@halwotemmanuelchurch: ”አንዴ የዳነ ለዘላለም ዳነ?” #በመሞት_ማደግ #1 🙋‍♂️”አንዴ የዳነ ለዘላለም ዳነ?” 🙋‍♂️“የዳነ፣ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ኀጢአት ሊሰራ አይችልም? 🙋‍♂️“አንዴ ከዳንን በኋላ ኀጢአት ብንሠራም መንግሥተ ሰማይ ነው የምንገባው? 🙋‍♂️“መንግሥተ ሰማይን እንዴት ልናጣው እንችላለን?” 🙋‍♂️“የስጋ ተፈጥሮ መንግሥተ ሰማይን የመቀማት አቅም አለው? ለእነዚህና ተመሳሳይ ጥያቄዎች ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ! 👇 Link In bio #halwotemmanuelunitedchurch #prophetzenebegirma #fyp

Halwot Emmanuel Church
Halwot Emmanuel Church
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 31 August 2025 19:21:23 GMT
44124
2955
226
833

Music

Download

Comments

isaaccc225
Dr Isaac ✝️ :
አንዴ ድኛለው በመስቀሉ ስራ ብለን በሀጢያት ውስጥ ብንዘቅጥ የእግዚአብሄርን መንግስት እወርሳለሁ ብለን ማሰብ ሞኝነት ነው ።
2025-09-01 07:42:11
105
fitsum5453
Fitsum :
ይህ ትምህርት በኢየሱስ ስም የተረገመ ይሁን!
2025-09-01 22:42:32
32
mikiyasgoldfx
Mikiyas Tolera :
መንግስተ ሰማይን ሊያሳጣኝ የሚችለው ብቸኛ ነገር ክርስቶስን መካድ ብቻ ነው::
2025-09-01 07:17:46
27
umair123456um3
tewodros :
በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።” — ገላትያ 5፥4
2025-09-01 14:51:27
12
minte.aba
Minte Hailu :
Amen Zeniye Tebarek❤️❤️❤️
2025-08-31 23:39:09
21
netsanetfiseha
i belongs to Jesus :
“እንዲህን የማታስተውሉ ናችሁ? በመንፈስ ጀምራችሁ አሁን በሥጋ ትፈጸማላችሁን?” — ገላትያ 3፥3
2025-09-01 18:40:01
6
mc189342
MC :
መጽሐፍ ቅዱስን ከማያጠና ሰው የሚጠበቅ ትምህርት ፣😄 እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። — ዮሐንስ 10፥28፣
2025-09-02 08:26:44
6
nardosge
Nadi :
አሁን ይኤ ትምህርት ምኑ ነው ግራ የሆነው? ለምን ነው ግን እንዲ ለማጣመም የምንቸኩለው?
2025-09-01 10:29:37
9
mamushesince91
Mamushe :
ጥያቄ? ይህ ትምህርት እሱን አይመለከትም በምዕመኑ ላይ ነው እየጫነ ያለው አይደል......😂
2025-09-02 08:29:14
2
ene.negne1
eagel eye :
እንዲ ከሆነ ማን ሊድን ይችላል?
2025-09-01 15:48:12
6
semiribrahim583
temu lala :
በቃ ላትድን ነዋ እኛስ በፀጋው ለዘላለም ዳንን ደግሞ ፀጋው እየረዳን ለሽልማት እንቀርባለን
2025-09-01 08:03:29
4
sarah.khan070
Sarah Khan :
ኧረ ተው ዘኔ ኧረ 🤣🤣🤣 ስለዚህ መዳኔን እየተጠራጠርኩ ልኑር ማለት ነው ምን አጠፋው እያልኩኝ ኧረ የተሰራልኝን ንገረኝ እኔ ስለተሰራልኝ ሳስብ እንጂ ስለማጠፋው ካሰብኩ የኢየሱስ ስራ ምን ይሰራል ዘኔን ያዳነው እምነቱ ሳይሆን ህግን ስለሚጠብቅ ነው ማለት ነው።
2025-08-31 21:39:40
0
hana_hani19
🥰🥰🥰 :
ዘንዬ ገና ለብዙዎች መዳን ትሆናለህ ተባረክ ኢየሱስን ያወኩብክ 100/100 ትክክል 🙏
2025-09-01 06:58:37
9
nebex.zkazanchis
ነባ ኤሌክትሮኒክስ :
ዘኔ በርታ ትክክል ነህ።
2025-08-31 19:31:38
8
newyami19
YAYNE 😇In CHRIST❤️ :
ተንጫጩ እኮ😂😂😂 አንተን እንሰማሃለን በምን ልብህ እንደምትመክረን🔥❤️
2025-09-01 09:10:22
10
nina803768
ዞዊ🤎✨ :
መዳናችሁን እለት እለት ፈፅሙ ነዉ የተባልነዉ መዳናችን process ነዉ እንጅ የተፈፀመ አይደለም ... ተባረክ ዘኔ🙌🥰
2025-09-03 06:19:44
8
kalebeva
ካሌብ :
በቃ አራት ነጥብ።
2025-09-01 04:55:48
7
mamushesince91
Mamushe :
ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው እንዴ?
2025-09-01 15:45:01
0
leykun.getachew5
Leykun Getachew :
ዘኔ የኔ አባት እዉነት ነዉ
2025-09-03 20:00:08
3
jesus.paid.it.all35
Begeta Negn በጌታ ናችሁ??? :
ይህ ትምህርት በኢየሱስ ስም የተረገመ ይሁን!100%
2025-09-03 10:12:55
2
ephy52
Ephy Madeinchrist :
ይሄን እውነት የሚናገር ጠፍቶ አሳስቦኝ ነበር ❗እሰይ ቁርጣቹን ስሙ ❗❗😡
2025-09-01 19:19:10
4
zewduleja
zewdu God :
ሰው በልቡ አምኖ ይድናል ምን ታረገው?
2025-09-03 19:15:50
2
henok4106
Heና 🤙🤙 :
ወንድሞቼ ትምሀርቱ ትክክለኛ እና እዉነትን የተነገረበት መሆኑን ይሄን ቃል አንብባቹ ታቁታላቹ ሮሜ 6-15 ያቆብ 2-1 ያቆብ 2-17-18
2025-09-02 11:36:13
1
juses133
👸mercy :
ድርዬው ፔንጤ ነው ይህ ትምህርት ያልተመቸው ዘኔ ይብዛልክ ከዚህ በላይ ተባረክ
2025-09-01 07:09:32
3
fite425
fetefet :
ወይ ተባረክልኝኝኝኝኝ
2025-09-01 06:56:15
3
To see more videos from user @halwotemmanuelchurch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About