@elias_wondimu27: ክርስቲያን ድነቱን ሊያጣ ይችላል? #viraltiktok #eyuchufa🥰 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #for #Love

Elias
Elias
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 01 September 2025 03:59:53 GMT
30369
1171
92
784

Music

Download

Comments

desta.nazarite
Desta Nazarite :
'Hebrews 3:14 - በመጀመሪያ የነበረንን እምነት እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንይዝ ከክርስቶስ ጋር ተካፋዮች እንሆናለን፤'
2025-09-02 10:17:08
15
pod5689
jakaranda :
ሲጀመር የመካነየሱስ ቄስ ጥምቀት ያድናል ብሎ የሚያምን አይደለም ? ለዛውም ሕጻናትን !
2025-09-02 09:23:12
0
user2918356825333
, don't be afraid :
መካነ ኢየሱስ ነኝ የዳነ ሰው በድካም በመሳት ሀጥያት በመስራት ይጠፋል ብዬ አላምንም ምናልባት ጌታኢየሱስን በመካድ( በመስቀል ላይ የፈሰሰ ደም በቂ አደለም )በመለት ልጠፋ ይችላል ምክንያቱም ዕብ 10;26ጀምሮ......
2025-09-08 13:28:15
0
nimo.wabi.falmi
JkJK :
አቤት ሰው ለሀጥያት እራሱን ሲያመቻች የሀጥያት ደሞዝ ሞት ነው ይላል ቃሉ
2025-09-01 17:42:15
11
ky.mikias
Ky Mikias :
ቄስ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ገለጻ ነው ጌታ ይባርክህ ጥንቅቅ ያለ ስርአት የሌለው ስድ ሀይማኖት የለንም
2025-09-09 05:20:25
0
jesusisdeity
"NO TURNING BACK!!!" :
የፈለጋችሁትን ታላላቅ ሰዎች ብትጠይቁ ምንም ፋይዳ የለውም ።ሁሉም ወደ ቃሉ ይመለስ አማኞች የሆንን በሙሉ ከአንዱ መንፈስ ጠጥተናል ወደ እውነት የሚመራንም እርሱ ነው ። ነቢይ ዘኔ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለ እያልን እስከመቼ ነው የምንወዛገበው ? ወደ ቃሉ እንመለስ እናብብ አብዝተን እንፀልይ ።
2025-09-02 08:06:28
5
user9051982305901
user9051982305901 :
ይህስ ከሱ ማንይሻላል ከየትነው
2025-09-01 06:54:29
0
rebirabeyond
Rebb_G :
Armenism vs Calvinism debate
2025-09-02 09:41:16
0
yosh_yeshitila
🆈🅾🆂🅷 :
ቄስ ፍቄ ጌታ ኢየሱስ ዘላለምህን ይባርክ
2025-09-05 06:28:57
0
mere595
mere :
ባጠገቤ ስታልፍ በጣም ደስ ይለኛል ወንድሜ ተባረክ
2025-09-03 23:54:34
1
nunuteklu
Genet&Genet :
ጽድት ያለ ወንጌል ይህ ብቻ ነው 💯💯💯
2025-09-02 06:41:59
4
nani29607
nani :
kesye tebarek
2025-09-01 23:05:51
2
bushura.dadi
@7777777 :
wow ! ቄስ ጥሩ ነው
2025-09-01 16:54:12
4
prophet.tibebu
prophet Tibebu :
ተባረኩ❤🙏
2025-09-01 11:05:23
1
prophettemesgenwarko
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና :
ግን እንደኦርቶዶ ጥምቀት ያድናል የምትሉትስ ትምህርት ???????? በሥራ የተገኘ የዘላለም ሕይወት የለም😍😍😍
2025-09-05 05:47:43
0
biruk.tariku19
Biruk Tariku :
ዘፀ32÷33
2025-09-01 09:01:24
2
zelikayalewtaddes
zelik 🟩🟨🟥 :
" እስከ መጨረሻው የሚፅና ይድናል " የ መጨረሻው ዘመን " ቤተክርስቲያን የመጨረሻ ዘመን ላይ በምድር ትኖራለች ? ይድናል የተባለውስ ስለ ማን ነው ?
2025-09-01 08:48:38
2
1978abi
abi :
kes befikadu is beloved preacher
2025-09-02 14:19:27
2
thadd_jesus
Thadd_Kairos :
ጥሩ ሄደህ ዘባረከው
2025-09-02 21:18:35
0
mary.glaw
mary glaw :
ጸጋ እኮ በክርስቶስ ኢየሱስ ነው የመጣው ሕግ በሙሴ ተስጥቶ ነበር ጸጋ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ሆነ ከክርስቶስ በፊት ጸጋ አልነበረም
2025-09-02 11:14:20
0
jesus_is_lord_o
Beka Jesus :
♥️🙏wow joro yalew yesema በኃጢአት አትምቦራጨቁ።
2025-09-01 20:09:16
0
tadimark
tadi ma :
መጽሐፍ ቅዱስን በዘመንና በጊዜ ከፍለን መረዳት contextual meaning መረዳት እንድንችል አያግዘንም?
2025-09-01 08:43:13
4
yoni3811
yoni :
"፤ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤" (የዮሐንስ ወንጌል 1: 16) የጌታችን የኢየሱስ ትምህርት መንግስተ ሰማያትን እንደ እንቁ ይመስላታል እንደ ከበረ ሀብት ይመስላታል ስለዚህ በመንቀጥቀጥ መያዝ ያስፍልገናል
2025-09-03 09:11:37
0
brookmara16
Brook :
ጌታ ዘመንህን ይባርክ!💝
2025-09-04 03:03:23
0
danielbelihu
daniel ማራናታ :
በክህደት አዎ ያጣል
2025-09-05 17:58:14
0
To see more videos from user @elias_wondimu27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About