርዕስ?😁😁
2025-09-01 05:09:53
315
የ አቡ ፩፪ ፩፮ :
father ነው ያዙልኝ በህግ አምላክ 🙌
2025-08-31 19:10:52
304
Belay :
ስኬት ማለት ለኔ ኢየሱስን ማገናኘት ነው
2025-09-01 07:16:33
218
THE MEMERU :
ይሄ እውነተኛ ሃብታም ነዉ 🙏🏼 ከ ሊስትሮ አልጀመረም respect
2025-09-01 04:30:36
167
Milkoo (2nd Account) :
ሙሉ ፊልሙን ንገሩኝ 🙏
2025-09-01 04:22:36
122
K.I.N.G🦁🤫 :
ካላገባ sister ድንግል ነች ንገረው
2025-09-01 12:42:29
120
Emu :
አግብቶአል🤔 በዛው ጠይቅልኝ
2025-09-01 11:19:49
53
fun time🤣🤣 :
ጋርዱ ምን ይባል ተገቢ ነው
2025-09-01 06:22:07
46
zeamanuel :
እኔ B+ ነኝ😁 አሉኝ ዶክተሮቹ
2025-09-01 15:39:22
32
osman official😎 :
ማገር ወጣት ደስ ይላል አነጋገሩ
2025-08-31 19:27:36
27
estifenfirst :
በምን ዘርፍ ቢሰማሩ ስኬታማ ይሆናል ወጣጡ ወፍ ጠንክር ሚልህ እንጂ መንገዱን ማንም አይነግርህም 😏ኤጭ
2025-09-01 01:07:25
27
ellatrick :
አተ በቤተሰብህ ሀብት ተነስተህ ነዉ ቀላል የመሰለህ😁
2025-09-01 18:34:39
23
THE100 :
አሁን ጋርድ መሆን የነበረበት ማነው😜
2025-08-31 19:51:19
23
Creator.Search.Iasight :
😏መቼ ነው የደሀ ደሀ የምታቀርበው
2025-09-01 06:06:32
22
senihaset :
በረከትክ ይደርብኝ አሜን
2025-09-01 22:26:03
21
አብዲ ሳተናዉ 235 :
የስራ እድል ያለበት አገር ነው አላለም
2025-09-01 04:35:49
20
Ayu :
የሴት ሚሊዬነር የለም እንዴ?????
2025-09-01 14:00:27
17
Shikur ebrahim :
ለ 5m ብር መኪና የ3m ብር ንፁህ የሆነ ኩላሊት ያለው ሰው በር ታስከፍታለህ😁
2025-09-01 10:03:46
17
To see more videos from user @ahadu_xo, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.